ሓየት11 wrote: 3 ቢልዮን ዶላር :?: ባሁኑ ምንዛሪ ሲሰላ እኮ 56,000,000 ብር መሆኑ ነው :roll:
ይህኔ ነበር ያገሬ ሰው ቀን የሚወጣለት:: 1 ብር 53.57 ዶላር የሆነ ቀን:: ወይ ነዶ :shock:
ሓየት11 wrote: 3 ቢልዮን ዶላር :?: ባሁኑ ምንዛሪ ሲሰላ እኮ 56,000,000 ብር መሆኑ ነው :roll:
ሀሪከን2 wrote:ደጉ ሀያት አምቢ ለሀገር እንዲሁም ጌታ ጨዋ የጨዋ ልጆች እንደምን አላቹ እህምም ብትሆን ጨዋ ነች :lol:....እና ወደድን ጠላንም ማንም በተፈጥሮ እሚያደርገውም ቢሆን እሚያሳፍሩን እና እማያስፍሩን ነገሮች አሉ ....ለምሳሌ በየቦታው መጻዳዳትን እንውሰድ ....አሁን እዚህ ደግ አደርገች እሚሉትም ቢሆኑ እራሳቸው ላይ እንዲደርስ እሚፈልጉ አይደሉም ...ከውጪ ግን ማጨብጨቡንና ማራገቡን ግን ይችሉበታል ...
ትክክል ነህ ደግነት ወሲብ በአደባባይ እና በካሜራ ፊት ማድረግ በባህላችን ነውር ነው የእኛ ባህል ደግሞ እንዲህ አይነቱን ከውሻ እና ከአህያ ወሲብ ጋር የሚመሳስለውን ነገር ለመቀበል ዝግጁ አይደለም....... ነገር ግን እንደ እነ ዳግማታዊ ዋለልኝ አይነት ወያኔወች እና ሾትልን መስል ግብረ ሰዶማዊያን ግን ባህላችን እንደዚህ አይነት ነውሮችን እንዲቀበል እና ህብረተሰባችን መምህርት ቤቲ የፈጸመችውን አይነት እንስሳዊ ተግባር እንዲለማመድ እና አሜን ብሎ እንዲቀበል በሾትል እና መስሎቹ ግብረሰዶማዊያን በየበሶሻል ሚዲያወች እና ድህረ ገጾች ላይ ከፍተኛ ዘመቻ እየተካሄደ ነው...... :roll:
ዘመቻው መምህርት ቤቲን በተቃወሙ ዜጎች ላይ በሚገርም ሁኔታ ተጧጡፏል, :roll: :roll: ይህን የሚያደርጉት ደግሞ ህብረተሰባችን ነውር የሚባለውን ነገር መቃወም እርግፍ አድርጎ እንዲተው እና ነገ ነገ እነ ሾትል እና ግብረ አበሮቹ ወደ ሀገር ቤት ሊያስገቡት ላሰቡት ግብረ ሰዶምነት ተቃውሞ እንዳይገጥመው ለማድረግ ነው :roll:
ድህነት እና HIV በከፍተኛ ሁኔታ የዜጎችን ሂወት በሚቅጥፍበት ሀገር ዝሙት እና ነውረኝነት እንዲስፋፍ በከፍተኛ ሁኔታ ነውረኞችን ማበረታታ በእውነት ያሳዝናል :roll:
ያደላቸው ሀገሮች ዲያስፓራወች ወደ ሀገራቸው ትምህርት, እውቀት, ቴክኖሎጂ ወደ ሀገራችው ያስገባሉ የእኛወቹ ዲያስፓራወች ሾትል እና መስሎቹ ደግሞ ዝሙትን እና እንስሳዊ ባህሪን ወደ ሀገራችው ለማስገባት በከፍተኛ ሁኔታ ይሰራሉ :lol: :lol: :lol:
ደጉ ደግነት ለዳግማታዊ የሰጠህው መልስ አርክቶኛል :lol: አንተን የመስለ ሰው 24/7 ዊልቸሩ ላይ ተዘፍዝፎ :lol: ሲለቀልቅ ለሚውል ነውረኛ በመመላለስ ውድ ጊዜውን ማጥፍት የለበትም
ደጉ wrote:ዳግማዊ ዋለለኝ አንተ ጣሳ ራስ ነህ ስሜን አንስተህ ላንተ ያልተሰጠ ለማያገባህ መልስ አትስጥ ...እማታውቀውን ፖለቲካ ዝም ብለህ አቡካ....አይመስልህም..? ከመጻፍህ በፊት ትንሽም ቢሆን ለመረዳት ሞክር::አማርኛውን እኔ ካንተ የተሻለ እሰነጥቀዋለሁ...ሰው አንዴ ዳፍንታም ደንቆሮ መሆኑን ካወኩ በሁዋላ ማናገር በጣምያስጠላኛል...!!
ዳግማዊ ዋለልኝ wrote:
1. የሀገራችን ክብር ተደፈረ የሚሉ ተሰምተዋል :lol: ....የኢትዮጵያ ክብር ያለው ቤቲ ---- ውስጥ ነው እንዴ :?: :lol: :lol:
አንችን የመስለ አስተዋይ ልጅ ግን እንዴት ከቤቲ ጋር በተያያዘ ከተሰጡት አስተያየቶች ላይ አንዷን ዘለላ ወስደሽ በዛች ዘለላ ዙሪያ ታጠንጥኛለሽ
ለምሳሌ እኔ የመምህርት ቤቲ እሙሙ መበዳቱን ከሀገር ክብር ጋር አላያይዝኩትም
እኔ ብቻ ሳልሆን ብዙወች የሴትዮን ድርጊት የተቃወሙት
ኤዲስ እና ድህነት በተስፋፋበት
በተረፈ ሻምበል ባሻ ግልብጤ
እና መሰሎቹ የቤቲን ድርጊት የሚደግፉት የመምህርትን ድርጊት አንች በአየሽበት መንገድ አይተውት ከመሰለሽ ተሳስተሻል
ሀሪከን2 wrote:አህምም :lol: ወላሂ ወላሂ አሁንስ አንች ልጅ አረጀሽ መስለኝ :lol: የሾትልን የሚመስሉ ረጃጃም ፓስቶች መጻፍ ጀመርሽ :lol:
እህምም wrote:እሱማ ሰው ጆሮ ውስጥ መድረሱ አይቀርም....ጥያቄው ስንት ጆሮ ነው...ሀሀ የወሬኝነታችንማ ፌስቡክ ፊዴ በሙሉ ስለልጅቱ ወሬ ነበር... :lol:
btw, እንደ መስቀል ወፍ ባመት አንዴ እየመጣህ ደሞ እንዲህ ሆነን ቀረን እያልክ ትሄዳለህ :lol: ምናለበት በምስኪን ሰው ልብ ባትጫወት. ለምን ሆድ ታስብሰኛለህ ቆይ *cue tears here * :lol:
ኧረ ረስቼው - ከገልብጤ ጋር እንዲህ የምትገለባበጡት በርስት ነው በእሙሙ ?
Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር
Users browsing this forum: No registered users and 2 guests