አላቹ...ገባሪወቹም..አራዳወቹም

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

አላቹ...ገባሪወቹም..አራዳወቹም

Postby ገልብጤ » Sun Sep 29, 2013 6:51 pm

ተመልሰናል
አንበላም አንጠጣም ብለን እንደጉድ ቋጥረን የነበረውን ገንዘብ ይህው የቺክ መአት አስፈታን...ያው እናካክሰዋለን ምን ይላል ብላቹ ነው..
ዲጎኔ ዲሲ በጥብጦ ታስሮ ነበር አሉ..አሉ ነው እንግዲ ድሬ ትዩቦች..ቅቅቅ.
እስኪ እንመለስ ይሆናል..በርበሬ ሽሮ ምናምናችንን ቦታ ቦታ አስይዘን
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1680
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: Google [Bot] and 3 guests