ለrecho የአራስ ጥሪ

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

ለrecho የአራስ ጥሪ

Postby ቱሉቦሎ » Tue Oct 22, 2013 2:14 am

recho እንኳን ማርያም ማረችሽ ( ዲጎኔና ሀይለማርያም ጸረ ማርያሞች እንዳይቆጡ ብቻ)

መቼም ዳቦ ለመላክ አይቻልም ስለዚህ ይህንን መርጬልሻለሁ

ታዲያ የወላድ ወገብሽን ከዚች ጋር በማነጻጸር ቅር እንዳይልሽ

http://youtu.be/OteT1TENnXs

ያው ገልቡ ሹክክ ብሎ ማየቱ አይቀርም ተው በእድሜህ በዪው

ልጅቱ ግን በጣም በጣም ጎበዝ ነች

እመብርሀን በሽልም ታውጣሽ
ቱሉቦሎ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 195
Joined: Tue Sep 04, 2012 8:13 pm

Postby ቱሉቦሎ » Thu Oct 24, 2013 2:16 am

ይቺ ልጅ ጥሩ ነች : ቻናሏን በሙሉ እዩላት

http://www.youtube.com/user/IndyJayOfficial/videos
ቱሉቦሎ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 195
Joined: Tue Sep 04, 2012 8:13 pm

Re: ለrecho የአራስ ጥሪ

Postby ዲጎኔ » Fri Oct 25, 2013 2:18 am

ሰላም /አሻማ
ምነው ሰውየው ጸብያለህ በዳቦ ትላለህ? ለሪቾ የፈለግህውን ማቅረብ ትችላልህ ዲጎኔን ግን መጎንተል አትችልም::ማሪያም እንደተጻፈው ቅድስት ብጽእት እንላታለን እንጂ አናመልካትም ሽልም ታለብሳለችም አንልም::ይልቅ የእውነት የቱሉቦሎ ከሆንክ አዳዴ ማሪያም ለአቴቴ አድባር እየተሳከሩ ለሚጨፍሩ ግድ የሚላቸው ወንጌል ሰባኪዎች የሚቃወሙ ከአድባሩ እምብርት እስኪወጠር የሚውጡትን ደብተራዎችህን ክርስቶስና ቤልሆር/አቴቴ አይገናኙም በልልኝ::
ወንጌላዊ ያደቴ ጉደታ ይህን ስለመሰከረ ነበር ቤቱን ያቃጠሉት ጉዶች!
ዲጎኔ ሞረቴ ከአዳበርጋ ተሀድሶ ማህበር የያደቴ ባልደረባ ከአቴቴ ደብተሮች ሩቅ ማዶ

recho እንኳን ማርያም ማረችሽ ( ዲጎኔና ሀይለማርያም ጸረ ማርያሞች እንዳይቆጡ ብቻ)

መቼም ዳቦ ለመላክ አይቻልም ስለዚህ ይህንን መርጬልሻለሁ

ታዲያ የወላድ ወገብሽን ከዚች ጋር በማነጻጸር ቅር እንዳይልሽ

http://youtu.be/OteT1TENnXs

ያው ገልቡ ሹክክ ብሎ ማየቱ አይቀርም ተው በእድሜህ በዪው

ልጅቱ ግን በጣም በጣም ጎበዝ ነች

እመብርሀን በሽልም ታውጣሽ
ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states

Postby ቱሉቦሎ » Fri Oct 25, 2013 4:01 am

ኦቦ ዲጎኔ ሂንሎሊን አኒ ሲፍ ካባጃ ጉዳ ቀባ

ይልቅስ ለነብሰጡሯ ይጨመርላት

http://youtu.be/lt8to_QmYu4

ይችን ልጅ ውድድ
ቱሉቦሎ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 195
Joined: Tue Sep 04, 2012 8:13 pm

Re: ለrecho የአራስ ጥሪ

Postby recho » Fri Oct 25, 2013 3:42 pm

ዲጎኔ wrote:ማሪያም እንደተጻፈው ቅድስት ብጽእት እንላታለን እንጂ አናመልካትም ሽልም ታለብሳለችም አንልም::
አንተ ሰው እረ ተው እንደ እድሜህ ያርግህ ተው???!!! የራሱን እናት የማይወድ የሰው እናት ይሳደባል አሉ ... ሰማይ ከምድር የሚያናጋ ልጅ አላትና ብታከብራት ይሻልሀል .. ሽልም አልብሳኛለችና እኔ ስለሱ ልናገር .. አንተ ሽልም አለማልበስዋንም ሆነ ማልበስዋን ለመናገር ብቃቱ የለህም ... አምጠህ ወልደህ ታውቅ እንደሆነ እንግዲህ ንገረንና ቁርጣችንን አውቀን እንቀመጥ :lol:


የእውነት የቱሉቦሎ ከሆንክ አዳዴ ማሪያም ለአቴቴ አድባር እየተሳከሩ ለሚጨፍሩ


አንድ ነገር በርግጠኝነት ልንገርህ ... ለዚህ ለቀባጠርክበት አፍህ ትከፍልበታለህ .. ማሪያምን ከአዳዴ ማሪያም ጋር ለምን እንዳመሳሰልካት በውነቱ አልገባኝም ... ግድ የሚላቸው የወንድጌል ሰባኪዎችህ ያንን አስተረውህ ከሆነ በርግጥ ገለውሀል... ለሁሉም, ከቻልክ አፍህን ቆጥብ .. እናከብራታለን ግን እንሰድባታለን የሚለው አማርኛህ እላይቤት የሚያዋጣህ አይመስለኝም ...


አንተ አመዳም ቱሉቦሎ አሁን እኔ እንደዚች ልጅ ለማለት ምን ያቅተኛል? :lol: :lol: :lol: ለሁሉም ማሪያም ታክብርልኝ ..
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ቱሉቦሎ » Fri Oct 25, 2013 4:53 pm

http://youtu.be/NK4Wvbx2Emo

ቅር ቅር አለኝ
ቅር ቅር አለኝ
የፈራሁት ሲደርስ ልቤ ነገረኝ

እስክስ እስክስ
ቱሉቦሎ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 195
Joined: Tue Sep 04, 2012 8:13 pm

Re: ለrecho የአራስ ጥሪ

Postby varka911 » Fri Oct 25, 2013 6:47 pm

ስለ ክርስቶስ ይገፋሉ ይላል ቅዱስ ቃሉ:: ስለ ቅዱስ ቃሉ ይሰቀላሉም ይላል:: እንሆ ወንድም ዲጎኔ ራሱን ለቃል ኪዳኑ ብቻ አስገዝቷል:: እንሆ አራስ ሳይል እርጉዝ: ወንድ ሳይል ሴት: ትልቅ ሳይል ትንሽ አጋንንት ለሰፈረባቸው ሁሉ ያስጮኻል ወንድማችን ዲጎኔ:: ሀሌሉያ እግዛቤር ተመስገን:: ሀሌሉያ እየሱስ ንገስ:: ሀሌሉያ አንተ ብቻ ንገስ ጌታ:: ሀያሉ አምላካችን አንተ ብቻ ክበር:: ሞትን ድል የነሳኻው: አጋንንትን በቁማቸው የገደልካቸው: ጌታ ሆይ አንተ ብቻ ክብረ:: የባርያህ መዋረድ ምንም አይደል ጌታ ሆይ:: የዲጎኔ መገፋት ምንም አይደል ንጉስ ሆይ:: ሀሌሉያ! አንተ ብቻ ንገስ! አሜን!

ድብኝት እንኳን ማርያም ማረችሽ :lol:

የጥንቱ የጥዋቱ ጓዴሽ ነኝ ካለሁበት :D

recho wrote:
ዲጎኔ wrote:ማሪያም እንደተጻፈው ቅድስት ብጽእት እንላታለን እንጂ አናመልካትም ሽልም ታለብሳለችም አንልም::
አንተ ሰው እረ ተው እንደ እድሜህ ያርግህ ተው???!!! የራሱን እናት የማይወድ የሰው እናት ይሳደባል አሉ ... ሰማይ ከምድር የሚያናጋ ልጅ አላትና ብታከብራት ይሻልሀል .. ሽልም አልብሳኛለችና እኔ ስለሱ ልናገር .. አንተ ሽልም አለማልበስዋንም ሆነ ማልበስዋን ለመናገር ብቃቱ የለህም ... አምጠህ ወልደህ ታውቅ እንደሆነ እንግዲህ ንገረንና ቁርጣችንን አውቀን እንቀመጥ :lol:


የእውነት የቱሉቦሎ ከሆንክ አዳዴ ማሪያም ለአቴቴ አድባር እየተሳከሩ ለሚጨፍሩ


አንድ ነገር በርግጠኝነት ልንገርህ ... ለዚህ ለቀባጠርክበት አፍህ ትከፍልበታለህ .. ማሪያምን ከአዳዴ ማሪያም ጋር ለምን እንዳመሳሰልካት በውነቱ አልገባኝም ... ግድ የሚላቸው የወንድጌል ሰባኪዎችህ ያንን አስተረውህ ከሆነ በርግጥ ገለውሀል... ለሁሉም, ከቻልክ አፍህን ቆጥብ .. እናከብራታለን ግን እንሰድባታለን የሚለው አማርኛህ እላይቤት የሚያዋጣህ አይመስለኝም ...


አንተ አመዳም ቱሉቦሎ አሁን እኔ እንደዚች ልጅ ለማለት ምን ያቅተኛል? :lol: :lol: :lol: ለሁሉም ማሪያም ታክብርልኝ ..
Get your second chance On my First Aid!
varka911
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 101
Joined: Tue Oct 22, 2013 2:30 pm

Re: ለrecho የአራስ ጥሪ

Postby ገልብጤ » Fri Oct 25, 2013 6:56 pm

ዲጎኔ wrote:ሰላም /አሻማ
ምነው ሰውየው ጸብያለህ በዳቦ ትላለህ? ለሪቾ የፈለግህውን ማቅረብ ትችላልህ ዲጎኔን ግን መጎንተል አትችልም::ማሪያም እንደተጻፈው ቅድስት ብጽእት እንላታለን እንጂ
አናመልካትም ሽልም ታለብሳለችም አንልም::ይልቅ የእውነት የቱሉቦሎ ከሆንክ አዳዴ ማሪያም ለአቴቴ አድባር እየተሳከሩ ለሚጨፍሩ ግድ የሚላቸው ወንጌል ሰባኪዎች የሚቃወሙ ከአድባሩ እምብርት እስኪወጠር የሚውጡትን ደብተራዎችህን ክርስቶስና ቤልሆር/አቴቴ አይገናኙም በልልኝ::
ወንጌላዊ ያደቴ ጉደታ ይህን ስለመሰከረ ነበር ቤቱን ያቃጠሉት ጉዶች!
ዲጎኔ ሞረቴ ከአዳበርጋ ተሀድሶ ማህበር የያደቴ ባልደረባ ከአቴቴ ደብተሮች ሩቅ ማዶ

recho እንኳን ማርያም ማረችሽ ( ዲጎኔና ሀይለማርያም ጸረ ማርያሞች እንዳይቆጡ ብቻ)

መቼም ዳቦ ለመላክ አይቻልም ስለዚህ ይህንን መርጬልሻለሁ

ታዲያ የወላድ ወገብሽን ከዚች ጋር በማነጻጸር ቅር እንዳይልሽ

http://youtu.be/OteT1TENnXs

ያው ገልቡ ሹክክ ብሎ ማየቱ አይቀርም ተው በእድሜህ በዪውልጅቱ ግን በጣም በጣም ጎበዝ ነች

እመብርሀን በሽልም ታውጣሽ


ሰሮ ሰሮ ሀይመሌ ለመናፍቁ ዲጎኔም ጭምር
ማሪያም እንደተጻፈው ቅድስት ብጽእት እንላታለን እንጂ አናመልካትም ሽልም ታለብሳለችም አንልም

ባለፈውም ዲሲ ቤተክርስቲያን ላይ ማሪያም በኛ ለይ ምንም ሀይል የላትም ብለህ አይደል እንዴ..ምስሏን አውርደህ ሰብረህ..ተጠፍንገህ ወደኍላ ታስረህ የነበርከው ....
አንተ መደዴ ሼባ
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1680
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Postby ዲጎኔ » Fri Oct 25, 2013 11:15 pm

አሻማ ኦቦ ቱሉቦሎ
ሳይቸግርህ ስሜን ጠርተህ ይህው እንደቁራ አራስ ተብዬዋና ወያንታ ዋልጌዎች ሳይቀር ተጠራሩብኝ ቅቅቅ የሰላሌው ጸረ ወያኔ ጋዜጠኛ አቤ ቶኪቻው ወያኔን እንዳለው እግዜአብሄር የስራህን ይስጥህ! የማሪያም ልጅ ጌታና ፈጣሪ ክርስቶስ ማስተዋል ይስጥህ!ሰለዚች ወጣት ማንነት ዝርዝር አምጣ ኦሮሞኛ ውዝዋዜዋ ልዩ ነው ትግሪኛ ግን የላትም ለምን?እኔ ምንቸገረኝ ለአለም ዳንኪራ ቅቅቅ
ያ ኡሌ ሰራሪቲ ነምኒ ወያኔ ነምኒ ሚቲ!
ዲጎኔ ሞረቴ ከወረገኑ ኩሽቲክ ሴሜቲክ ናይሎቲክ ትውልድ ደክሀራራ/እርቅ ስፍራ የአሁኑ ሸራተን አዲስ/ፊንፊኔ/ሸገር


ቱሉቦሎ wrote:ኦቦ ዲጎኔ ሂንሎሊን አኒ ሲፍ ካባጃ ጉዳ ቀባ

ይልቅስ ለነብሰጡሯ ይጨመርላት

http://youtu.be/lt8to_QmYu4

ይችን ልጅ ውድድ
ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states

Postby ገልብጤ » Sat Oct 26, 2013 12:41 pm

እንደቁራ አራስ ተብዬዋና

በለው ..በለው..ይህ የነጭ ሽብር መናፍቅ የመልስ ምት ይገባዋል...ርቺ
ስማ መናፍቁ ዲጎኔ የሰው ደም በከንቱ አፍስሰህ ...ያ ያፈስስከው ደም ያቃዥሀል ያስቀባጥርሀል አይደል...ይቺን ለማረሳሳት እራስህን እንደታምራት ላይኔ መናፍቅ ብትሆንም የሰው ደም ግን ሲያቃዥህ ይኖራል ....
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1680
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Postby recho » Sun Oct 27, 2013 12:25 pm

ቂቂቂቅቅቅቅ ዲጎኔ @ አራስ ተብዬዋ ቂቂቂቅ ልክ ነህ ነገሩ ... አራስ ብለህ ያከበርካት ኖራህ ስለማታውቅ አሁን ከየት ታመጣው :lol: :lol:

ዳጊቾ :lol: :lol: የህዳሴው ህጻን እንበለዋ .. እንደውም ለምን ስሙን ህዳሴ አንለውም ? :lol: :lol: ኦ ሀው ማች አይ ሚስ ዩ ጋይስ እኮ .. የእብደት አለም ዋርካ :lol:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ዲጎኔ » Sun Oct 27, 2013 5:46 pm

ሰላም ለሁላችን ይሁን
ሪችዬ ያንቺ ነገር ግራ ግብት ነው የሚለኝ::ደህን ተጨዋውተን የሚዘልፉኝን ሞግተሽ ተመልሰሽ ደግሞ ታቀምሺኛለሽ ይሁና! እዚህ አምድ ሳልደርሰበት ቱሉ ቦሎ ሲጎነትለኝ ነው መልስ የሰጠሁ::ቅድስት ማሪያም እንደተጻፈው አከብራታለሁ ከተጻፈው አልጨምርላትም አልቀንስባትም ነው ያልኩት አንቺ ከየት አምጥተሽ ተሳደበ ላልሸ ትጠየቂበታለች እባክሽ የእውነተ ምስክርነትሽን ቀጥይበት::አዳዴ ማርያምን አላቅም አልሽ ጉድ! የባሲሊያ ማርያም የአማውቴ ማሪያም ወዘተ ሁሉ ለቅ/ማሪያም በስፍራ መታሰቢያ ማን ያስረዳልኝ::አንድ ነገር ጠንቀቅ በይ በፍቅር በፖሎቲካ የተቸነፉ ወያንታዎች ወስውሰውሽ ህዳሴ ብለሽ ለልጅ ስም እንዳታወጭ ባይሆን በጦቢያ ታጋይ የአኝዋኩ ዲሞክራት ስም ስጭው::አራስ ተብዬ ያልኩትም ግራ የገባኝ ነገር ሳላለ ነው:: የማከብራት የዋርካ እህታችን እህምም ምስልሽን ቀጭኑ 'ደቤ' ካለች ወዲህ በምናቤ ሪቾን እንዴት እንደምስል የሚቸግረኝንም ተረጅልኝ::
እባክሽ በእድሜ መበልጸግ ለመሪነት ብቃት መሆኑን ከበለጸጉ ሀገሮች ተማሪ ለነገሩ ምስሌን የሚያውቁ የዋርካ ሞኒካና ጌታን ጠይቂ! ምስል እያዩ ቢወያዩ መልካም ነበር::ምናልባት ዋናው የለንደን ዋርካዊያንን እንዳገናኘ በሚቀጥለው የሰሜን አሜሪካ እግር ኩዋስ እንተያይ ይሆናል በተለጣፊ የአላሙዲና የወያኔ ሳይሆን በእውነተኛው የስፖርት ማህበራችን::
ዲጎኔ ሞረቴው ከተሀድሶ ክርስቶሳዊያን ማህበር ከኮልፌ ማሪያም በላይ

recho wrote:ቂቂቂቅቅቅቅ ዲጎኔ @ አራስ ተብዬዋ ቂቂቂቅ ልክ ነህ ነገሩ ... አራስ ብለህ ያከበርካት ኖራህ ስለማታውቅ አሁን ከየት ታመጣው :lol: :lol:
ዳጊቾ :lol: :lol: የህዳሴው ህጻን እንበለዋ .. እንደውም ለምን ስሙን ህዳሴ አንለውም ? :lol: :lol: ኦ ሀው ማች አይ ሚስ ዩ ጋይስ እኮ .. የእብደት አለም ዋርካ :lol:
ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states

Postby ገልብጤ » Sun Oct 27, 2013 6:00 pm

በጦቢያ ታጋይ የአኝዋኩ ዲሞክራት ስም ስጭው

:lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
ኡኬን :lol:
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1680
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Postby እብድሳይንቲስ » Wed Oct 30, 2013 8:23 am

በቅድምያ ለ Recho ማርያም በሽልም ታውጣሽ ካልኩ በሁዋላ...

ስማ አንተ ዲጎኔ የሚሉህ አስገራሚ ፍጥረት (አድናቅት ነው :wink: )በቃ ማንም ሲላጥብህ ይውላል አደል:: ከላይ ሐየት11 ሰማእት ምናምን ሲልህ እኮ እውነት መስሎሀል::

ይልቅስ ወንድሜ(ምናልባትም አባቴ ወይአያቴ ወይ ቅድማያቴ) ተመከር:: ተው ተመከር:: መዘላበዱ ይቅርብህ:: ዉሸቱን ቀነስ አርገው:: የህጻን አስተሳሰብህን አስወግድ (ትልቅም አይደሉ እንዴ? ጃል):: እውን አንተ ተመስገን ደሳለኝን አስተምረሀል? (ይህን ቢሰማ ልጁ ራሱን ያጠፋ ነበር)::

እናም እንደገና እባክህ ወንድሜ (ምናልባትም....) ተመከር:: ጽሁፍህን ሁሌም አነባለሁ:: አንድም አያመልጠኝ:: ለምን? አንድም በጣም ያስቁኛል ደሞም የሰው ልጅ እንዴት ደነዝ እንደሚሆን ስለሚያሳዩኝ አምላከን አመሰግናለሁ::

እናም ወንድሜ ሆይ ጻፍ:: ምን ይታወቃል እዚህ ዋርካ ላይም እንደ ተመስገን አይነት ጋዜጠኛ ታፈራ ይሆናል: :wink: (መቸም ላንተ ሁሉን ነገር ማብራራት የግድ ነውና ... አሁን ያልኩህን አትመን )

በ መጨረሻም ምስጋና: ታስታውሳለህ አንዴ ለ ስራ ባልደረቦችህ የ አማርኛ ሰርግ ተረት(አባባል) እንዴት እንደተረጎምክላቸው? :lol: :lol: :lol: :lol: ያን ያነበብኩ እለትእንደ እብድ ስስቅ ውያለሁ:: እናም ሁሌ ጻፍ:: ሞኝ አይሙት እንዲያጫውት አደል ተረቱስ?
"Everybody's a mad scientist, and life is their lab. We're all trying to experiment to find a way to live, to solve problems, to fend off madness and chaos."
David Cronenberg
እብድሳይንቲስ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 16
Joined: Fri Oct 19, 2012 11:14 pm

Postby ዲጎኔ » Thu Oct 31, 2013 1:30 am

ሰላም ለሁላችን ይሁን አብደናል ለሚሉትም ጭምር
ዋርካ ላይ ለሁሉ ከመመለስ ተቆጥቤ ያለኝን ሳካፍል ከሌሎችም ከጨዋዎችም ሆነ አብደናል ከሚሉ ለመታነጽ ጎራ እላለሁ::
እብድ ነኛ ባዩ የተሳተፍኩበትን መመልከትህና ማስታወስ ሳደንቅ ማወላገድና ማጣማምህን ግን አልወደድኩትም::ተመከር ያልከኝን ሁሉን በጎ ምክር ከማንም እቀበላለሁ አድናቆቱ ግን ይቅርብኝ::
ስለዘጋቢነትና ጋዜጠኘነት ጥርሴን ሳልነቅል የጀመርኩት የማላፍርበት ሙያ ነው::ዋርካ ላይ ጊዜ ስለሚወስድ አርታኢም ስለማያይልኝ እንዳለ ሀሳቤን አቀርባለሁ በተረፈ በስነቃልና ሚዲያ አንዳች ሳላጋንን ነው የምከትበው::
1.አንድ የትምህርት ቤት ጉዋደኝዬ ኢትዮጲያን የሰርግ ፎክ ዳንስ ጠይቆኝ ያቀረብኩትን እስኪ አንተ አቅርበውና ዋርካዊያን ይገምግሙት:-
ይሄ የማነው ቤት የደራ የኮራ የዚያ እብድ ነው ወይ የዚያ የቀብራራ..
ለባለቤትህ/ካለችህ ባልንጀሬ አይበልሽ ከፋ ሁሉ ያገባል በየወረፋ ባልንጀሬ ስሪ ጉልቻ ከንግዲህ ቀረ የእናት እንጎቻ..እኔ ያልኩትን አውቃለሁ አንተ ይህን ወደእንግሊዝኛ ከመለስክ በሁዋላ አቀርበዋለሁ::መቸስ የእኛ የጥቁሮች ነገር አንድን ጥሩ ጅምር አንሞክርም የሚሞክርን ማበረታታ ሳይሆን ማዋከብ ስራችን መሆኑ ከዚህ ቀደም እንዲህ አባባሎች ትርጉም ላይ የዋርካ ጨዋዎች ተስማተውበታል::ይህን አይነቱን ውርስ ትርጉም በሚገባ የሞከረች የዋርካዋ እቴጌይቱና ዋልጌ ቢሆንም ወያኔው ዳግማዊ ነበሩ::
2. መቸነው ጋዜጠኛ ተመስገንን አስተማርኩ ያልኩት?ያኔ ወያኔ ነጻ ፕሬስ ብሎ ልባችንን ሲያማልል በተከፈቱ ብዙ አምዶች ተሳትፌ ተባባሪ ነበርኩ::ለአማተር ጋዜጠኞች የወያኔን አፈና ሸሽተን በካቴድራል ት/ቤት ያደረግሁ አስተዋጽኦን ከማህበሩ መሪ ጠይቅ::ዲጎኔ በብስራተ ወንጌል ተማሪ ሳለ አዋቂ ጋዜጠኞች ውስጥ በህይወት ያሉ አቶ ሙሉጌታ ሉሌና ድንቅ ጋዜጠኞች ደራሲያን ብርሀኑ ዘሪሁን አማረ ማሞ ሽልማት ሙገሳ እርምት ማግኘቴን ለጉራ ሳይሆን ለሀቅ እጠቅሳለሁ::
ወያኔ ሲገባ አማተር ጋዜጠኛ ማህበር ብለው ያሰለጠናቸው ዛሬ የት ናቸው ተመስገን ወይ ጉዋደኞቹን አጠያይቅ::
ስለእድሜ አክብሮቱ የዋርካ ደናቁርት አይገባቸውም እንጂ እድሜ ጸጋ ነው በሰለጠኑሀገ ሮች ለመሪነት ብስለት ይመረጣል ታዲያ እንደአጼው መጃጀት አይደለም::ዲጎኔ ሽማግሌ አደለም በታደለው ጸጋ ከእድሜው በላይ ታሪኮች የሚከትብ በማንኛውም ታሪክ ኮርስ ባለ ኤ ነውና!
እስኪ የአምዱ ለዛ ይጠበቅ ለአራስ ተብዬ የቀረበን ወደ እንግሊዝኛ መልስና እኔን ለመተቸቱ በርታ ያለበለዚያ እኔ ላይ አፍህን ማጣበቁን አቁም!
ዲጎኔ ሞረቴ የወቅቱ የወያኔ ተለጣፊ ደራሲያን ማህበር መሪ 'ዳግላስ ጴጥሮስ' የጥንት ጉዋደኛ� wrote:በቅድምያ ለ Recho ማርያም በሽልም ታውጣሽ ካልኩ በሁዋላ...
(አድናቅት.....ይልቅስ ወንድሜ(ምናልባትም አባቴ ወይአያቴ ወይ ቅድማያቴ.... ተመከር... እውን አንተ ተመስገን ደሳለኝን አስተምረሀል?
በ መጨረሻም ምስጋና: ታስታውሳለህ አንዴ ለ ስራ ባልደረቦችህ የ አማርኛ ሰርግ ተረት(አባባል) እንዴት እንደተረጎምክላቸው
ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states

Next

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 2 guests