ለrecho የአራስ ጥሪ

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

Postby ክቡራን » Thu Oct 31, 2013 2:16 am

ሰላም ለሁላችንም ይሁን እህታችንም ማርያም ገንፎ ሰርታ የምታበላና የምታጠነክርሽ ትላክልሽ እያልኩ ( ለምሳሌ እህምምን) :D ወደ ገረመኝ ጉዳይ ቶሎ ልሂድና ቶሎ ልውጣ...
ጥያቄ ነው እንግዲ የዋርካ ጽሁፍ አርትዎት ( አርታዒ) ያስፈልገዋል ማለት ነው..???? ይሄ ማለት እኔ አንድ ጽሁፍ እጽፍና ጽሁፌን እባክህ ለህዝብ ከማቅረቤ በፊት አንብብና ገምግምልኝ እያልኩ ነው የምጽፈው ማለት ነው? :D ...እነ ዚህ አርታውያን ወንድሜ ዋርካ ላይ የሚጽፈውን ሲገመግሙለት ያስከፍሉታል?? ካስከፈሉት እኔ ልጮህ ነው....!!እኔ እዚህ ቁጭ ብዬ ወንድሜ ገባር ህዝቦች በአጸው ዘመን የዘረፉት አንሶ እሱንም ዋርካ ላይ በልጆቻቸው ደሞ ዋሌቱ ትሪፓ ትሪፓፓ ስትደረግ ማየት አልችልም:: :D ጉድ ጉድ ጉድ !! እኔ የማውቀው መጽሀፍ ድርሰት ነበር ሲገመገም ( አርትዎት የሚደረግለት ) እንጂ የዋርካ ቻት እየተገመገመ መጻፉን የሰማሁት ገና ዛሬ ነው:: :lol: ግን ወንድሜ ጋዜጠኛ ስለሆነ ጥራት ያለው ጽሁፍ ለህብረተሰቡ ማቅረብ ስላለበት ቢያስገመግም ግን ክፋት ያለው አይመስለኝም:: ቶሎ ልውጣ ብዬ እዚሁ ቀደዳ ጀመርኩ:: ሰላም አምሹ:: አብደላ እባላለሁ:: :lol:ከብስራተ ወንጌል ለታሪክና ለቅርስ ብቻውን የቀረ ጋዜጠኛ ካቴድራል ት/ቤት የጋዜጠኝነት ኮርስ የሰጠው ወንድማችን ዲጎኔ እንደጻፈው:
ዋርካ ላይ ጊዜ ስለሚወስድ አርታኢም ስለማያይልኝ እንዳለ ሀሳቤን አቀርባለሁ በተረፈ በስነቃልና ሚዲያ አንዳች ሳላጋንን ነው የምከትበው ::
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8084
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ዲጎኔ » Thu Oct 31, 2013 2:26 am

ሰላም ለሁላችን
ክቡሻ እንዲህ ስትጽፍ ስላመሰግንህ እንዳልተኛ ብዬ ነው ምንም ወያኔ ብትሆን ....

ክቡራን wrote: ጥራት ያለው ጽሁፍ ለህብረተሰቡ ማቅረብ ስላለበት ቢያስገመግም ግን ክፋት ያለው አይመስለኝም:: ቶሎ ልውጣ ብዬ እዚሁ ቀደዳ ጀመርኩ:: ሰላም አምሹ:: አብደላ እባላለሁ:: :lol:
ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states

Postby ክቡራን » Thu Oct 31, 2013 2:37 am

አሜን አሜን እጊዚአብሄ ር ያክብርልኝ ...ከጻድቃን ጎን ያቁምልኝ...አይለየን የነገ ሰው ይበለን.. አመት አመት ያድርስልኝ:: :D

ወንድማችን ዲጎኔ wrote:ሰላም ለሁላችን
ክቡሻ እንዲህ ስትጽፍ ስላመሰግንህ እንዳልተኛ ብዬ ነው ምንም ወያኔ ብትሆን ....

ክቡራን wrote: ጥራት ያለው ጽሁፍ ለህብረተሰቡ ማቅረብ ስላለበት ቢያስገመግም ግን ክፋት ያለው አይመስለኝም:: ቶሎ ልውጣ ብዬ እዚሁ ቀደዳ ጀመርኩ:: ሰላም አምሹ:: አብደላ እባላለሁ:: :lol:
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8084
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby መራራ » Thu Oct 31, 2013 9:52 am

:roll: :roll: :roll: :roll: :roll: እኒህ ጥንዶችም እንኳን ወልዳችሁ ለመሳም በቃችሁ እንዲባሉ ለ አክሱም ጺዮን ማርያም ተስያለሁ:: :lol: :lol: :lol: :lol:


ክቡራን wrote:አሜን አሜን እጊዚአብሄ ር ያክብርልኝ ...ከጻድቃን ጎን ያቁምልኝ...አይለየን የነገ ሰው ይበለን.. አመት አመት ያድርስልኝ:: :D

ወንድማችን ዲጎኔ wrote:ሰላም ለሁላችን
ክቡሻ እንዲህ ስትጽፍ ስላመሰግንህ እንዳልተኛ ብዬ ነው ምንም ወያኔ ብትሆን ....

ክቡራን wrote: ጥራት ያለው ጽሁፍ ለህብረተሰቡ ማቅረብ ስላለበት ቢያስገመግም ግን ክፋት ያለው አይመስለኝም:: ቶሎ ልውጣ ብዬ እዚሁ ቀደዳ ጀመርኩ:: ሰላም አምሹ:: አብደላ እባላለሁ:: :lol:
መራራ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 753
Joined: Sat Sep 25, 2004 9:58 am
Location: united states

Postby recho » Fri Nov 01, 2013 2:17 am

መራራ wrote::roll: :roll: :roll: :roll: :roll: እኒህ ጥንዶችም እንኳን ወልዳችሁ ለመሳም በቃችሁ እንዲባሉ ለ አክሱም ጺዮን ማርያም ተስያለሁ:: :lol: :lol: :lol: :lol:


ክቡራን wrote:አሜን አሜን እጊዚአብሄ ር ያክብርልኝ ...ከጻድቃን ጎን ያቁምልኝ...አይለየን የነገ ሰው ይበለን.. አመት አመት ያድርስልኝ:: :D

ወንድማችን ዲጎኔ wrote:ሰላም ለሁላችን
ክቡሻ እንዲህ ስትጽፍ ስላመሰግንህ እንዳልተኛ ብዬ ነው ምንም ወያኔ ብትሆን ....

ክቡራን wrote: ጥራት ያለው ጽሁፍ ለህብረተሰቡ ማቅረብ ስላለበት ቢያስገመግም ግን ክፋት ያለው አይመስለኝም:: ቶሎ ልውጣ ብዬ እዚሁ ቀደዳ ጀመርኩ:: ሰላም አምሹ:: አብደላ እባላለሁ:: :lol:
:lol: :lol: :lol: :lol: :lol: እኛንም ያኔ ማሪያም በሽልም ታውጣቹ ለማለት ያብቃነ!!! :lol: :lol:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ገልብጤ » Fri Nov 01, 2013 7:52 pm

የቃላቱ ጦርነት ዛሬ ተጀምሯል
እንደምን ዋላቹ..አመሻቹ....
ገልብጤ መረቴው ነን ...ዲጎኔ ቾርች ከተደረገበት ከሰባተኛ
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1680
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Postby ዲጎኔ » Sat Nov 02, 2013 12:15 am

ሰላም ለሁላችን ለግብረሰዶም ህልመኛና አጫፋሪው ጭምር
ዲጎኔ በእምነት ይሁን በፖለቲካ የማይመስሉትን ለማድነቁ ምሳሌዎች ደቂቀ ያሬድ በእምነት ወያኔው ስልኪ በፖለቲካ ይጠቀሳሉ::ሰሞኑን የወያኔ ክቡራን በጎነገሮች ዲጎኔ ቢያደንቅ የግብረሰዶም ህልመኛ በቅናት ተቃጥሎ ሊያጣምረን ሲጥር ዋርካን የሚያቆንሱ ከወረዱበት አልወርድ ብዬ ናቅሁት!richo aka ደቤ ሲደግም ግን ዝም ማለት አልችልም::አዎ የነደቤ ማሪያም ግብረሰዶም በሽልም ታወጣለች የስለት እያሉ የሚሰስኑ ታጸድቃለች ቅቅ የመጽሀፍ ቅዱሷ ማሪያም ግን ትውልድ ሁሉ ብጽእት እንደሚላት የተጻፈላት ይህን ትጸየፋለች አራት ነጥብ::አልመለስም ዋርካን ማቆነሱ ይመቻችሁ::እሱን ብዬ የገባሁለት ቱሉቦሎ ጋር በዋናው አምድ በስነግጥም ተሳትፏችን እንገናኛ::
ዲጎኔ ሞረቴ ዋርካን ከሚያቆንሱ እድል ፈንታ የሌለው ከሰዶማዊያን ሩቅ ማዶ

የግብረሰዶሙ አጫፋሪ wrote:""]:roll: :roll: :roll: :roll: :roll: እኒህ ጥንዶችም እንኳን ወልዳችሁ ለመሳም በቃችሁ እንዲባሉ ለ አክሱም ጺዮን ማርያም ተስያለሁ::
ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states

Postby ሻቬዝ-x » Sun Nov 03, 2013 8:26 am

ቱሉ ቦሎ

እንደው ለአራስ የሚሆን ሙዚቃ መምረጥ አልቻልክበትም

ሪቾ ይህችን ሙዚቃ አባት ከሆንሽ ለራስሽ እናት ከሆንሽም ለባልሽ መርጫለው
አባትነት እንዴት ደስ እንደሚል ስለማቅ ነው :D
ሻቬዝ-x
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 232
Joined: Tue Nov 17, 2009 5:48 am

Postby ቱሉቦሎ » Mon Nov 04, 2013 2:45 am

ሻቬዝ-x wrote:ቱሉ ቦሎ

እንደው ለአራስ የሚሆን ሙዚቃ መምረጥ አልቻልክበትም

ሪቾ ይህችን ሙዚቃ አባት ከሆንሽ ለራስሽ እናት ከሆንሽም ለባልሽ መርጫለው
አባትነት እንዴት ደስ እንደሚል ስለማቅ ነው :D


ትክክል ብለሀል ሻቬዝ : ያንተ አግባብ ያለው ሙዚቃ ነው :: የኔ አላማ ወሊድ ለቀቅ ያደረገውን ሽንጧን እንደዚች ልጅ አክሮባት እያሰራች ወደነበረበት እንድትመልሰው ነበር

በነገራችን ላይ I am alergic to Mohammed Ahmed. ዘፈኖቹ ምንም አይጥሙኝም...የራሴ ሙዚቃ አለማወቅ ሊሆን ይችላል
ቱሉቦሎ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 195
Joined: Tue Sep 04, 2012 8:13 pm

Postby ሻቬዝ-x » Mon Nov 04, 2013 12:30 pm

ቱሉቦሎ wrote:በነገራችን ላይ I am alergic to Mohammed Ahmed. ዘፈኖቹ ምንም አይጥሙኝም...የራሴ ሙዚቃ አለማወቅ ሊሆን ይችላል


ሙዚቃ እንግዲህ እንደስሜትህ ነው ...የምርጫ የቴስት ጉዳይ ነው አንተን ወዝወዝ ነቅነቅ የሚያደርገው የዘመኑ ሙዚቃ ይሆናል የሚመችህ

ይመችህ
ሻቬዝ-x
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 232
Joined: Tue Nov 17, 2009 5:48 am

Previous

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 5 guests