ካሚላት መሀመድ ዛሬ የት ነው ያለችው..??

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

ካሚላት መሀመድ ዛሬ የት ነው ያለችው..??

Postby ክቡራን » Mon Oct 28, 2013 4:27 pm

21 ዓመቷን ካሚላት መሃዲ ብዙዎች ታስታውሷታላችሁ። 1999 ፊቷ ላይ አንዱ ጎረምሳ አሲድ ደፍቶባት ከፍተኛ መነጋገሪያ ሆና ነበር። ከዚያ በኋላ ለህክምና ታይላንድ መሄዷንም እናውቃለን። ለመሆኑ ካሚላት ዛሬ የት ነች? ከታች ያለችዋን ሊንክ ይጫኑ::
http://www.etthisweek.com/%E1%8A%AB%E1% ... %E1%88%9B/
"
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8083
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: ካሚላት መሀመድ ዛሬ የት ነው ያለችው..??

Postby recho » Fri Nov 01, 2013 2:27 am

ክቡራን wrote:21 ዓመቷን ካሚላት መሃዲ ብዙዎች ታስታውሷታላችሁ። 1999 ፊቷ ላይ አንዱ ጎረምሳ አሲድ ደፍቶባት ከፍተኛ መነጋገሪያ ሆና ነበር። ከዚያ በኋላ ለህክምና ታይላንድ መሄዷንም እናውቃለን። ለመሆኑ ካሚላት ዛሬ የት ነች? ከታች ያለችዋን ሊንክ ይጫኑ::
http://www.etthisweek.com/%E1%8A%AB%E1% ... %E1%88%9B/
"
ታሪክ ከምታበዛ ካሚላት እኮ አገባሽች :D :D ብትል እኮ በቂ ነው ክቡዋ :lol: :lol:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Re: ካሚላት መሀመድ ዛሬ የት ነው ያለችው..??

Postby ክቡራን » Fri Nov 01, 2013 4:03 am

ታሪክ አበዛሁ አይደል እህታችን..?? እንዳልሽው ባጭሩ መጻፍ ይቻል ነበር እኔ ግን አላህ ሁለተኛ እንደወለዳት ( ኡፕስ በስልምና መዋለድ የለም) እንደፈጠራት አድርጌ ስለገመትኩ ትንሽ አበዛሁት መሰለኝ:; ቢበዛም ግን ይገባታል:;. ከሞት እንደተነሳች ያህል ነው..አንቺ ግን ስለ ሰርጔ ቡዙ እንዲወራ የፈለግሽ አትመስዩም:: ያለ ሰርግ ነው እንዴ ልጅ የታቀፍሽው..?? :lol: የካሚላት ሰርግ የደበረሽ ይመስላል:; ያለ ሰርግ ዝም ብለው አልጋ ላይ የተሳፈሩ ሴቶች በሰርግ የተዳሩትን ሲያዩ አንድ ለናቱ የሆነውን ብልታቸውን ያጡ እስኪመስላቸው ድረስ ይበሳጫሉ:: ስመራመር ደረስኩበት:: :lol: እንዴት ነሽ ግን ..?? እየጠገግሽ ነው..?

ጥገቷ እህታችን wrote:
ክቡራን wrote:21 ዓመቷን ካሚላት መሃዲ ብዙዎች ታስታውሷታላችሁ። 1999 ፊቷ ላይ አንዱ ጎረምሳ አሲድ ደፍቶባት ከፍተኛ መነጋገሪያ ሆና ነበር። ከዚያ በኋላ ለህክምና ታይላንድ መሄዷንም እናውቃለን። ለመሆኑ ካሚላት ዛሬ የት ነች? ከታች ያለችዋን ሊንክ ይጫኑ::
http://www.etthisweek.com/%E1%8A%AB%E1% ... %E1%88%9B/
"
ታሪክ ከምታበዛ ካሚላት እኮ አገባሽች :D :D ብትል እኮ በቂ ነው ክቡዋ :lol: :lol:
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8083
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: ካሚላት መሀመድ ዛሬ የት ነው ያለችው..??

Postby መራራ » Fri Nov 01, 2013 11:56 am

ከ ካሚላት የተረፈውን አሲድ ነበር ለ አንቺ መጋት የምር :lol: :lol: :lol: አንድ ለ እናቱ ብልት አለሽ ግን አንቺ? እኔ እንዲሁ ሳስብሽ ግን: ያኔ ህወሀት ባቀናበረው ድራማ: ሀውዜን ላይ ቦንብ የዘነበ ግዜ ያጣሽው ነው የሚመስለኝ:: :lol: :lol: :lol: ዱቅ ብለሽ ቁልቋልሽን ስትቸረችሪ ሳትነጠቂ አልቀረሽም:: ቀላል ምቅንቅናም ነሽ እንዴ በ ሄዋን ዘር! :lol: :lol: :lol: :lol:

ክቡራን wrote:ታሪክ አበዛሁ አይደል እህታችን..?? እንዳልሽው ባጭሩ መጻፍ ይቻል ነበር እኔ ግን አላህ ሁለተኛ እንደወለዳት ( ኡፕስ በስልምና መዋለድ የለም) እንደፈጠራት አድርጌ ስለገመትኩ ትንሽ አበዛሁት መሰለኝ:; ቢበዛም ግን ይገባታል:;. ከሞት እንደተነሳች ያህል ነው..አንቺ ግን ስለ ሰርጔ ቡዙ እንዲወራ የፈለግሽ አትመስዩም:: ያለ ሰርግ ነው እንዴ ልጅ የታቀፍሽው..?? :lol: የካሚላት ሰርግ የደበረሽ ይመስላል:; ያለ ሰርግ ዝም ብለው አልጋ ላይ የተሳፈሩ ሴቶች በሰርግ የተዳሩትን ሲያዩ አንድ ለናቱ የሆነውን ብልታቸውን ያጡ እስኪመስላቸው ድረስ ይበሳጫሉ:: ስመራመር ደረስኩበት:: :lol: እንዴት ነሽ ግን ..?? እየጠገግሽ ነው..?

ጥገቷ እህታችን wrote:
ክቡራን wrote:21 ዓመቷን ካሚላት መሃዲ ብዙዎች ታስታውሷታላችሁ። 1999 ፊቷ ላይ አንዱ ጎረምሳ አሲድ ደፍቶባት ከፍተኛ መነጋገሪያ ሆና ነበር። ከዚያ በኋላ ለህክምና ታይላንድ መሄዷንም እናውቃለን። ለመሆኑ ካሚላት ዛሬ የት ነች? ከታች ያለችዋን ሊንክ ይጫኑ::
http://www.etthisweek.com/%E1%8A%AB%E1% ... %E1%88%9B/
"
ታሪክ ከምታበዛ ካሚላት እኮ አገባሽች :D :D ብትል እኮ በቂ ነው ክቡዋ :lol: :lol:
መራራ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 753
Joined: Sat Sep 25, 2004 9:58 am
Location: united states

Re: ካሚላት መሀመድ ዛሬ የት ነው ያለችው..??

Postby ክቡራን » Fri Nov 01, 2013 6:57 pm

እህሳ ታዲያስ እንዴት ነው...ካገር ጉዳይ በላይ የታች በሌው ጉዳይ ክፉኛ ያስስብሀል...?? አንተ ምን ጎሎብህ ወዳጄ....ቸሩ አምላክ ሁለቱንም አድሎህ..!!

ዘለቀ wrote:ከ ካሚላት የተረፈውን አሲድ ነበር ለ አንቺ መጋት የምር :lol: :lol: :lol: አንድ ለ እናቱ ብልት አለሽ ግን አንቺ? እኔ እንዲሁ ሳስብሽ ግን: ያኔ ህወሀት ባቀናበረው ድራማ: ሀውዜን ላይ ቦንብ የዘነበ ግዜ ያጣሽው ነው የሚመስለኝ:: :lol: :lol: :lol: ዱቅ ብለሽ ቁልቋልሽን ስትቸረችሪ ሳትነጠቂ አልቀረሽም:: ቀላል ምቅንቅናም ነሽ እንዴ በ ሄዋን ዘር! :lol: :lol: :lol: :lol:

ክቡራን wrote:ታሪክ አበዛሁ አይደል እህታችን..?? እንዳልሽው ባጭሩ መጻፍ ይቻል ነበር እኔ ግን አላህ ሁለተኛ እንደወለዳት ( ኡፕስ በስልምና መዋለድ የለም) እንደፈጠራት አድርጌ ስለገመትኩ ትንሽ አበዛሁት መሰለኝ:; ቢበዛም ግን ይገባታል:;. ከሞት እንደተነሳች ያህል ነው..አንቺ ግን ስለ ሰርጔ ቡዙ እንዲወራ የፈለግሽ አትመስዩም:: ያለ ሰርግ ነው እንዴ ልጅ የታቀፍሽው..?? :lol: የካሚላት ሰርግ የደበረሽ ይመስላል:; ያለ ሰርግ ዝም ብለው አልጋ ላይ የተሳፈሩ ሴቶች በሰርግ የተዳሩትን ሲያዩ አንድ ለናቱ የሆነውን ብልታቸውን ያጡ እስኪመስላቸው ድረስ ይበሳጫሉ:: ስመራመር ደረስኩበት:: :lol: እንዴት ነሽ ግን ..?? እየጠገግሽ ነው..?

ጥገቷ እህታችን wrote:
ክቡራን wrote:21 ዓመቷን ካሚላት መሃዲ ብዙዎች ታስታውሷታላችሁ። 1999 ፊቷ ላይ አንዱ ጎረምሳ አሲድ ደፍቶባት ከፍተኛ መነጋገሪያ ሆና ነበር። ከዚያ በኋላ ለህክምና ታይላንድ መሄዷንም እናውቃለን። ለመሆኑ ካሚላት ዛሬ የት ነች? ከታች ያለችዋን ሊንክ ይጫኑ::
http://www.etthisweek.com/%E1%8A%AB%E1% ... %E1%88%9B/
"
ታሪክ ከምታበዛ ካሚላት እኮ አገባሽች :D :D ብትል እኮ በቂ ነው ክቡዋ :lol: :lol:
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8083
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 2 guests