ወይኔ ወይኔ ሺ ግዜ ሞቼ መዳህኔአለም ክርስቶስ አዳነኝ

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

Re: ወይኔ ወይኔ ሺ ግዜ ሞቼ መዳህኔአለም ክርስቶስ አዳነኝ

Postby ወርቅነች » Wed Nov 20, 2013 6:02 pm

ቅቅቅ.... የዋራካ ምድራዊው ጌታ ሰላም ነው :lol: :lol: ይህን ቦላሌ የታጠቀውን በሬ ይሁን አህያ እንዳልተግራ ፈርሰ እተፈራገጠ ነው ትላለች ጀሚላ ከቸርችል ጎዳና :lol: :lol:


ጌታ wrote:
ወርቅነች wrote:ቅቅቅ...እኔ እኮ ገርሞኝ ነው :lol: ክርስቶሰ አታመንዝሩ ነው እንጂ ያለው በኮንዶምና በምሰክር ወርቀት ግድ የለም ይቻላል ያለበት ቦታ ሰለማላውቅ ነው... እሺ...


ወርቅነሽ አዳልጦት ቁምነገር ጻፈ...........
ወርቅነች
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 967
Joined: Sun Oct 03, 2010 10:05 am

Re: ወይኔ ወይኔ ሺ ግዜ ሞቼ መዳህኔአለም ክርስቶስ አዳነኝ

Postby መራራ » Thu Nov 21, 2013 8:30 am

:lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: ክቡዬን (ካርቦንዬን) ነው ሳታውቀው: አናቷን በ መጥረቢያ የመታሀት የጥንት የጠዋቱ:: ማን ያርዳ የ ቀበረ: ማን ይናገር የነበረ አይደል ተረቱስ? ሰው አገኘሁ ብላ ጭራዋን ቆልታ ነበር :lol: :lol: :lol: የምሬን ለ ክቡዬ በጌ አዘንኩኝ:: :oops: :oops: :oops:


ጌታ wrote:
ወርቅነሽ አዳልጦት ቁምነገር ጻፈ...........
መራራ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 753
Joined: Sat Sep 25, 2004 9:58 am
Location: united states

Postby ወርቅነች » Thu Nov 21, 2013 8:54 am

ሰው አግኝተሽ ሞተሻል :: ገልቤው ያራዳ ልጅን እስኪ አማክሪው የኔ ሰማያዊ በግ Laughing Laughing Laughing Laughing እንደ አንቺ ፈሱን አስፈስተን ከ ዋርካ ያባረርነው ሽርጣም ነው :: አክዬ እንኳን ይበቃው የነበረ ጀማላ Laughing Laughing Laughing ሞኝባገኛም


ቅቅቅቅቅ..ቅቅቅቅቅ.....ገልብጤ ይሙት....እኔ ትዝ የሚለኝ ያ ሸርጣም ጀማላ ማዙካህን ነጭቶ ክፈል ሰትለው እግር አውጪን ብሎ ፈረጠጠ ትለሀለች ጀሚላ ከችርችል ጎዳና :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

መራራ wrote:ወይኔ ካርቦንዬ! እንዲህ አሸማቅቄሻለሁ ለካ? :lol: :lol: :lol: የንጋቷን ኮኮብ መጥቶ የሚናገርልሽ እስክትመኚ አስደርሼሻለሁ ለካ የኔ ጢቢኛ :lol: :lol: :lol: :lol: አደይ ንግስቲዬ ሙች ትንሽ እርድና የገባሽ እየመሰለኝ የተሸወድኩበት ግዜ ሁሉ አሁን ቆጨኝ:: ለካ እንደወረደ ነሽ ሙች! :lol: :lol: :lol: እንደ አስናቀ አጥንትሽን አድቅቄልሻለሁና! :lol: :lol: :lol: ሁሜዲን (ወርቅነሽን) አንቺ ዋርካን አይደለም: ዱሽ ጣቶችሽ ኪቦርድ ሳይነኩ እኮ ነው የማውቀው:: :lol: :lol: :lol: :lol: ሰው አግኝተሽ ሞተሻል:: ገልቤው ያራዳ ልጅን እስኪ አማክሪው የኔ ሰማያዊ በግ :lol: :lol: :lol: :lol: እንደ አንቺ ፈሱን አስፈስተን ከ ዋርካ ያባረርነው ሽርጣም ነው:: አክዬ እንኳን ይበቃው የነበረ ጀማላ :lol: :lol: :lol: ሞኝባገኛም:: ልእልት መራራን ደርዘን ጀማላ ይዘሽ ብትመጪም አትመክቺያትም እና አትድከሚ:: ኳሻኩራም የ ህወሀት ጭን-ገረድ:: :lol: :lol: :lol: :lol:


ክቡራን wrote:የተማረ ሰው ይግደለኝ ..ይሉ ነበር እትዬ ጠንፌ.. :D ያልኩሽን ሀማል በሚገባ አውቀሽዋል.. :lol: :D እህ! እሱ ነው እኔና አንቺ ተግባብተናል:: :D ጠንቀቅ በይ ! አልያዝ ብሎ ነው ዕንጂ ካባያ በሬ ጋር ቢታሰር ድንግል መሬት ማረስ የሚችል ጉልበት አለው ስልሽ በርግጠኝነት ነው:: ቻው ወርቅዬ ዊል ቶክ ቱ ዩ ሌተር 8)

ወርቅዬ እንደተቀኘችው:
እንደ ደደቦቹ ና እንደመረራቸው አትሁን...በቸርቸል ጎዳናዋ ጀሚላ ብቻ እወቀኝ...

ወርቅነች
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 967
Joined: Sun Oct 03, 2010 10:05 am

Postby መራራ » Thu Nov 21, 2013 11:59 am

እውነትም ሴት ነህ ለካ ወርቅነች :lol: :lol: :lol: :lol: ሁሜዲ ሙት ለ ክቡራን (ካርቦንዬ) ምርጥ ሴት ነህ:: :lol: :lol: በ 2006 ለማረክነው ሽርጣም እንዴት አሁን ጥይት ልናባክን ይቻለናል? :lol: :lol: :lol: :lol: ደጉ ምን ነበር ያለህ ያኔ? አዎ: ሁሜዲ እና እባብን መንገድ ላይ ስታገኙአቸው: ለ እባቡ መንገድ ስጡ እና አሳልፉት: ሁሜዲን ግን አናት አናቱን ቀጥቅጣቹህ ግደሉት:: :lol: :lol: :lol: ዋርካዎች መልሰው እስኪያሽጉህ: ይሄ የሳውዲ መንግስትም ወይ ምህረት ሰጥቶህ ከመሸክበት ወጥተህ መጫንህን እስክትጀምር: ዋርካ በ አንተ መጥፎ ጠረኗን እንደተጎናጸፈች መክረሟ ግድ ይላል:: :lol: :lol: :lol:

[quote="ወርቅነች"]

ማዙካህን ነጭቶ ክፈል ሰትለው እግር አውጪን ብሎ ፈረጠጠ ትለሀለች ጀሚላ ከችርችል ጎዳና :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
መራራ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 753
Joined: Sat Sep 25, 2004 9:58 am
Location: united states

Postby ክቡራን » Thu Nov 21, 2013 12:48 pm

ጀሚል ነፍሴ እንደገለጸችው እጠቅሳለሁ..
"ቅቅቅቅ .... ይህን በ አህይ መልክ የፈጠረውን መራራ በሬ "" የጥቅሱ መጨረሻ::

ሰላም ነው ቤቱን የከፈትክልን ወንድማችን ና ተወያዮች ( ደብል አይደንትቲ ያላችሁን አይመለክትም) :: እንዴት ነሽልኝ ጀሚል ነፍስየዋ! :D መቼም ቅኔሽ እኮ እያሳቀኝ ነው:: እኔ ዋርካ ስገባ አንዳንዴ እየተናደድኩና እያዘንኩ ስለምጽፍ ቡዙም ስቄ አላውቅም:: ምናለ ዘና ብዬ የምጽፍበት ዘመን በመጣ!! :wink: አብሽሪ ይሄም ያልፋል...ስለ ጥበብ የምናወራበት ጊዜ ሩቅ አይሆንም:: ስለ አበቦችና ባአበቦች መካከል ስላሉ ውበቶች ...ስለ ህይወት ስለ ምሽቷ ጨረቃ...በምሽት ጨረቃ ሰላ ሰላ በይ እያለ በመዝፈን ወደ ምድር ስለሚነፍሰው ቀዝቀዝ ያለ ንፋስ .. :D እንጽፋለን አንድ ቀን ..ይሄ የሚሆነው በቅርብ ቀን ባለ ደብል አይደንትቲዎችን ላከር ውስጥ ስንቆልፍባቸው ነው:: አንቺ ብቻ በርቺ:: ለካ ያ የምናውቀው ሰወዬ ሌላ ቦታ ሽማግሌው የሚባል ስም አለው...?? ! ጉድ ! እኔ መቼ አወኩልሽ...? :lol: ተጫወቺ አብሽሪ ! ስለኔ ማንነት አታስቢ...ክብርነታችን ሾተል የሰጠው ምስክርነት ከበቂ በላይ ነው:: ሰላም ሁኚ:: ሰላም በቤታቹ ይግባ የሰላም ብእር ለያዛቹ እጆች...

ለሌሎቻችሁ....
ዘንዶ አልጋቹ ላይ ወጥቶ ይነቃችሁ::
አሚን!! ወበረካቱ ወሰላማቱ ወስብሀቱ:: :lol: :D
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8103
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ወርቅነች » Thu Nov 21, 2013 1:05 pm

እውነትም ሴት ነህ ለካ ወርቅነች Laughing Laughing Laughing Laughing


ታዲያ ያቺን ነጭቶልህ የፈረጠጠው ጀማላ መሰልኩህ :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

ሁሜዲ ሙት ለ ክቡራን (ካርቦንዬ ) ምርጥ ሴት ነህ :: Laughing Laughing በ 2006


ቅቅቅቅቅ.... ክብዮ እንዳንተ ያለ የደብተራ ሉጢ መሰለህ እንዴ 8) 8) 8) 8) :lol: :lol: :lol: :lol:

ለማረክነው ሽርጣም እንዴት አሁን ጥይት ልናባክን ይቻለናል ? Laughing Laughing Laughing Laughing


መጀምሪያ ቦላሌህ ውስጥ ለቀህ የቋጠርከውን ቅዘን ጥረግ :lol: :lol: :lol: :lol:

ደጉ ምን ነበር ያለህ ያኔ ? አዎ : ሁሜዲ እና እባብን መንገድ ላይ ስታገኙአቸው : ለ እባቡ መንገድ ስጡ እና አሳልፉት : ሁሜዲን ግን አናት አናቱን ቀጥቅጣቹህ ግደሉት :: Laughing Laughing Laughing


የከብዮ አልበቃ ብሎህ የደጉን ከጀልክ :lol: ለመሆኑ ደጉ ያኔ እንዴት ይህ ጀማላ ሸርጣም ምን በያደረገው ነው እንዲህ ያማረረው :lol: :lol: :lol:

ዋርካዎች መልሰው እስኪያሽጉህ :


ቅቅቅቅቅ. ልማደኛ ናችሁ ሲተከልላችሁ ዋርካ ዋርካ ትላላቸሁ :lol: :lol: :lol: :lol:

ይሄ የሳውዲ መንግስትም ወይ ምህረት ሰጥቶህ ከመሸክበት ወጥተህ መጫንህን እስክትጀምር : ዋርካ በ አንተ መጥፎ ጠረኗን እንደተጎናጸፈች መክረሟ ግድ ይላል :: Laughing Laughing


ቅቅቅቅቅቅቅ.....ሁሜዲን እንዲህ ብዮ ባስፈራራው የአባ መረረው ልጅ ከናትዋ ፈርጥታ እዚሁ ከኔ ጋር ሳውዲ አለችና ከመሽኩበት አልወጣም..ሙጥኝ ብሎ ከሷ ጋር ተሸሽጎል...ወርቅነች እንድሆን የሚደፍራት ገና አልተፈጠርም ትለሀልች ጀሚላ ከችርችል ጎዳና :lol: :lol: :lol: :lol:


መራራ wrote:እውነትም ሴት ነህ ለካ ወርቅነች :lol: :lol: :lol: :lol: ሁሜዲ ሙት ለ ክቡራን (ካርቦንዬ) ምርጥ ሴት ነህ:: :lol: :lol: በ 2006 ለማረክነው ሽርጣም እንዴት አሁን ጥይት ልናባክን ይቻለናል? :lol: :lol: :lol: :lol: ደጉ ምን ነበር ያለህ ያኔ? አዎ: ሁሜዲ እና እባብን መንገድ ላይ ስታገኙአቸው: ለ እባቡ መንገድ ስጡ እና አሳልፉት: ሁሜዲን ግን አናት አናቱን ቀጥቅጣቹህ ግደሉት:: :lol: :lol: :lol: ዋርካዎች መልሰው እስኪያሽጉህ: ይሄ የሳውዲ መንግስትም ወይ ምህረት ሰጥቶህ ከመሸክበት ወጥተህ መጫንህን እስክትጀምር: ዋርካ በ አንተ መጥፎ ጠረኗን እንደተጎናጸፈች መክረሟ ግድ ይላል:: :lol: :lol: :lol:

ወርቅነች wrote:
ማዙካህን ነጭቶ ክፈል ሰትለው እግር አውጪን ብሎ ፈረጠጠ ትለሀለች ጀሚላ ከችርችል ጎዳና :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
ወርቅነች
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 967
Joined: Sun Oct 03, 2010 10:05 am

Postby መራራ » Fri Nov 22, 2013 6:58 am

የ ግብረ-ሰዶማዊያን የ ጋብቻ ዘመን የ ዝንብን እድሜ ያህል ነው እንዴ እናንተዬ? :lol: :lol: :lol: ክቡዬን ከ ዲጎ ጋር ወልዳችሁ ሳሙ ብለን ከመረቅን ገና ሳምንታት አይደል እንዴ የተቆጠሩት? ካርቦንዬ ከመቼው ፍቺ ፈጽማ ነው ታዲያ ከባለ ሽርጡ ሁሜዲ (ወርቅነህ ገበየሁ) ጋር ሌላ ጋብቻ መፈጸሟ? :lol: :lol: :lol: :lol:

ክቡራን wrote:ጀሚል ነፍሴ እንደገለጸችው እጠቅሳለሁ..
"ቅቅቅቅ .... ይህን በ አህይ መልክ የፈጠረውን መራራ በሬ "" የጥቅሱ መጨረሻ::

ሰላም ነው ቤቱን የከፈትክልን ወንድማችን ና ተወያዮች ( ደብል አይደንትቲ ያላችሁን አይመለክትም) :: እንዴት ነሽልኝ ጀሚል ነፍስየዋ! :D መቼም ቅኔሽ እኮ እያሳቀኝ ነው:: እኔ ዋርካ ስገባ አንዳንዴ እየተናደድኩና እያዘንኩ ስለምጽፍ ቡዙም ስቄ አላውቅም:: ምናለ ዘና ብዬ የምጽፍበት ዘመን በመጣ!! :wink: አብሽሪ ይሄም ያልፋል...ስለ ጥበብ የምናወራበት ጊዜ ሩቅ አይሆንም:: ስለ አበቦችና ባአበቦች መካከል ስላሉ ውበቶች ...ስለ ህይወት ስለ ምሽቷ ጨረቃ...በምሽት ጨረቃ ሰላ ሰላ በይ እያለ በመዝፈን ወደ ምድር ስለሚነፍሰው ቀዝቀዝ ያለ ንፋስ .. :D እንጽፋለን አንድ ቀን ..ይሄ የሚሆነው በቅርብ ቀን ባለ ደብል አይደንትቲዎችን ላከር ውስጥ ስንቆልፍባቸው ነው:: አንቺ ብቻ በርቺ:: ለካ ያ የምናውቀው ሰወዬ ሌላ ቦታ ሽማግሌው የሚባል ስም አለው...?? ! ጉድ ! እኔ መቼ አወኩልሽ...? :lol: ተጫወቺ አብሽሪ ! ስለኔ ማንነት አታስቢ...ክብርነታችን ሾተል የሰጠው ምስክርነት ከበቂ በላይ ነው:: ሰላም ሁኚ:: ሰላም በቤታቹ ይግባ የሰላም ብእር ለያዛቹ እጆች...

ለሌሎቻችሁ....
ዘንዶ አልጋቹ ላይ ወጥቶ ይነቃችሁ::
አሚን!! ወበረካቱ ወሰላማቱ ወስብሀቱ:: :lol: :D
መራራ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 753
Joined: Sat Sep 25, 2004 9:58 am
Location: united states

Postby ወርቅነች » Fri Nov 22, 2013 9:32 am

ቅቅቅቅቅ... አንት የመረርህ በሬ :lol: ግብረ - ሶዶማዊ ጋብቻ የሚፈጸመው የነ ቄሰ ተድላ ሀይሉ ቤተ ክርስቲያን ነው እንጂ ዋርካ ላይ አይደለም እዚያው የለመዳችሁበት ትለሀለች ጀሚላ ከቸርችል ጎዳና :lol: :lol: :lol: :lol:

መራራ wrote:የ ግብረ-ሰዶማዊያን የ ጋብቻ ዘመን የ ዝንብን እድሜ ያህል ነው እንዴ እናንተዬ? :lol: :lol: :lol: ክቡዬን ከ ዲጎ ጋር ወልዳችሁ ሳሙ ብለን ከመረቅን ገና ሳምንታት አይደል እንዴ የተቆጠሩት? ካርቦንዬ ከመቼው ፍቺ ፈጽማ ነው ታዲያ ከባለ ሽርጡ ሁሜዲ (ወርቅነህ ገበየሁ) ጋር ሌላ ጋብቻ መፈጸሟ? :lol: :lol: :lol: :lol:

ክቡራን wrote:ጀሚል ነፍሴ እንደገለጸችው እጠቅሳለሁ..
"ቅቅቅቅ .... ይህን በ አህይ መልክ የፈጠረውን መራራ በሬ "" የጥቅሱ መጨረሻ::

ሰላም ነው ቤቱን የከፈትክልን ወንድማችን ና ተወያዮች ( ደብል አይደንትቲ ያላችሁን አይመለክትም) :: እንዴት ነሽልኝ ጀሚል ነፍስየዋ! :D መቼም ቅኔሽ እኮ እያሳቀኝ ነው:: እኔ ዋርካ ስገባ አንዳንዴ እየተናደድኩና እያዘንኩ ስለምጽፍ ቡዙም ስቄ አላውቅም:: ምናለ ዘና ብዬ የምጽፍበት ዘመን በመጣ!! :wink: አብሽሪ ይሄም ያልፋል...ስለ ጥበብ የምናወራበት ጊዜ ሩቅ አይሆንም:: ስለ አበቦችና ባአበቦች መካከል ስላሉ ውበቶች ...ስለ ህይወት ስለ ምሽቷ ጨረቃ...በምሽት ጨረቃ ሰላ ሰላ በይ እያለ በመዝፈን ወደ ምድር ስለሚነፍሰው ቀዝቀዝ ያለ ንፋስ .. :D እንጽፋለን አንድ ቀን ..ይሄ የሚሆነው በቅርብ ቀን ባለ ደብል አይደንትቲዎችን ላከር ውስጥ ስንቆልፍባቸው ነው:: አንቺ ብቻ በርቺ:: ለካ ያ የምናውቀው ሰወዬ ሌላ ቦታ ሽማግሌው የሚባል ስም አለው...?? ! ጉድ ! እኔ መቼ አወኩልሽ...? :lol: ተጫወቺ አብሽሪ ! ስለኔ ማንነት አታስቢ...ክብርነታችን ሾተል የሰጠው ምስክርነት ከበቂ በላይ ነው:: ሰላም ሁኚ:: ሰላም በቤታቹ ይግባ የሰላም ብእር ለያዛቹ እጆች...

ለሌሎቻችሁ....
ዘንዶ አልጋቹ ላይ ወጥቶ ይነቃችሁ::
አሚን!! ወበረካቱ ወሰላማቱ ወስብሀቱ:: :lol: :D
ወርቅነች
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 967
Joined: Sun Oct 03, 2010 10:05 am

Postby ፕላዞግ » Sun Nov 24, 2013 1:58 am

ሶስተኛ ተመርመር::
የነጭ የደም ህዋስ ቁጥር ሲያንስ ቫይረሱን የመለየት ሙከራውን አስተማማኝ አያደርገውም:: ኢንፌክሽን የነጭ የደም ህዋሳትን ቁጥር ያበዛል እንጂ አያሳንስም:: ያውም ትኩሳት እና የህመም ምልክት ሳይኖር! የኤች አይ ቪ ምርመራህን በድጋሚ አረጋግጥ:: ደህና ነኝ ብለህ ለመደምደም ጊዜው ገና ነው::
ውጤቱ ምንም ይሁን ምን የባህሪ ለውጥ ግን እጅግ ያስፈልግሀል:: መልካም ዕድል::
ፕላዞግ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 38
Joined: Sat Dec 06, 2008 7:21 pm

Postby recho » Mon Nov 25, 2013 2:01 pm

ወንድም ጆሮ ...

እግዜር ሊያስተምርህ ሲፈልግ ጆሮህ ያልተወራ ሰማ ... ከንግዲህ ወይ ለምህረት ወይ ለቅስፈት ያንን አሰምቶሀል ... ወደቀድሞው ሂወትህ እንዳትመለስ .. ፈጽሞ .. በአንድ ተወሰንና ከህሊና ጭንቀት እና ወቀሳ እንዲሁም ከክፉ ደዌ ተጠበቅ ... አምላክ ይርዳህ ..

ጀነራል ገልቡ .. በቃ አንተ ጃስ ሳይሉህ ዘለህ ሁሉም ላይ ጉብ ነው አይደል ? መሳደብ ስታይላችን ሆኖ ይቅር እንዲህ :lol: በል አንዳንዴ አንዳንዱን እያየህ እለፍ እስቲ አመዶ :lol: :lol:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

....

Postby ደጉ » Mon Nov 25, 2013 6:24 pm

ወንድም ጆሮ በቅድሚያ እንኩዋን ደስ አለህ !! የ ሻማ መግዢያ ተበድሬም ቢሆን አበራልህለሁ ...:) ኖ! ሻማ ማብራቱ አይደለም ቁም ነገሩ ...አይነጋ መስሉዋት...እሚባለው አይነት ምሳሌ ነው ያጋጠምህ....ከዛን ቀን ውጪ ሴክስ ማድረግ እማትችል ይመስል ያለ ኮንዶም ያውም ከ ሰበ ነክ ሴቶች ጋ ማድረግህ ያስደነግጣል...እነሱ በጥንቃቄ ከወንዱ ሳይሻሉ ቀርተው አይደለም...ችግሩ የ ሰከሩ ወንዶች ልክ እንደ አንተ ተጽእኖ እያደርጉባቸው ያለ ኮንዶም ስለሚጠቅሙ እነሱ የመያዝ እድላቸው የሰፋና ለሌላውም በቀላሉ ማስተላለፍ ይችላሉ...እንዳልከው የምታምንበት መድህኒ አለም በዚህ ትምህርት ስለሰጠህ ሁለተኛ ያለ ኮንዶም ላለመጠቅም ሞክር...ግን ሌላ እምመክርህ ..አታስቆርጠውም አንተም ገዳም አትግባ እባክህ...:) ባይሆን በመጠጥ ተገፋፍተህ ወሲብ አትፈፅም ከፈጠምክም ኮንዶም ተጠቅም ...ኮንዶም ከሌለህ ሴፍ የሆነ የቻይኒዝ ቴሌ ፓቲ ሴክስ ተጠቀም ..በ አንድ ሜትር ርቀት ከልጅትዋ ክሮስ ሌግ ቁጭ ብላችሁ መጠቀም ነው...:) ያን ከተጠቀምክ ምርመራም አያስፈልግህም.. :D
..ወንድማችን ስጋትህ ጭንቀትህን በጣም ተረድቻለሁ ..አይደለም ኤድስ አንድ ጊዜ አገር ቤት ለደም ምርመራ ገጠር ውስጥ የካቶሊክ ክሊኒክ ሄጄ ደምህ ወፍሩዋል ብለውኝ አዲስ አበባ በ አስቸኩዋይ ሄጄ የሰጡኝ መልስ ኖርማል ነው ነበር..ለመን እዛ እንደ እሱ አሉኝ ስላቸው...ደም ወስደው ወረቀት ላይ አደርገው ከከለር ጋ ስለሚያመሳስሉ እንደዚህ አይነት ችግር እሚፈጠረው እንደ ተመልካቹ አይን ነው አሉኝ..እኔም ስቄ ወደ እዛው ተመለስኩ.. :D አስበው ደም ከወፈረ እንደ ልብ መዙዋዙዋር እስካልቻለ ድረስ የ ደጉ ህይወት ስጋት ወደቀ ማለት አይደለም..? :D
...ወንድማችን በቁም ነገር ታሪክህን ስላጫወትከን ከልብ አመሰግናለሁ::
"STUPID IS AS STUPID DOES " :D
ደጉ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4426
Joined: Mon Dec 15, 2003 10:39 am
Location: afghanistan

Postby ገልብጤ » Mon Nov 25, 2013 8:22 pm

በ አንድ ሜትር ርቀት ከልጅቷ ክሮስ ሌግ ቁጭ ብለጩ መጠቀም ነው

:lol: :lol: :lol:
አሪፍ ምክር ነው ደጉ ልጁ ከሰማህ
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1680
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Previous

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: Google Adsense [Bot] and 3 guests