ስለ ዋርካ ቻት የሚያስረዳኝ ?????

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

ስለ ዋርካ ቻት የሚያስረዳኝ ?????

Postby melkam » Tue Mar 18, 2014 9:52 am

ወይ ጉድ ዋርካ ቻት ሰው እየበዛ bounce እንዳልተደረግን እንዲ ወና ይሁን???.....ከምር ምን ሆኖ ነው? ....በጣም በጣም የምወደው ቻት ሩም ነበር.... አሁን በነ facebook የተተካ ይመስላል.... እስቲ ምታውቁትን ንገሩኝ?
melkam
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 11
Joined: Thu Dec 16, 2004 12:25 pm

Postby melkam » Tue Mar 18, 2014 2:22 pm

ማንም ስለዋርካ ቻት ግድ ያለው አይመስልም.....ለካ እውነትም ጠቢቡ ሰለሞን ልክ ብሏል ...ለሁሉም ጊዜ አለው.... ዋርካዬ እንደዱሮው ሰው በሰው ፍቅር በፍቅር ቁምነገር በቁም ነገር ያርግህ አቦ...አሁን የዱሮ ዋርካዊያንን ናፈኩአችሁ ... ከምር
melkam
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 11
Joined: Thu Dec 16, 2004 12:25 pm


Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: Google [Bot] and 7 guests