ጢሞ ኢን ዘ ሀውስ

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

ጢሞ ኢን ዘ ሀውስ

Postby ጢም » Wed Jun 04, 2014 2:32 pm

ስሜ: ጢሞ እባላለው:: በርግጥ: ወላጆቼ ያወጡልኝ ቋሚ" ስሜ ሌላ ነው:: ጓደኞቼ ናቸው ጢሞቲዎች ያሉኝ: ሲቆላመጥ ደሞ ጢሞ:: ከ አበሻዋ :ገርልፍሬንዴ ጋ ፍቅር ስንሰራ ደሞ ጢምምምዬ ትለኛለች:: ስግግ ያሉ 5 ጢሞቼን በስሜት ረመጥ ውስጥ ሆና እየሸበለለች::
ስጎረምስ ጀምሮ እስካሁን ድረስ እንደ ቻይና የካራቴ ማስተሮች: አገጬ ላይ ብቻ ነው ጢም የሚበቅለው:: ጉንጮቼ ግራናቀኝ ክላስተር ቦንብ እንደፈነዳበት ሜዳ ኦና ነው:: በዚህ ጉዳይ እኔ አልከፋም:: ምላጮችና የጸጉርቤት በጀቶችን ስለቀነሰልኝ ይበልጥ እንደውም ደስተኛ ነኝ::
ጢም
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 2
Joined: Wed Jun 04, 2014 2:18 pm

Postby ገልብጤ » Wed Jun 04, 2014 3:30 pm

የብብት እና የጭገር ጸጉር የለህም ማለት ነዋ..ስልብ ነህ አባው :roll: :roll: እነማን ይሁኦን የሰለቡህ
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1680
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Postby ወንበዴው » Sat Jun 07, 2014 9:04 pm

አቶ ገልብጤ :- ጥጃ የሆንክ ነገር ነህ:: እስኪ አሁን ጸሀፊዎች ከዋርካ በጠፉበት በዚህ ወሳኝ ወቅት -ፍሬሽ ተሳታፊን በማበረታታት ፈንታ - ዘለህ ገብተህ የቀሩትን 5 ጢሞቹን ትነጭለታለህ እንዴ :?:

ለማንኛውም ጢሞ----አዝኛኝ ቀደዳ ነች....እደግ---ተመንደግ::
ወንበዴው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 235
Joined: Sun Aug 07, 2005 5:01 pm
Location: india

Postby ጢም » Sun Jun 08, 2014 4:00 pm

ገልBጤ : ካፍህ ትንሽ ሰፋ ያልክ ሰው ትመስለኛለህ: ጭገርና ጢሚ ለይተህ የማታውቅ ፎርጅድ አማርኛ ተነጋሪ አንተን አየሁ! ወንበዴው ጤናይስጥልኝ ብዬ አበሻዊ የአክብሮት ሰላምታዬን በማቅረብ ትውውቃችን በደረቁ እንዳይሆን የጀመርኩትን ጸሁፌን ተከታይ አቀርባለሁ::

ግሩም 5 ጢሞችን ያበረከተልኝ አምላኬን በጣም ነው ማመሰግነው:: ሴክሲ ነው ብለው ብዙ ቆነጃጅቶች ሊዳሩኝ ሲቋምጡ : ጢሜን ሳይሆን እኔነቴን ወዳቹህ ካልሆነ እምቢኝ ብያቸዋለሁ:: በሌላ አጋጣሚዎችም ሳፍተለትላቸው የታዘቡ ምሁር መስያቸው ከብዙ የእውቀት ጎራ ስብሰባዎች መሀል ተጋብዤባቸዋለሁ:: እምምልላቹህ እውነት ግን ለጥቂት12ኛ ክፍል ልጨርስ ስል ወባ ይዛኝ ማትሪክ አምልጦኝ በዛው ሞራሌ ተነክቶ በቀጣዩ አመት ደግሜ እንደመውሰድ እነ ተስፋጽዮን ጋራጅ የሳሙና ብቻ በሳምንት 5 ብር እየተሰጠኝ መስራት ጀመርኩ ትምህርትም በዛው ባይ ባይ::
አመታት ተቆጠሩ::ጢሞን የጋራጅ ስራ እጅ እጅ አለው:: ነጋ ጠባ በግሪስ ተለውሶ መኖር ቤንዚን ቤንዚን መሽተት ሰለቸውና ከሚወዳቸው የልብ ጓደኞቹ ጌድዮን እና ጀማል ስልቻው ጋ ወደኬንያ የስደት ኑሮን ሊቀምሱት አቀኑ::
ጢም
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 2
Joined: Wed Jun 04, 2014 2:18 pm

Postby ገልብጤ » Sun Jun 08, 2014 10:07 pm

ፎርጅድ አማርኛ ተነጋሪ አንተን አየሁ

ስልቡ ፎርግድ - :lol: :lol: :lol: :lol: አማርኛ ያልካትን አብራራልኝ እስኪ
ባይገርምህ በፊት የተባረረው የዋርካ ኒክ ኔሜ ጢሞ ነበር ..አንተ ግን ጢሞ ብለህ መግባት ስላቃተህ..ጦም ብለህ ገባህ ..ምናለ መጋኛ አምስቱ ጢምህን ኩርንችት ሚስማር ባደረገልህ
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1680
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm


Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 2 guests