ሳይጠጡ የሚሰክሩ መናፍቆች

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

ሳይጠጡ የሚሰክሩ መናፍቆች

Postby ገልብጤ » Mon Aug 11, 2014 2:04 pm

አጭቤው ዲጎኔ እንዲህ አሽወይናን ይወርደዋል ...ቂቂቂቂቅ.
ጠዳ ያሉ ቺኮቹን አስገልብጪ ልነጫቸው እያሰብኩ ነው ..ዲጉ ምን ትላለህ
https://www.facebook.com/photo.php?v=433309713477805
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1746
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Postby ክቡራን » Mon Sep 08, 2014 11:01 am

ዕነዚህ ሰዎች በሂቦንጎ ዘፈን ኮፒ ራይት መታፈስ አለባቸው:: ከዋናው አቀንቃኝ ጀምሮ አንዳቸውም መቅረት የለባቸውም:: ድፍረት ፊልም እኮ አስራምስት ደቂቃ ተላልፎ የተቌረጠው በኮፒ ራይት ሳንካ ነው:: በመንፈስ ቅዲስ ሳይሆን በክትፎ የተሞላው ዋናው አቀንቃኝ (ፕሮግራም መሪ) እቺ ዜማ ከሰማይ እንዳልመጣች ልቦናው በሚገባ ያውቃል::

ክቡራን ነን ለስነ ጥበብ መከበር ከሚዋጉት ወገኖች ጎራ! ከአደገኛና ጮሌ ፓስተሮችና ጭፍሮቻቸው ወዲያ ማዶ:: :lol:
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9241
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ወንበዴው » Sat Sep 13, 2014 5:20 pm

ክቡራን wrote:ዕነዚህ ሰዎች በሂቦንጎ ዘፈን ኮፒ ራይት መታፈስ አለባቸው:: ከዋናው አቀንቃኝ ጀምሮ አንዳቸውም መቅረት የለባቸውም:: ድፍረት ፊልም እኮ አስራምስት ደቂቃ ተላልፎ የተቌረጠው በኮፒ ራይት ሳንካ ነው:: በመንፈስ ቅዲስ ሳይሆን በክትፎ የተሞላው ዋናው አቀንቃኝ (ፕሮግራም መሪ) እቺ ዜማ ከሰማይ እንዳልመጣች ልቦናው በሚገባ ያውቃል::ክቡራን ነን ለስነ ጥበብ መከበር ከሚዋጉት ወገኖች ጎራ! ከአደገኛና ጮሌ ፓስተሮችና ጭፍሮቻቸው ወዲያ ማዶ:: :lol:
በመንፈስ ቅዱስ ሳይሆን በክትፎ የተሞሉ ድቡልቡል ጉዶች :!: :!: :D :D :D :D ...
ወንበዴው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 342
Joined: Sun Aug 07, 2005 5:01 pm
Location: india

Re: ሳይጠጡ የሚሰክሩ መናፍቆች

Postby ወንበዴው » Sun Sep 13, 2020 8:47 am

ለምን እንደሆነ አላውቅም፡ ግን አብዛኞቹ የአሻግሬ መንግስት ጭፍን ደጋፊዎች ከነዚህ ሰዎች ጋር ይመሳሰሉብኛል
ወንበዴው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 342
Joined: Sun Aug 07, 2005 5:01 pm
Location: india

Re: ሳይጠጡ የሚሰክሩ መናፍቆች

Postby ክቡራን » Sun Jan 10, 2021 9:31 pm

በመልካም ሃሳብህ ስምህ በጻድቃናትና በመላክት በደግ የሚነሳው ወንበዴ ሆይ! እኔም እንዳንተ ግርም ይለኛል ፤ አንዲት ት የማውቃት መላቅጡ የጠፋባት ፔንጤ ቆስጤ የጌታ ኢየስሱን ስእል አውርዳ አሻግሬን ግርግዳዋ ላይ ሰቅለዋለች፡፡ "መናፍስትን ለዩ መንፈስን መርምሩ ይላል መጽሃፍ " ፡፡ ይሄኔ ነው መሸሽ አባ! ቅቅቅ፡፡
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9241
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: ሳይጠጡ የሚሰክሩ መናፍቆች

Postby ወንበዴው » Sun Jan 24, 2021 5:59 pm

ከባዱ ወንድማችን ክቡራን
አንድ ቀን በሰፈራችን ባለው ጰንጤ መስበኪያ አዳራሽ አጠገብ ሳልፍ ምን ይላል መሰለህ ፓስተሩ....
ኩ ጫ ማራ. ...ካፓፓፓ
እየሱስ ክርስቶስ ጥሪዬን ሰምቶ እየወረድ ነው ከሰማይ...
አዎ ወርዶ ወርዶ ጣሪያው ላይ ደርሷል....

በቃ ይኽው. ...ጣሪያውን በስቶ ሊገባ ነው
ኩ ጫማራ....ካፓፓፓ
ምናምን እያለ በቃ አስጨፈረው ህዝቡን ነው መቸስ የሚባለው
.
ወንበዴው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 342
Joined: Sun Aug 07, 2005 5:01 pm
Location: india


Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 4 guests

cron