የኔ ጌታ ፋሲል ደሞዜ ጰነጠጠ እንዴ

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

የኔ ጌታ ፋሲል ደሞዜ ጰነጠጠ እንዴ

Postby -...- » Sat Sep 06, 2014 5:15 pm

http://youtu.be/nxqk1GIf2z0

አልጰነጠጠም ፓስተር ዲጎኔ የጴንጤ እንዳይመስሎት
ጥርት ያለ የኦርቶዶክስ መዝሙር ነው
Last edited by -...- on Sat Sep 06, 2014 8:39 pm, edited 1 time in total.
ሞቼ እየተነሳሁ ልሙት እንደገና
አንድ ሞት ላገሬ አይበቃትምና
-...-
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 401
Joined: Thu Feb 09, 2012 8:36 pm

Postby -...- » Sat Sep 06, 2014 7:54 pm

እውይ ቅን ምስኪን ፋሲል ደሞዜ

http://youtu.be/Vj3eZLBfFDg

ቪዲዮው 0:40:40 ላይ ከልጅነት ጀምሮ በናይትክለብ ተወዛዋዥነት ስትሰራ የኖረችዋንና የዛሬ ሰባት አመት የተገናኛትን ሚስቱን የመጀመሪያዋ እኔ ነኝ ሲል አሳዘነኝ...... ለማንኛውም ቅን ሰው ስለሆነ ፈጣሪ ትዳሩን ይባርክለት የሰላም የደስታ ህይወት ይስጠው

በነገራችን ላይ አረሱትን የዘፈነ ጊዜ እነዳግማዊ ዋለልኝ/ወያኔ የቀጠቀጡትና የተፈረከሰ ግንባሩ ድኖ የተደረመሰ የግንባሩ አጥንት ግን እስካሁን ይታያል
ሞቼ እየተነሳሁ ልሙት እንደገና
አንድ ሞት ላገሬ አይበቃትምና
-...-
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 401
Joined: Thu Feb 09, 2012 8:36 pm


Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 5 guests