ዋርክዬ ከፈቱሽ?.....

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

ዋርክዬ ከፈቱሽ?.....

Postby ጦምኔው* » Thu Sep 22, 2016 1:32 pm

ጦምን ዘ አራዳ .... አልሞትንም አለን በቸርኑቱ። እስኪ አለን በሉ....
ጦምኔው*
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 4
Joined: Thu Sep 22, 2016 1:14 pm

Re: ዋርክዬ ከፈቱሽ?.....

Postby ገልብጤ » Thu Sep 22, 2016 3:09 pm

ጦምኔው ፓስወርዱን ረሳ ወይስ ክሎን ነው
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1746
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Re: ዋርክዬ ከፈቱሽ?.....

Postby ጦምኔው* » Thu Sep 22, 2016 3:52 pm

ፓስዎርድ ተረሳ እንደዋዛ አያ ገልብጥዬ። Still working on recovering the old password. ተጠግርረን የሰበሰብነውን ዛፍማ እንደዋዛ አናስረክብም። lol
ጦምኔው*
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 4
Joined: Thu Sep 22, 2016 1:14 pm

Re: ዋርክዬ ከፈቱሽ?.....

Postby እሰፋ ማሩ » Tue Sep 27, 2016 7:26 pm

ጦምኔው* wrote:ፓስዎርድ ተረሳ እንደዋዛ አያ ገልብጥዬ። Still working on recovering the old password. ተጠግርረን የሰበሰብነውን ዛፍማ እንደዋዛ አናስረክብም። lol
ያንተ ዛፍ ቀርቶ ራስ ዳ ሸን ተራራንም እስረክበናል
እሰፋ ማሩ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1550
Joined: Mon Sep 12, 2016 8:47 pm

Re: ዋርክዬ ከፈቱሽ?.....

Postby አርሴማ123 » Wed Oct 12, 2016 3:08 pm

ሰላም ጦሜክስ...... ያው ዋርካ ተበርግዷል እንግዲ እየገባቹ ቀደዳዎችን ልቀቁብን
እን ማሳሳ፣እነ ውልቅልቅልቅ እን መንፌው ምናምን የት ናቹ?
አርሴማ123
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 6
Joined: Sun Sep 11, 2016 1:07 pm

Re: ዋርክዬ ከፈቱሽ?.....

Postby ኤሊየን » Wed Oct 12, 2016 7:27 pm

እነሆ ዋርካ ተከፈተ ኧኛም ዘለቅን !!! ሠላም ለኩ ምእመናን፡፡
ኤሊየን
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 17
Joined: Wed Oct 12, 2016 7:21 pm

Re: ዋርክዬ ከፈቱሽ?.....

Postby ዉቃው » Sat Oct 15, 2016 11:13 pm

ቂቂቂቂቂቂ ሙከራ.... አንድ..... ሁለት...... ሶስት.....
በአጭር የተቀጨው ረጅሙ ጉዟችን !!!!
ዉቃው
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1038
Joined: Sun Jan 07, 2007 2:48 am

Re: ዋርክዬ ከፈቱሽ?.....

Postby recho » Sat Oct 15, 2016 11:38 pm

ውቃቸውውው መጣ ቅቅቅቅቅቅቅ ዌል ኬም ዌል ኬም ቅቅ
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Re: ዋርክዬ ከፈቱሽ?.....

Postby ዉቃው » Sun Oct 16, 2016 2:25 am

ሪጭ....አብረን ኬም....ዘይግረም ነው....መኖራችን ፡፡ ጌታ የሱስ ካንቺ ጋር ይሁን....
ስለተከሰትሽ ዲየስ ብሎኛል፡፡ ሼባውን ሰላም በይልኝ ፡ ጭውቴው ናፍቆኛል፡፡
በአጭር የተቀጨው ረጅሙ ጉዟችን !!!!
ዉቃው
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1038
Joined: Sun Jan 07, 2007 2:48 am

Re: ዋርክዬ ከፈቱሽ?.....

Postby recho » Sun Oct 16, 2016 9:21 pm

ውይ ለምምምምምዬ ይችን ጥሁፍ ካየሀይ በናፍቆትህ ጠቁሬ ከስቻለሁና መጥተህ ዲየስ ይበለኝ ...
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Re: ዋርክዬ ከፈቱሽ?.....

Postby ዶማው2005 » Sat Oct 22, 2016 5:41 am

ሰላም ናቹ?

የሆነ ሰሪየል የሆነ ስመት ነው ሚሰማኝ.

ሁሉን ሰው ማየት ፈልጋለው…ሁላቹም ፓስት እድርጉ እንዲ
Shout out to Konjit; I wouldn't be here without her.
Warka needs emojis hehe look at me already suggesting shit.

ሰላም
i Win!
ዶማው2005
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1650
Joined: Sat Jun 04, 2005 11:19 pm
Location: United States

Re: ዋርክዬ ከፈቱሽ?.....

Postby ዉቃው » Sun Nov 13, 2016 6:26 pm

ሰላም ነን ..ዶ....

ሲመስለኝ ብዙሃኑ በህይወት ሳይኖር አይቀርም ....ብዬ እገምታለሁ ፡፡ የኢሞጂ ሃሳቡንም እደግፋለሁ ፡፡

ኢሞጂ ውስጤ ነው !
የእሙሙና እጅ የማጣመሩ ኢሞጂ ይሰራልን !

እመሰግናለሁ !
በአጭር የተቀጨው ረጅሙ ጉዟችን !!!!
ዉቃው
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1038
Joined: Sun Jan 07, 2007 2:48 am

Re: ዋርክዬ ከፈቱሽ?.....

Postby ክሪስታል » Mon Nov 14, 2016 5:37 pm

ይገርማል እዚህ የማየው ነገር---

ዋርክዬ
ከፈቱሽ
በረገዱሽ
በለቀጡሽ

ወዘተረፈ..

በስማም (በስመ አብ) --- አልበረደላችሁም ሳ!
"We can do no great things--only small things with great love." -- Mother Teresa
ክሪስታል
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 256
Joined: Sat Sep 03, 2005 3:35 pm
Location: Crawkozia

Re: ዋርክዬ ከፈቱሽ?.....

Postby ጉዱ-ካሳ » Mon Nov 14, 2016 5:58 pm

ሰላም ዋርካዊያኖች!

ይኽው መጥተናል ኧንደ ጦምኔአችን ኧኛም ፓሥወርዳችን ኧልም ብሎብናል፡፡ አቤት ብለናል መልሥ ኧየጠበቅን ነን!
ውቅሽ ምንም አልተለወጥኽም ጃል! ግድንግድ መነጽር ኸመገድገድህና ኸመጉበጥሕ በቀር ቅቅቅቅቅ

አይይይ typing amharic font by itself make me miserable

Glad to see you all here!
cheers

ጉዱካሳ ከፒያሳ
ባለስጋ ቤቱ ! የዛሬን አያርገውና ፡)
ጉዱ-ካሳ
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 4
Joined: Sun Oct 23, 2016 10:23 pm

Re: ዋርክዬ ከፈቱሽ?.....

Postby ዉቃው » Wed Nov 16, 2016 2:20 am

እንዲያም ሆኖ አለሁ ...ጉዱሻ ! ይህንንስ ማን አየ ?
እኔ እምልክ ...መላጦቹ ምን ሆነው ነው ይህን ሁሉ ጊዜ ዋርካን የከረቸሙት ?
በአጭር የተቀጨው ረጅሙ ጉዟችን !!!!
ዉቃው
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1038
Joined: Sun Jan 07, 2007 2:48 am

Next

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 5 guests