አላችሁ ወይ

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

አላችሁ ወይ

Postby ማነህአንተ » Wed Sep 28, 2016 5:45 pm

ደህና ናችሁ ። አለነው እኛ ፓስወርዳችንን ረሳነው እንጂ ። ኧረ ሌሎቹ የት ጠፉ
ሙዝ1 (እርሻው አምሮለት ልጅ በልጅ ሆኖ ይሆናል)
ቅባቱ3D
ፓኑአባፈርዳ (በመጣጥፉ ሳይከብር አይቀርም)
ለማ12
ደብዚ (ልጅ በልጅ ሆና ቢዚ ትሆናለች)
ሽማግሌው (ሳይሞት አይቀርም)
ቆንጂት 08 (ልጅ በልጅ)
እንግዳ
ፋኖ
አዋሽ (ኦነግን ተቀላቅሎ ኤርትራ ይሆናል)
ስልኪ (መለስ ሲሞት አለም በቃኝ ብሎ ገዳም ገብቶ ይሆናል)

ከተሳሳትኩ ብቅ በሉና ተሳስተሀል በሉ
ማነህአንተ
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 2
Joined: Tue Sep 27, 2016 5:34 pm

Re: አላችሁ ወይ

Postby አዋሽ98 » Sat Jan 09, 2021 4:55 pm

አዋሽ (ኦነግን ተቀላቅሎ ኤርትራ ይሆናል)

ኧረ ምነው ካልጠፋ ነገር ከኦነግ ጋር ያነካኩኝ ለማንኛውም ተከስቻለሁ ከአስራምናምን አመት የኑሮ ውጣውረድ በኋላ። እነ ማህደር (የኔ መካሪ፡ ጸጽቶኛል ምክሮትን ተቀብዬ የፈረንጅ አፍ እርም ብያለሁ፡) የሚሚ ባል፡ትትና፡ትርንጎ፡ደጉ፡ሙዝ፡ዋናው፡ዋኖስ፡ናታን (ይቅርታ እንዲሁም ሌሎቻችሁ በእርጅና ምክንያት ስማችሁን የዘነጋኋችሁ)የትገባችሁ? መቼም አንዳቾቻችሁ አያት ሳትሆኑ አትቀሩም በአሁኑ ጊዜ። እስኪ ጊዜ ካላችሁ፡እንሰባሰብና የእኛን ጊዜ ገብስገብሱን እናውራ።
መልካም የሳምንት መጨረሻ
አዋሽ98
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 172
Joined: Mon Sep 26, 2005 3:22 pm
Location: Lay Sefer


Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 4 guests