እርሶ ቢሆኑ ምን ያደርጋሉ

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

እርሶ ቢሆኑ ምን ያደርጋሉ

Postby Fayye » Thu Sep 29, 2016 8:32 am

በጣም ውብ የሆነች እና ከረጅም ጊዜ dating ቦሃላ ያገኘሃት chick በቀጠሮዋችሁ ተገናኝታችሁ፡፡
At the middle of the night ከዚህ በፊት ስንት ታሪክ የሠራ፡ ስንት ጀብድ የፈጸመ ማረሻህ አላውቅህም ብሎ በዚህ ወሳኝ ሠዓት ጉድ ቢሠራህ ምን ታደርጋለህ?
Fayye
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 3
Joined: Tue Sep 20, 2016 11:06 am

Re: እርሶ ቢሆኑ ምን ያደርጋሉ

Postby ማነህአንተ » Thu Sep 29, 2016 2:44 pm

አንዱ ምን እንዳደረገ ልንገርህ ስንቱ ወንድ የሚመኛትን ቆንጆ ለምኖና ፎግሮ እሺ ትለውና ከአንድ ሁለት ዴቲንግ በኋላ አብረው ይተኛሉ
ልጁ በእንትንዬው ትልቅነት ዘነዘና ተብሎ ነው የሚጠራው እና በወሲብ ባለሙያ ስለሆነ ሴተኛ አዳሪዎች አያስከፍሉትም ይባላል
እናልህ ይህ ልጅ ይችን ቆንጆ አቅፎ ተኝቶ ልክ አንዳንተው ቢለው ቢለምነው ዘነዘናው የለሁም ይለዋል
ለልጆቱ ምን እንዳላት ታውቃለህ
ባያድልሽ ነው በይ ተነሽ እንሂድ
ማነህአንተ
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 2
Joined: Tue Sep 27, 2016 5:34 pm

Re: እርሶ ቢሆኑ ምን ያደርጋሉ

Postby ኩርኩፋ » Sat Oct 01, 2016 9:03 pm

አንደ ወንድ ልጅ ብልት ለገምተኛ የለም....
ኩርኩፋ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 387
Joined: Wed Oct 19, 2005 9:55 pm
Location: united states

Re: እርሶ ቢሆኑ ምን ያደርጋሉ

Postby Fayye » Mon Oct 03, 2016 10:43 am

ኸረ መፍትሄውን ወዲህ በሉ፡ የምን ዝምታ ነው??
Fayye
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 3
Joined: Tue Sep 20, 2016 11:06 am

Re: እርሶ ቢሆኑ ምን ያደርጋሉ

Postby በረባሶ በነጭካልሲ » Wed Oct 26, 2016 5:36 pm

Fayye wrote:በጣም ውብ የሆነች እና ከረጅም ጊዜ dating ቦሃላ ያገኘሃት chick በቀጠሮዋችሁ ተገናኝታችሁ፡፡
At the middle of the night ከዚህ በፊት ስንት ታሪክ የሠራ፡ ስንት ጀብድ የፈጸመ ማረሻህ አላውቅህም ብሎ በዚህ ወሳኝ ሠዓት ጉድ ቢሠራህ ምን ታደርጋለህ?


ነጮቹ 'ፐርፎርማንስ አንዛይቲ' የሚሉት ነው የደረሰብህ፡፡ በተለይ እሺ አትለኝም ብለህ ያካበድካል ሴት ባልጠበከው ድንገት አልጋ ላይ ስትወድቅልህ የዚ አይነቱ አጋጣሚ ይከሰታል፡፡ ያለፈው አልፏል ለወደፊቱ ራስህን አረጋግተህ ሰልፍ ስቲምህን አጎልብት፡፡ አንተ የምትፈልጋትን ያህል እስዋም ግራ ቂጧ ስኪንቀጠቀጥ እንደምትጎመጅብህ እወቅ ወይም ራስህን እሳምነው፡፡ ከዛ ምናለፋህ ማረሻህ ማርሽ ነው ሚሆነው ለዛውም ባለ 6 ስፒድ ፡፡

ለድፍረት ብለህ አልኮል መጠጥ ግን ንክች እንዳታረግ፡፡

ጉድለክ!
በረባሶ በነጭካልሲ
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 2
Joined: Wed Oct 26, 2016 5:00 pm


Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 9 guests