by የተወደደው » Wed Dec 28, 2016 5:34 am
ከላይ እንዳልኩት ከሆነ ሴቶች በተፈጥሮቸው "ስሜታዊ " እንዲሁም " ፕረዘንታዊ" ወይንም ሁኔታዊ
ስለሆኑ የሕይወት እና የፍቅር መሰረታቸው የሚመሰረተው እና ጎልቶ ያለው ከሚታየው ነገር በተያያዘ መልክ ነው። ለዚህም ነው ትዳራቸውን ሊመሰርቱ ሲሉ የሚታይ ነገር ወይንም እነርሱን "ሴኩረድ "
የሚያደርግ ነገር የሚፈልጉት ይህ ነገር የግድ ገንዘብ እና ማቴሪያል መሆን የለበትም ።
እነርሱ ሙሉ በሙሉ ልባቸው እፎይ የሚልበትን መንገድ ነው የሚፈልጉት ማንኛውም አይነት "ሴኩርድ" መሆን የሚፈልግ ሁኔታ ወይንም ነገር ሁሉ "ፍርሃት " ያለበት ነገር ነው። በሌላ አነጋገር ሴት ልጅ እራሰዋን የምትሰጠው በሁሉም ነገር ላይ "ኮንፍደንስ" አለው ብላ ለምታምነው ወንድ ብቻ ነው። ምክንያቱም
1) ሴት ልጅ የምትፈራው በተፈጥሮዋ ኮንፊደንስ የላትም ሴት ልጅ በተፈጥሮዋ ኮንፊደንስ ቢኖራት ኑሮ ኮንፊደንስ አለው ብላ የምትተማመንበትን ወንድ ልጅ ባልፈለገች ነበር።
2) "ነገ" ምን እሆናለሁ የምወልዳቸውን ልጆቼን እንዴት ወልጄ አሳድጋለሁ የሚል ሃሰቦችን በነፍስዋ ውስጥ ካለው አንዱ "ኤለመንት" በእይምሮዋ ውስጥ ስለሚመላለስ ነው።
3) ሴት ልጅ በተፈጥሮዋ ድጋፍ (ምርኩዝ) ትፈልጋለች
ምክያቱም ኢንዲፐንዳነት የላትም
። ይህን ነገር ሁሉ ስናገር ተፈጥሮዋን ለማመልከትና ተፈጥሮዋን ብትከተል ሳክሰስፉል ትሆናለች ለማለት ነው እንጂ ከእርሱዋ ተፈጥሮ ውጭ ብዙ ነገሮችን ያለ ወንድ እርዳታ ታደርጋለች ።
ለምሳሌ ልጅ ወልዳ ከትዳርዋ ብትለያይ ፣ ልጆችን ለማሳደግ ፅጋ አላት ፣ ስራ ሰርቶ ትምህርት ተምሮ ትልቅ ደረጃ መድረሰ ትችላለች ነገር ግን ያለ ወንድ ዕርዳታ ሙሉ በሙሉ ተፈጥሮዋ ያለመላትን ቪዥን " ዕራይ " ለመድረስ ያዳግታታል። ወይንም ባለመችው ነገሮች ላይ በትምህርትም ፣ በስራም፣ ልጅ በማሳደግም እንደጠበቀችው ብዙ "ፍሬ " ላታፈራም ትችላለች ።
ወንዶች ነገን ለመኖር በብርሃን ሲያዩ ሴቶች ግን ነገን በጭፍን አይን ያዩታል ስለዚህ ነገን ጥሩ አድርጎ ሊያሳያቸው የሚችል ብቻ ሳይሆን ይዞቸው የሚራመውን ወንድ ነው የሚፈልጉት ያም "ሴኩርድ " የሚያደርጋቸውን ነው። ከሴቶች እንዲህ ያለ ኢንፎርሜሽን ሰምታቹሁ ታውቃላችሁ?
ሴቶች የሚፈልጉት ወንድ "ኮንፍደንስ" ያለውን ነው ሲባል? እከሌ ይህ ነገር አለው ይህ ነገር ሊኖረው ይችላል ነገር ግን ጨርሶ " ኮንፍደንስ" የለውም ስለዚህ ሕይወቴን አልሰጠውም ይላሉ? ለምን ነገን የሚለው ኢነፎርሜሽን ሁልጊዜ "በአይምሮቸው " ያቃጭላል።
ይቀጥላል