አንድ ኤርትራዊ ሚስቱን ጋበዘኝ

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

አንድ ኤርትራዊ ሚስቱን ጋበዘኝ

Postby ማንያዘዋል. » Fri Dec 09, 2016 10:09 am

" አጅሬ ምን ችግሬ" እያልኩኝ፡ በምንሽሬ አረስኩዋት፡ እሱንም እስፈንድጄ ነፋሁት፡፡
ማንያዘዋል፣
ቻው!
etiopia tekdem
ማንያዘዋል.
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 447
Joined: Mon Jul 26, 2010 12:58 am
Location: sweden

Re: አንድ ኤርትራዊ ሚስቱን ጋበዘኝ

Postby ሾተል » Sat Dec 10, 2016 12:55 pm

ማንያዘዋል. wrote:" አጅሬ ምን ችግሬ" እያልኩኝ፡ በምንሽሬ አረስኩዋት፡ እሱንም እስፈንድጄ ነፋሁት፡፡
ማንያዘዋል፣
ቻው!

እሱ ከለጠለጠህ በሁዋላ ነው የነፋሀው? እሱስ ባሞራ ግብግብ ነው ወይስ ባብሽ ለቀማ?ነው ወይስ በንቁላል ቁጭ ቁጭ?

ባለጌ የሁዋላሸት ነገር ነህ…ይሄንን ስትል ላንደበትህ የማይቀፍህ...እኛ አበሾች እንዳንተ ባለጌዎች ይደለንም…ካፋችን ካንደበታችን እንደዚህ ያሉ የብልግና ቃላቶች ይወጡ ዘንድ ተኮትኩተን አላደግንም።እኛ ጨዋ አለም የመሰከረልን በባህላችን የምንኮራ ብልግና እንዴው ተሳስተን ብናደርግ እንኩዋን በስንት ተደባብቀን ነው።ካፋችን ማር ጠብ ጠብ አሁንም ጠብ የሚልብን እንግዳ ተቀባዮች ነን።ቆንጅዬ የውበት ዳር የሆነች እንኩዋን እቤታችን በንግድነት ብታድር እንኩዋን ቦታ ጠፍቶ አንድ መደብ ላይ ብናድር እንኩዋን የማንተናኮል እሱዋ ብትተናኮለን እንኩዋን እንግዳ ስለሆነች ስሜተ ተስፋ ቁረጭ ብለን የተተናኮለችንን ወይም የተፈታተነችንን ስሜትዋን ላለመጉዳት ስንል ከጦዘችበትና ወደ ላይ ከመጠቀችበት የስሜት ጦዘት ትወጣ ዘንድ በማርማራታ ጣሳ ቀዝቃዛ ውሃ አምጥተን እግርዋን አጥበን ወደበረደችበት አለም የምንከት ለእንግዳ ሳይቀር አክብሮት ያለን በባህላችን የምንኮራ አበሾች ነን...አንተ ግን ወንድ ነፋኝ እኔም እሱ ከነፋኝ በሁዋላ ተቸግሬለት ነፋሁት ትለናለህ…

እውነት አንተ ከዛች አበሻ ምድር የወጣህ የጨዋ ልጅ ነህ?ወይስ አጉራ ዘለል ባለጌ የጨዋ ልጅ?ምነው ለመቀመጫህ ለቂጥህ ዋንጫ ብታዝንለት?ምናለ አካባቢህን ባታበክት?የቂጥህ ዋንጫ በመነፋት አማካኝነት ላልቶ ህብረተሰብ ከምታቀረና ቡሽ ወትፍበት።

በኒክ ነኝ አልታወቅም ብለህ አትቀባጥር...ሉጢነትህን ይዘህ እዛው።

እንዴኔ ያለ ህጻን ሳይቀር በግልጽ የሚያነበው ቦታ ላይ (ሰው ሲያረጅ ወደ ህጻንነት ይቀየር የለ ) እንደዚህ አስነዋሪ ነገር ባትጽፍ ደግ ነው።

ካለዛም መልካም የመነፋት ጊዜ ይሁንልህ በማለት ቆይ ግን እኛ ምን አገባን።

የቢሮክራሲ መብትህ ነው

ሾተል ነን
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9645
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Re: አንድ ኤርትራዊ ሚስቱን ጋበዘኝ

Postby ጆጆ » Mon Feb 20, 2017 3:40 pm

why not this ?
the message bring a lot .the first "our people are this days very different as before for about 25 years back .now a day its nothing to be consider what you write on and whom read it.i don't care generation is now here .we learn it .the boy under 25 is not a dame he can think .those have problem the boys before 25 years ago.the y couldn't understand what is really going on this days .we are all bustard.bustard enough that couldn't even correct our self .WALTA must learn .such ---- news and bloody one should have not such important page .i am so sorry .
ጆጆ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 152
Joined: Mon Oct 06, 2003 2:19 am

Re: አንድ ኤርትራዊ ሚስቱን ጋበዘኝ

Postby ባየልኝ » Mon Apr 17, 2017 11:34 am

ሾተል ድንቅ ብለሀል ይሄ ገገማ ዶማ ቢገባው።
ባየልኝ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 136
Joined: Fri Dec 19, 2003 2:23 pm


Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 5 guests