by ክቡራን » Wed Aug 22, 2018 5:44 am
ታንክሽን ብለናል ክብርነትዎ! በመደመር ሂሳብ ሰዎቹ ዳግመኛ ሸቤ ካላስገቡኝ ተፈትቼልሃለሁ፡፡ ፍሪደም ኦፍ ስፕች እንዳለ ሁሉ ፍርደም ኦፍ ራይት እንዳለ በምእራቡ አለም ( በሰለጠነው የኒዮ ሊበራሊዝም አለም ) ለሚኖሩ ልሂቃን መናገር ልጅ ለናትዋ ምጥ እንዳስተማረች አይነት ይመስለኛል.. ዋርካ ፖሎቲካ ውስጥ ና ! ትፈለጋለህ እዚህ ቤት የሚጣፈው ነገር ቅኔ ይሆንብኛል..ሎል፡፡ እንዱ ተነስቶ ሙዝ ዶክተር አቢይ ነው ይላል ቅቅቅቅ.... ሊሆንም ላይሆንም ይችላል...የኒክ ኔም ውበቱ እዚህ ጋ ነው ...ሎል