መሳለሚያ የካቲት 23 የተማራችሁ እስኪ እንያችሁ??

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

መሳለሚያ የካቲት 23 የተማራችሁ እስኪ እንያችሁ??

Postby አርሴማ123 » Fri Oct 27, 2017 5:00 pm

የመሳለሚያ፣ የአዲስ ከቴ፣ የመርኬት ልጆች ካላችሁ ወጣ ወጣ በሉና እንቀደድ እስኪ? ምንድን ነው እናንተ የግድ እንድመጡ ሀጂ ቱሬ ዋርካ ለይ ብር ማዝነብ ጀመረ ብለን ጥሩንባ መንፋት አለብን እንዴ? እኔ የምለው ሀጂ ቱሬ አሁንም አለ እንዴ? አቦ የቆቱዎች አምላክ ይጠብቀው !!ቀላል ሳቢ በሳቢ ያደርገን ነበር!
አቦ ከች ከች በሉ
አርሴማ123
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 6
Joined: Sun Sep 11, 2016 1:07 pm

Re: መሳለሚያ የካቲት 23 የተማራችሁ እስኪ እንያችሁ??

Postby ሀሁ ለሉ » Sat Feb 03, 2018 10:02 am

የካቲት 23 እጠገብ የንበረውን ትምህርት ቢት ማስታወስ ተቸገርኩ ......
ሀሁ ለሉ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 15
Joined: Sat Jan 13, 2007 10:33 am
Location: london

Re: መሳለሚያ የካቲት 23 የተማራችሁ እስኪ እንያችሁ??

Postby ጦምኔው » Thu May 03, 2018 11:10 pm

ሀሁ ለሉ wrote:የካቲት 23 እጠገብ የንበረውን ትምህርት ቢት ማስታወስ ተቸገርኩ ......


ብላታ ወይም ዳግማዊ መኮንን፡፡ ከፊት ለፊቱ ደግሞ ቀስተ ደመና (ቀስቴ)

ወሴማ የትምሮ ቤት ቁንጮ.... ማይክል ዘበኛው.... ጋሽ ይመር.....ባቡር ክፍል......ሚኒሚዲያ......ሰሎሞን ሙዚቃ ቲቸር ከነጥፊው....... ሌዚ .....
ጦምኔው
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1529
Joined: Sun Jan 14, 2007 10:40 pm
Location: Right here

Re: መሳለሚያ የካቲት 23 የተማራችሁ እስኪ እንያችሁ??

Postby አርሴማ123 » Fri May 11, 2018 10:02 pm

ጦሜው የአራዳ ልጅ ...እንዴ አንቺም የወሴ ተማሪ ነበረሽ እንዴ?? አይ ወሴ ስንቱን አሳለፍንብሽ! አብሶ የሸኖ ቤቱ ነገር አይረሳኝም ...ከሙለቱ የተነሳ ካካ ሲባልለት ምናምን አንዴ ዱብ አድርገሽ ወድያው ወደ ጎን ሽል ማለት አለብሽ ያው እንዳይረጭሽ! ሃሃሃሃ ጨለማው ባቡር ክፍል የእረፍት ጊዜ መደበሪያችን ነበር.. ሁለተኛ ክፍል እያለን ቀላል አኩኩሉ እናደራበት ነበር !...ጋሽ ሰሌ የጥበብ ሰው !እንዴት ነው ዛሬም ያጨሳል? ቲሸር ክፍሌንስ አወቅሻቸው ህብረተሰብ አስተማሪያችን...ነፍሳቸውን ይማር ብላክቦርድ ለይ ሲጽፉ እኩል አብረናቸው ነበር የምንጨርሰው እያነበቡ ሰለሚጽፉ!....ቲሸር ምንዳ በጣም የምፈራው አስተማሪ ነበር!...
አርሴማ123
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 6
Joined: Sun Sep 11, 2016 1:07 pm


Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests

cron