ሰላም ነው የድሮ እሙሙ ወዳጆች

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

ሰላም ነው የድሮ እሙሙ ወዳጆች

Postby ገልብጤ » Sun Jan 05, 2020 1:07 pm

ከምናምን አመት በኋላ ብቅ ብለናል
እነ ዘገደውደው
እነ ውቃው አገቡ ያው አሁንም ኡበር ላይ ናቸው
ለውጡን ተከትሎ ማን ገባ ማን አስገባ ማ ነጋደ ሆነ እነሙዝ ከሰሩ
ዋርካ ላይ መጣፍ ከበደኝ ከምር
ሪጭ እህምም ናዛ ሞንዳላ ቺኮች አሉ
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1746
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Re: ሰላም ነው የድሮ እሙሙ ወዳጆች

Postby ዉቃው » Fri Jan 17, 2020 2:50 am

ጨባጣው !

ለመኖ...ርማ በጣም ተመችቶን ከረምን
ከፍ ዝቅ ቢኖርም ተመስገን እያልኩኝ....እዚህ ደርሻለሁ

ይመችህ
በአጭር የተቀጨው ረጅሙ ጉዟችን !!!!
ዉቃው
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1038
Joined: Sun Jan 07, 2007 2:48 am

Re: ሰላም ነው የድሮ እሙሙ ወዳጆች

Postby ደጉ » Sat May 09, 2020 1:52 pm

ገልብጤ wrote:.....
ዋርካ ላይ መጣፍ ከበደኝ ከምር
.....

ገልብጤ ልክ ነህ ዋርካ ላይ መፃፍ አንተን እንደ ከበደህ እኔንም እነ ውቃውንም ከብዱዋል ... :-) የ እንጀራ ነገር ሆኖባቸው ያልከበዳቸው በ ፖለቲካ ኪሳራ የሚንቀሳቀሱት ናቸው... እንደ አረብ ራዲዮ ወሬውን ከዚህም ከዛም እያመጡ ይዘባርቁታል... :-)
"STUPID IS AS STUPID DOES " :D
ደጉ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4552
Joined: Mon Dec 15, 2003 10:39 am
Location: afghanistan


Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 4 guests