በኢትዬጵያ የመጀመሪያዎቹ ሴቶች!

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

በኢትዬጵያ የመጀመሪያዎቹ ሴቶች!

Postby *Oww Gee » Thu Apr 30, 2020 6:41 pm

1 ፦ በኢትዮጵያ የመጀመሪያዋ ሴት ሀኪም ወልደ ኪዳነ ማሪያም
2 ፦በኢትዮጵያ የመጀመሪያዋ ሴት መሃንዲስ ብዙነሽ አሰፋው
3 ፦በኢትዮጵያ የመጀመሪያዋ ሴት ጋዜጠኛ ሮማን አሰፋው
4 ፦በኢትዮጵያ የመጀመሪያዋ ሴት የቲያትር ተዋናይ ሰላማዊት ገብረስላሴ
5 ፦በኢትዮጵያ የመጀመሪያዋ ሴት ዳኛ ዮዲት እምሩ
6 ፦በኢትዮጵያ የመጀመሪያዋ ሴት የረጅም ልብ ወለድ ደራሲ ፀሃይ መላኩ
7 ፦በኢትዮጵያ የመጀመሪያዋ ሴት አጭር ልብ ወለድ ደራሲ የዝና ወርቁ
8 ፦በኢትዮጵያ የመጀመሪያዋ ሴት የፓርላማ ተመራጭ ፣የትምህርት ቤት ዳይሬክተር እና
የመጀመሪያዋ የውጭ ሀገር የትምህርት ዕድል ያገኘች ስንዱ ገብሩ
9 ፦በኢትዮጵያ የመጀመሪያዋ ሴት ሙዚቃቸውን በሸክላ ያሳተሙ እማሆይ ፅጌ ማሪያም
ገብሩ
10 ፦ በኢትዮጵያ የመጀመሪያዋ ሴት አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ መምህርት አልማዝ እሸቴ
11 ፦ በኢትዮጵያ የመጀመሪያዋ ሴት ሚኒሲቴር አዳነች ተካ
12 ፦ በኢትዮጵያ የመጀመሪያዋ ሴት ጥያራ(Airplane) ያበረረች ሙሉመቤት እምሩ
(pilot)
13 ፦ በኢትዮጵያ የመጀመሪያዋ ሴት ብስክሌት አሽከርካሪ እትጌ ጠሀይቱ መሆናቸውን
ያውቃሉ ?
ሌላ ካላችሁ ጨምሩበት.....
*Oww Gee
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 18
Joined: Sun Oct 29, 2017 2:33 pm

Re: በኢትዬጵያ የመጀመሪያዎቹ ሴቶች!

Postby *Oww Gee » Thu Apr 30, 2020 6:48 pm

በነገራችን ላይ ተመሳሳይ የሆነ የአባት ስም አልበዛባችሁም ?
በአጋጣሚ ነው ወይስ እህታማማቾችም አሉበት?!
2 ፦ብዙነሽ አሰፋው &
3 ፦ሮማን አሰፋው

5 ፦ ዮዲት እምሩ &
12:- ሙሉመቤት እምሩ

8 ፦ስንዱ ገብሩ &
9 ፦እማሆይ ፅጌ ማሪያም ገብሩ
*Oww Gee
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 18
Joined: Sun Oct 29, 2017 2:33 pm

Re: በኢትዬጵያ የመጀመሪያዎቹ ሴቶች!

Postby *Oww Gee » Thu Apr 30, 2020 6:54 pm

የመጀመሪያዋ በአንድ ክ/ከተማ 9 ፎቅ ያላት በጡረታ ነው የምኖረው ያለች ሴት
ትርንጎ (ይቺ ከኛ ሰፈር ነች ፡D) ።
*Oww Gee
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 18
Joined: Sun Oct 29, 2017 2:33 pm


Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: Google [Bot] and 3 guests