መርሐዊ!
"ጅሉማ" አንተ ነህ ቆመው ሊሟገቱ የማይቺሉትን ሙታን ዕሬሳን አቅርበህልን ተመልከቱ የምትለን::
ጅል ሰው የሚያቀበው መሆኑን ማንም ያውቀዋል::
ስማ እንጂ ኢሳኢያስ አፈ ወርቂና የሻቢያው ቀንደኛ መሪ መለሰ ዜናዊ የተስማሙበት ነው እንዴ ነጻህነት የምትለኝ::
ጅልነትህ እዚያ ላይ ነው:: አትናደድ ቀስ ብዬ ነበር የነገርኩህ ግን ሰደብከኝ ያም ሆነ ይህ ኢትዮጵያ በቅድሚያ በኢትዮጵያዊያን ስትመራ ሁሉም በጊዜው ይታሰብበታል::
አገራቺን እንደምትለው ሳይሆን እናንተና አንተንም የመሳሰሉ ጽንፈኞች ያረብ ራቢጣ አባሎች ናቺሁ::
በመጀመሪያ አገር መሰረትን ስትሉ እንኳንስ ረጅም ድንበር ቀርቶ የቤት አጥር ሲታጠር ከጎረቤትህ ጋራ ሆነ ያንተ ከዚያ ወዲያ የኔም ከዚህ ወዲያ ነው ተብሎ ይሰመራል::
ለመሆኑ አግሬ የምትለኝ:: በቅኝ ግዛት ጊዜ ወሰኑ የነበረውን ነው አገሬ የሚለው ይላል ካይሮ ላይ በ1964 የነበረው ያፍሪቃ ህብረት ፊርማና ሠነዶች::
አሰብ ራስ ገዝ ማለትም ከምጽዋ 60 ኪሎሜትር ጀምሮ ዳሕላክን አጠቃሎ በወሎ ክፍለ ኃገር ይስተዳደር ነበረ:: እሱም የኢሳይያስ አጎት ደጃዝማች ሰሎሞን አብርሃ ነበሩ እንደራሴ ሆነው ያስተዳድሩት የነበሩት::
ከሞኞች ደጅ ሞፈር ይቆረጣል ይባላል:: አሁንም እያልክ ያለኸው ያንን ምሣሌ የሚያመላክት ነው:: ህጋዊ ከሆነ ነጻነት ሰጪው የኢትዮጵያ ህዝብ መክሮበት እንጂ የማንም ወሮ በላ ያለህግ አገሪቷን ወሮ የያዙት አንደኛው የሕወኃት ክንፍና መአከላዊ ኮሚቴዎች እስካሁን እነ ኃጎስና ወዲ የማነ ጃማይካና መለሰ ስዩምና ሲም ኦንን የመሳሰሉ አወናባጅ ፍሬከርሲኪዎቻቺሁን አስቀምጣቺሁ አጋዚ ማለት ቀይህ እምባባ የተባለው የሻቢያ አርሚ ነው::
በተባበሩት መንግሥታት ተጣልተናል ብላቺሁ ወደ 1 ቢሊዮን ዶላር አስወጥታቺኌል:: ነገር ግን መለስና ኢሣይያስ ዘወትር በፋክስና ኢማይል ሞባይል ተሌፎንና ቀጥተኛ ስልክ እያወሩ ነው::
አሳዛኞች ኢትዮጵያዊያን ኃይላቸውን አደራጅተው ጦርነት ከናንተ ጋር መግጠም ሳይሆን 9 ቦታ መከፋፈል ነው:: የኩናማን ጥያቄ ባጭሩ ልትመልሱት አትቺሉም:: ከዚያም የባሪያን:: ከዚያም የብሌነዪን:: ከዚያም የጀበሪቲዎቹን:: ቀጥሎም እስከ ደቀ መሐረ ድረስ ከሰገነይቲ አስንስቶ መንደፍራና አኮለጉዛዮቺን:: እነዚያን ሁሉ ምን ልትላቸው ነው::
ታሳዝናለህ አገርህን አንተነትህ የማታውቅ ኤርትራ ኤርትራዊ ትለኛለህ ብለህም መጻፍህ ያሳዝነኛል:: ያቺ አገር የኢትዮጵያ ግዛትነቷ በታሪክ መመልከት ያለመቻልህ::
ጣሊያንን ገትረው እዚያው ይዋጉ የነበሩ ደጃዝማቾቺና ራሶችን አስባቸው በመንፈስህ:: ታዲያ እያወራቺሁ ያለው በአጠቃላይ ውሸት ታሪክን ነው:: ያህዝብ ኢትዮጵያዊ እንጂ ከሌላ ያልወጣ መሆኑን አስብ::
መንደፍራ ከ500 ዓመት በፊት ኤርትራ ባዶ ስለነበረች ህዝቡ ከጎንደር ከበለሣ ሄደው ሰፈሩባት:: አገዎች ገዥዎች ስለብነበሩ ንጉሡ አገር እንዲያቀኑ ላካቸው::
የቀሩት አውራጃዎች በሙሉ ከትግራይ ጠቅላይ ግዛትና እንዲያውም አገራቸው ከዚያ እንደሚጀምር ሁሉም ያውቃሉ ይረዳሉ:: ታዲያ ቓንቓው መልክና አስተሳሰብ ባህልና ምንነት ከትግራይ ህዝብ ተለይታቺሁ እንደማትታወቁ ልታገናዝበው ይገባል:: እናታቺሁን እየወጋቺሁ መሆኑን እንድታውቅ::
ምንም ፉከራ ልታመጣልኝ አልፈልግም:: ለማጥፋት እኔም ተነስቼ ሰውንም ሆነ አገርን ባልሆነ መንገድ አድፍጬ ለጠላት ተገዝቼ ብዙ ብዙ ላደርግ እቺላለሁ ተከታይ እስካገኘሁ ድረስ::
ሻቢያ ወያኔ ህወኃትም ያንን የመሰለ ነው ያደረጉት ተራ ወንብድና ነው ያደረጉት:: ያማ ባይሆን እስካሁን ይህ ሁሉ ጦርነትና ለጦርነቶችም መዘጋጀት ወጣቱን ወደ ሳዋ በመውሰድ ያለፍላጎቱ ቢያንስ ወደ 500 ሺህ የወጣት ሰራዊ ማዘጋጀት ለማነው? ስህተተኞችና ጅሎች መሆናቺሁ ያሳዝነኛል::
ልክ አንተ እንደምታስበው እኔ ደግሞ ስለ ኢትዮጵያ አገሬ ነው የማስብላት የምቆጭላት ማንኛውንም ለማድረግ ዘወትር የምዘጋጅላት:: እንዲያ ነው::
አትመለስልኝ ለምን ዴሞክራሲዊ በሆነ መስመር ልንነጋገር ይገባናል እንጂ እንደ ህጻናት እርስበርሳቺን ልንሰደብ አይገባንም:: በጨዋ መልክ እንወያይ:: እስከፈለግህ ድረስ::
እኔ የማምነው ይህ ሁሉ ቱሻቺሁ ይፈታል ነው:: ከዚያ በኌላ ሁሉም በሰላም በሚያስቡ ሰዎች ይስተካከላል ነው:: የኢትዮጵያን መሣሪያ ኤርትራ ባንኮቺ ውስጥ የተቀመጡት ገንዘቦችና እንዲሁም የየመስሪያ ቤቱ ሥራ ማስካሂጃ ባጄቶችን እንዳሉ ወሰዳቺሁት ኢትዮጵያ ግን አልደከመቺም ይባስ ብሎ ወንድማቺሁ ህወኃት ዘርፏት ከ5 ቢሊዮን ዶላር የበለጠ በውጪ ባንክ በኮድ እንዳስቀመጡ ይሰማል::
የህወኃት ገብንዘብ ነው ይለናል መለሰ ለቢቢሲ ሲናገር ፈልገህ ስማው ያኔ:: ወንድሜ የምነግርህ በግለሰብ ደረጃ እንዳልሆነ እንድታውቅልኝ:: ልታስብ የሚገባህ እዚያም ቤት እሳት አለ የሚለውን ነው::
ይበቃ ይመስለኛል
*ቀይ ባህር ዳር ድንበራቺን ነው*
አመሰግናለሁ
ወርቅሰው1
ከ(ሰሐሊን)
መራሀዊ wrote:ለወርቅሰው....ከሀቅ ለመራቅ አትፈትን ሀቅን እያጣራህ ስታልፍ ነው ችግርህ የሚፈታው ከወገኖችህ ጎን ያልቆምክ በወሬ ብቻ ዘመን ነው የሚቆጥረው የኤርትራ ነጻነት አንተ ተቀበልከው አልተቀበልከው በህጋዊ በኢንተርናሽናል ህግ እና በህዝብ ድምጽ እንዲሁም በኤርትራዊ ደም የተደረገ እና ያለቀለት ጉዳይ ነው::
ለላው ያቀረብኩስ ሰል ከሀቅ የረቀ አይደለም በጊዘው የነበረ ነው አሁን ጊን እንደአንተ አይነቱ ጅል ወገኑን ረስቶ በአፉ ብቻ እዚህ ወሬ ያበዛል..
ነበሩ ነበሩ ....ብቻ ከማለት አሁንም ወገኔ የሚል ኢትዮጵያዊ የወገኑን አጽም የትም ዘርግቶ አይደለም አሁን ጦርነት ከጀመርን ባድመ ሳይሆን ሌላ እያለ ከሚፎክር መጀመርያ የአደራ ተቀባይ ለወገኑ ደራሽ ይሁን...ቤት ይቁጠረው....ስንቱ ኢትዮጵያዊ ነው ሳር በቅሎበት ያለው????????