አብርሃም ያየህ የመለስ ፕሮፖጋንዲስት ሆኑ

The news in Amharic from Ethiopia are stopped as a result of the total repression of the Free Press by the TPLF/EPRDF regime.Image

አብርሃም ያየህ የመለስ ፕሮፖጋንዲስት ሆኑ

Postby ENH » Sat Oct 01, 2005 7:56 pm

ልሳነ ሕዝብ - 30-9-2005

በአውሮፓና በካናዳ ከሚያካሂዱት የፀረ-ቅንጅትና ፀረ-ኅብረት ቅስቀሳ በላይ ባለፈው እሁድ አንድ ኢትዮጵያ በተባለ አፍቃሪ ወያኔ ራዲዮ መግለጫ የሰጡት አብርሃም ያየህ መለስ በሥልጣን ላይ ካልቆዩ የትግራይ ሕዝብ የሕይወት ዋስትና እንደማይኖረው፣ የተቃዋሚ ፓርቲዎች አመራር ብቃት እንደሌለውና እንዲያውም የትግራይ ሕዝብ እንደሚጠላቸው ገለጡ።
ENH
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 198
Joined: Fri Oct 03, 2003 10:37 pm
Location: Addis Abeba, Ethiopia

Re: አብርሃም ያየህ የመለስ ፕሮፖጋንዲስት ሆኑ

Postby ዱራሰንበት » Sat Oct 01, 2005 8:07 pm

ENH wrote:ልሳነ ሕዝብ - 30-9-2005

በአውሮፓና በካናዳ ከሚያካሂዱት የፀረ-ቅንጅትና ፀረ-ኅብረት ቅስቀሳ በላይ ባለፈው እሁድ አንድ ኢትዮጵያ በተባለ አፍቃሪ ወያኔ ራዲዮ መግለጫ የሰጡት አብርሃም ያየህ መለስ በሥልጣን ላይ ካልቆዩ የትግራይ ሕዝብ የሕይወት ዋስትና እንደማይኖረው፣ የተቃዋሚ ፓርቲዎች አመራር ብቃት እንደሌለውና እንዲያውም የትግራይ ሕዝብ እንደሚጠላቸው ገለጡ።

ቅሌታም::

ወያኔን: ደገፈ: አልደገፈ: ተራ: ቅሌታም:ሰው: ምን: ያመጣል::

ድሮውንስ--->በአስተዳደግ: ከተበደለ: ፍጡር: ምን: ይጠበቃል?

ለዚህ: ተራ: ሰው: ጊዜና: ወረቀት: ማባከን: ለምን: እንደተፈለገ: አይገባኝም::
Image
ዱራሰንበት
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2995
Joined: Thu Apr 01, 2004 3:29 pm
Location: Dedessa Death Camp, Tach Birr Sheleko

Postby አባዊርቱ » Sun Oct 02, 2005 3:15 am

ይህ ጭንጋፍ አተላ ወያኔን ደገፈ አልደገፈ, ድሮስ የሻቢያ አቃጣሪ ሆኖ ለማን ሊመሰክር ኑሮዋል??? እኔስ በጅጉ የማዝነው ስለዚህ ከንቱ ሰውዬ ከዚህ ቀደም ስንወያይ ብዚ ኢትዮጵያዊያን ናቸው ብዬ የምላቸው ሽንጣቸውን ገትረው ሲከራከሩለት ነበር.....ለዚህ ድንባዣም የሻቢያ አቃጣሪ! አሁንስ ምን ሊባልለት ይሆን???? ብቻ መተው ይሻላል!!
ወይ ነዶ!


ኤታማዦሩ ነኝ!
የዋህነት ይቁም የሚለው
አባዊርቱ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 800
Joined: Mon Feb 23, 2004 4:11 am

Postby አባዊርቱ » Sun Oct 02, 2005 4:28 am

ከሳምንት በሁዋላ ጉዋድ ኢሳያስ አፈወርቂም የወንድማቸውን መቃብር መውረድ ለመከላከል በአደባባይ እርቅ ፈጥረው ከመለስ ባይስማሙ ምን አለ በሉኝ!
ገና ጉድ እንሰማለን!
ኢልማን ዲሉዋን ፋንዶ ፉናናቻ ቡልቱ!
አሁንስ መረረኝ ወገኖቼ, እዚህ ደፋ ቀና ማለት አይቀር...እንዲየው ንድድድድድድድድ ይላል!
አባዊርቱ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 800
Joined: Mon Feb 23, 2004 4:11 am

Postby አቡዬ » Sun Oct 02, 2005 8:25 pm

ሰውየው ከበፊቱ ባላጋራው ከመለስ ጉርሻ ብጤ ሳያገኝ አልቀረም ጥያቄና መልሱን አዳምጨዋለሁ አብርሀም ከጥንት ጓደኛው ወይም የፓርቲ አካሉ መለስ መታረቂያ መንገድ ወይም ከመለስ ጉርሻ ያገኘ ነው የሚመስለው
ለመለስ ይህን የመሰለ ፖዘቲቭ የሆነ አስተያየት ካለው ጥንቱንስ ለምን ከወያኔ ኮበለለ ይሄኔ አንድ የሚ/ር ቦታ ይሰጠው ነበር
ደግሞ ባለፈው ልክ ደርግ ሊወድቅ ሲል ነበር ወደ ደርግ የገባው አሁንም ወያኔ ሊወድቅ በሚንገዳገድበት ስዓት ይህን ሀሳብ ማመጨቱ ለምን ይሆን
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ
አቡዬ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 240
Joined: Tue Jan 06, 2004 6:17 pm
Location: united states

ከተራ ዝሙተኛ ሌባ ቀላባጅ አብራሀም ያዬ መስማት ማለት መርከስ ነው

Postby mrmuluwork » Mon Oct 03, 2005 1:30 am

አቡዬ wrote:ሰውየው ከበፊቱ ባላጋራው ከመለስ ጉርሻ ብጤ ሳያገኝ አልቀረም ጥያቄና መልሱን አዳምጨዋለሁ አብርሀም ከጥንት ጓደኛው ወይም የፓርቲ አካሉ መለስ መታረቂያ መንገድ ወይም ከመለስ ጉርሻ ያገኘ ነው የሚመስለው
ለመለስ ይህን የመሰለ ፖዘቲቭ የሆነ አስተያየት ካለው ጥንቱንስ ለምን ከወያኔ ኮበለለ ይሄኔ አንድ የሚ/ር ቦታ ይሰጠው ነበር
ደግሞ ባለፈው ልክ ደርግ ሊወድቅ ሲል ነበር ወደ ደርግ የገባው አሁንም ወያኔ ሊወድቅ በሚንገዳገድበት ስዓት ይህን ሀሳብ ማመጨቱ ለምን ይሆን
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ
mrmuluwork
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 56
Joined: Fri May 20, 2005 3:09 pm
Location: ethiopia

አብሹዋም

Postby ጎነጠ » Tue Oct 04, 2005 1:14 pm

ይህ አብሹዋም ደሞ ተነሳበት ድሮም የኢትዮጵያ ህዝብ ወፈፊያም መሆንህን ያውቃል ደሞ አንተ ደገፍክ አልደገፍክ ለኢትዮጵያ ምኑዋ ነህ አንት እረ የህ ጡኒያም ትግሬ ለነገሩማ መቅለል ለማን ብሎት እንዲያው ዝምብለን ስንሰማህ እኮ ደንቆሮውች አደረከን ያው እንደቆርቆሮ ይጩህበት ብለን ነው ዝም ያልነህ
የችግሩ መንስኤ
ወገኖቸ አይግረማች ሁ ይህ ከደም ጋር የተዋሀደ ችግር ነው
የሚያጭበረብረው ድርጅት ስላጣ ሁሉም ውግዝ ከመ አርዮስ ስላሉት ነው
የመስረተው ዘረኛው ድርጅት ሳይጠቀምበት ደብዛው ሲጠፋ ስለታየው ነው
እናም አርፈህ ቁጭ በል በሉት ወገንህ እንደሆነ ከዛው ጠብቀው ሰሞኑን የመንጌን እድል ከገጠመው ይመጣልሀል ካላለለት ደግሞ ለቀብር ከወር ብሁዋላ እንድትመጣ እሸ አይይየ---------------
I love ethiopia
ጎነጠ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 103
Joined: Wed Aug 03, 2005 9:07 am
Location: ethiopia

Postby TOKICHO » Thu Oct 06, 2005 11:41 pm

እናንተ ሰዎች አሁን ይህንን ቆሮቆንዳ ዶማ ራስ ከሰው ቆጥራቹ ስለሱ ሲወራ ደመ ይፈላል::ይህ ለባ ሰውየ ከንያ እና ኡጋንዳ እያለ ያላደረገው የመከፋፈል ስራና ደባ አልነበረም::በተጠማሪም

1ና ሶስት ግዘ ሀይማኖቱን ቀይራል

2ኛ ልጁ ስታገባ (ዙፋን አብራሀም ትባላለች) ያገባችው ልጅ አማራ በመሆኑ ብቻ ሰርጉ ላይ አኩርፎ ሳይገኝ ከመቅረቱም በላይ በሚያሳፍር ሁነታ ይዛን ሀገር ካቲካላ(ቦንገ) ጠጥቶ እመንደር ውስጥ ወድቆ እዛ የሚኖሩትን አበሾች ማፈሪያ ያደረገ::
3ኛ በተደጋጋሚ የስርቆት ወንጀል ከኢትዮጵያውያን ሱቆችና ረስቶራንቶች ጭምር (ክፋሲካ ረስቶራንት;ከደመራ ረስቶራንት:ከአዋሽ ሱቅ) ሁሉም ካምፓላ "ካባላጋላ" ተብሎ የሚጠራው ስፍራ ያሉ ናቸው)ገንዘብ እና አልኮል መጠጦች ከነጠርሙሱ እየሰርቀ የሚሮጥ የሽማግለ ለባ ነው::
እነዚህነና ለሎች ተራ ወንጀሎችን ከሚሰራ በክት ወሮበላ ጋር አፍ መካፈት ደግ አይደለምና እባካችው ቦታ አትሥጡት::እዚህ ላይ ያሰፈርኩዋቸውን በሙሉ በማስረጃ ላስደግፍ እችላለሁ::
TOKICHO
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 122
Joined: Wed Feb 02, 2005 2:48 am
Location: kenya

Postby AddisuMafer » Fri Oct 07, 2005 11:06 am

አብርሀም ያየህ የሚገለባበጥ አቅዋም ያለው ሰው ነው:: ስለሱ በመነጋገር ጊዜያችንን ማጥፋት ተገቢ አይመስለኝም:: የሱ ሀሳብ ግን ሁሉንም ትግሬ እንደማይወክል ማወቅ ይገባናል:: በአሁኑ ሰአት ትልቁ ጥያቄ ዘረኝነትን በተመለከተ ከህወሀት ተሽሎ የመገኘት ጉዳይ መሆኑን ለአፍታም ቢሆን ከዘነጋን "ኢትዮጵያን ለማፍረስ ማን ይቀድም" የተባልን ያስመስልብናል::
Peace is a prerequisite for development; unity makes peace possible
AddisuMafer
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 1
Joined: Wed Sep 21, 2005 2:39 pm
Location: ethiopia

አብርሃም እኮ?

Postby ወርቅሰው1 » Fri Oct 07, 2005 8:37 pm

የኡጋንዳው ጉዱ ብቻ ሣይሆን ለሻቢያ ቴሌቪዥኖች በውጪ ለሚገኙ ስለ ኢትዮጵያ ጉዳይ ከ3 ሰዓት የበለጠ ኢንተርቪው ያደረገ ሰው ነው::

መቸስ ይህ ወቅት ያልፋል የኢትዮጵያ ህዝብ እጅግ ታላቅ ትግሎች ያደረገ ህዝብ ስለሆነ ማንንም ያሰበበትን ክፉ ሃሣብ ሁሉ ይበጣፀዋል::

ለጊዜው ነው እንጂ ጭንቅ የሚበዛው ሃኪም ተተገኝ ሁሉም ጤና ነው:: ብሏል ውዱ አለማየሁ እሸቴ::
ስለዚህ ኢትዮጵያ በልጆቿ እጅ ስትገባ ማንኛውም ከሥሩ እየታዬ ይስተካከላል:: ዘኞች ግን ዋ...ዋ.....ዋ...

ካክብሮት ጋር

ወርቅሰው1
ከ(ሰሐሊን)
ወርቅሰው1
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4075
Joined: Wed Nov 05, 2003 9:49 pm
Location: Sehalin


Return to Warka News - ዋርካ ዜና

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests