ከምርጫ ወዲህ በተፈጠረው አለመረጋጋት ሀገሪቷ 1.1 ቢሊዮን ብር አጣች

The news in Amharic from Ethiopia are stopped as a result of the total repression of the Free Press by the TPLF/EPRDF regime.Image

ከምርጫ ወዲህ በተፈጠረው አለመረጋጋት ሀገሪቷ 1.1 ቢሊዮን ብር አጣች

Postby ENH » Mon Oct 03, 2005 8:36 pm

ሪፖርተር - 2-10-2005

ከግንቦት ሰባቱ ሦስተኛው አገር አቀፍ ምርጫ ጋር በተያያዘ ወራት ባስቆጠረው አለመረጋጋት ምክንያት ኢትዮጵያ 1.1 ቢሊዮን ብር ገቢ ማጣቷን የኢኮኖሚ ባለሙያዎች ገለፁ።
ENH
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 198
Joined: Fri Oct 03, 2003 10:37 pm
Location: Addis Abeba, Ethiopia

Postby ጌታ » Mon Oct 03, 2005 8:54 pm

የሃገሪቱ ገቢ ሲያሽቆለቁል የወያኔዎች የግል አካውንት ግን ለሽሽት እንዲያመች የበለጠ እንደሚደልብ ይታየኛል::

የነሱ ኪስ አይጉደል እንጂ የተፈጠረው የኤኮኖሚ ኪሳራ ከተነሱበት ኢትዮጵያንና ሕዝቧን የማዳከም እኩይ ዓላማ አንጻር ተሳክቶላቸዋል::
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
ጌታ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3029
Joined: Sun Apr 17, 2005 5:35 pm
Location: ዶሮ ተራ

ሆዳም

Postby ALG » Tue Oct 04, 2005 11:08 am

እንኩዋን ኪሳችው ሞላ :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: የሆዳም ልጅ :twisted: :twisted:
ALG
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 3
Joined: Tue Jan 25, 2005 11:26 am
Location: united kingdom

Postby ሮዛ3 » Tue Oct 04, 2005 12:48 pm

አየህ አቶ ጌታ የወያኔ ኪስ የደለበው በብዙ መስዋትነት ንው እንደ ባሻ ሀይሉ አሜሪካ ተኝተው አይደለም ወይም እንደ አጎትህ መንድስቱ ይዘው አልሽሹም ትግራይን እያለሙበት ነው ትግራይ ደግሞ አክሱም ደግሞ የኢትዮጵያ ዋና ከተማነው እንግዲህ ታሪክ ተማር
ሮዛ3
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 16
Joined: Sat Sep 10, 2005 6:07 pm
Location: ethiopia

Postby ሳምቻው » Tue Oct 04, 2005 1:40 pmሮዛ በብዙ መስዋትነት ነው << ኪሳችን የደለበው አልሽ >> ?

በኢትዮጵያ እና በህዝቦቿ ላይ ኢንቨስት ስታደርጉ ኢንሻል ካፒታላችሁ ስንት ነበር ....?( ቅቅቅቅ)

የሆነው ሆኖ አሁን የምንፈልገው ትጉህ ነጋዴ ሳይሆን ትጉህ መንግስት ነው .....! ገቢቶ? go and trade somewhere else !

we need publicly mandated Gov't that can work for the national interest and keep this budyfully old nation as a country .

go somewhere else, God-damen it !

ሳም
ሳምቻው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 197
Joined: Wed Jun 02, 2004 2:03 pm
Location: Germany

ምስጋና

Postby ጌታ » Tue Oct 04, 2005 3:56 pm

ሮዛ3 wrote:አየህ አቶ ጌታ የወያኔ ኪስ የደለበው በብዙ መስዋትነት ንው እንደ ባሻ ሀይሉ አሜሪካ ተኝተው አይደለም ወይም እንደ አጎትህ መንድስቱ ይዘው አልሽሹም ትግራይን እያለሙበት ነው ትግራይ ደግሞ አክሱም ደግሞ የኢትዮጵያ ዋና ከተማነው እንግዲህ ታሪክ ተማር


ወ/ሮ ወይም ወ/ሪት ሮዛ ኪሳችሁ መደለቡን በ private message ብቻ ሳይሆን ባደባባይ ስላመንሽልኝ ሳላመሰግንሽ አላልፍም:: ይህ የመጀመሪያው step ነው::

ያን ሁሉ የትግራይ እና የተቀረውንም ኢትዮጵያ ወጣት ያስፈጃችሁት ያገር ሀብት ለመዝረፍና ኪስ ለማደለብ መሆኑን ነው የነገርሽኝ:: መለስ ግን ከዚያም ያለፈ ዓላማ ነው ያለው::

ዝርዝሩን ከጥቂት ወራት በኋላ እንነጋገርበታለን::
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
ጌታ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3029
Joined: Sun Apr 17, 2005 5:35 pm
Location: ዶሮ ተራ

Postby satenawu » Tue Oct 04, 2005 6:21 pm

ሮዛ3 wrote:አየህ አቶ ጌታ የወያኔ ኪስ የደለበው በብዙ መስዋትነት ንው እንደ ባሻ ሀይሉ አሜሪካ ተኝተው አይደለም ወይም እንደ አጎትህ መንድስቱ ይዘው አልሽሹም ትግራይን እያለሙበት ነው ትግራይ ደግሞ አክሱም ደግሞ የኢትዮጵያ ዋና ከተማነው እንግዲህ ታሪክ ተማር


ወረኛ: አንቺ ባንዳ: :evil:
እናንተ የወገብ ቅማሎች ናችሁ:
ተገንጥላችሁ በተገላገልናችሁ:
ወያኔ ስልጣን በያዘ በማግስቱ ነበር ኢትዮጵያዊ ለመሆን የሞከራችሁት::
ናዚው መለስ ዜናዊ ከስልጣን ሲወርድ ደግሞ አብራችሁ ትፈረጥጣላችሁ::
የሚገጥማችሁ እድል ከኤርትራዊያኖቹ የተለየ አይሆንም::
የሚላስ የሚቀመስ የላችሁ እርስ በርስ ስትበላሉ ማየት ነው::
satenawu
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 2
Joined: Sat Aug 06, 2005 7:22 pm
Location: ethiopia

Postby በማእረጉስ » Tue Oct 04, 2005 8:52 pm

መቸም ከላይ ያሉትን ጭቅጭቆች ሳነብ ልቢ ያዝናል:: ለማንኛውም በዚያም ሆነ በዚህ የተጀመረው ትንሽ እንቅስቃሲ ቢቃወስ የብዙ ወገኖቻችንንም የእለት እንጀራ ያቃውሳልና ሰላም በሊለበት ደግሞ ያው ተመልስን የቀለበት ጉዞ መሆኑ ነው:: ማንም ይዝረፍ ግን መብላቱን የሚያውቅ አምላክ ብቻ ነው! ድሮ ብዙ የዘረፉ ባንዲት ጀምበር ለዘራፊ ተዳርገው ባዶ ሆነዋል:: እስቲ ያኒ በደርግ ጊዚ ስንቱን የገፈፉት አብዛኞቹ የት አሉ? ብዙዎቹን ህይወታቸውንም ይዞ ነው የሂደው! ያሁኖቹም ሆዳሞች ፍጻሚ ያው ነው! ሰው ለምን አያስተውልም?
በማእረጉስ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 20
Joined: Sun May 29, 2005 10:19 pm
Location: ethiopia

Postby ሮዛ3 » Tue Oct 04, 2005 11:33 pm

ስሙ ምድረ አህያ የገመትኩት ስለሆነ አይገርመኝም እንኩአን ደንበኛ ወያኔ እኛ ትራዎች ወንዳለፈልን ቅቅቅቅቅ.............እየአዳሜ ተኝትህ ተኩስ ስልጣን የለምቅቅቅ..... ደሞ አልስማችሁ እንደው ትግራይ ወደ ኢርትራና ሱዳት እንደምትደባለቅ ምድረ አህያ ምን ተሆኑ ገና በዙ እናይለን
ሮዛ3
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 16
Joined: Sat Sep 10, 2005 6:07 pm
Location: ethiopia

Postby ሮዛ3 » Wed Oct 05, 2005 12:30 am

ከአያትህ ምኒሊክ እና ከአጎትህ መንግስቱ የወረስከወ ቀረርቶ በክንዳችን ቀበርነው.
ያደፈ ታረካቹ በትግራይ ህዝብ ላይ ለመጭን ሰሞኑን ባሻ ሀይሉም እኮ ባአሜሪካም ፎክሮ ነበር ያው መጨረሻው ግን ወያኔና ኦሮሞ......... ..............................................................

ዋ ባሻ ኃይሉ ባታርፍ ወደ መቀሌ ከርቸሌ ገቢቶ...ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ.
ሮዛ3
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 16
Joined: Sat Sep 10, 2005 6:07 pm
Location: ethiopia

ጉዳችን ፈላ

Postby ጌታ » Wed Oct 05, 2005 12:43 am

ሮዛ3 wrote:..... ደሞ አልስማችሁ እንደው ትግራይ ወደ ኢርትራና ሱዳን እንደምትደባለቅ ምድረ አህያ ምን ተሆኑ ገና በዙ እናይለን


ሮዛ በጣም ነው ያስደነገጥሽኝ :cry: :cry: :cry: ነዳጁን ቡናውና እህሉን ይዛችሁማ ከተገነጠላቹ ምን ሊውጠን ነው??? ኡኡኡኡኡኡ!!!!!! መንግስቱ ኃይለማሪያም ትግራይን ሲለቅ የተናገረውን ላስታውስሽ እንዴ?

በነገራችን ላይ ግን ግማሽ ጎናችን ትግራይ ሆነን ወያኔ ያልሆንነው እጣችን ምን ይሆን? ወያኔ ስላልሆንኩ መቼም ትግራይ ያንተ አይደለችም እንደማትይኝ እርግጠኛ ነኝ!!!!!

በአህያ እያስደገመ ለአህያ የአስር አለቅነት ማዕረግ እየሰጠ እዚህ የደረሰ ሰው እንዴት ሰውን አህያ እያለ እንደሚሳደብ ይገርመኛል:: አስር አለቃ ደሳለኝ አሁን ምን ሥልጣን ይዟል?
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
ጌታ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3029
Joined: Sun Apr 17, 2005 5:35 pm
Location: ዶሮ ተራ

የካኃዲዎች አባባል አያስጭነንቅህ ወንድሜ ጌታ!

Postby ቃኘው » Wed Oct 05, 2005 9:19 am

አሁን የህወኃት ካድሬዎች በደርዘን ሆነው እየመጡ ነው ወደ ወርካቺን:: ታስተውል እንደሆነ እንደ እፉኚት ሁሉንም እየተናደፉ ናቸው::

ህወኃቶች ወይም ወያኔ ስልህ ሆዳሙ አጋስሱ ሁሉ ማለቴ እንደሆነ ተረዳልኝ:: የሚቀርበት የሚመስለው ህወኃት ከዚያ ቦታ ከጠፋ የራሳቸው ሕይወት የሚከስም የሚመስላቸው::

የመቀሌ ከርቸሌ ራሷ ራሱ ይገባበት ይሆናል:: የምኒልክን ታሪክማ ለህወኃቶች አይዋጥላቸውም:: ምክንያቱም ሥራቸው በተቃራኒው ስለሆነ:: የአዲግራቱን የደጃዝማች ኃይለ ሥላሴ ጉግሳን ታሪክና ክህደት የበለጠ አድርጎ የደገመው ህውኃትና መሪዎቻቸው የኢትዮጵያ አምላክ ይግደላቸው ወይም (ያፆልላቸው) ያንንም በቅርቡ እንመለከተው ይሆናል::

ቁም ነገሩ የኢሮብና የባድሜ የአይጋና የዛለ አንበሳ ህዝብ ከወገኖቹ የኢትዮጵያ ህዝብ ጋራ ታሁኑ ያብር:: በረከትና መለስ ገለመሌዎቹ ከባህልና ከስብ እና ውጪ እንደዚህ እንዳበደ ውሻ ከወዲያ ወዲህ ጭራቸውን እያወዛወዙ ህዝብን ግራ የሚያጋቡት እኮ የህዝባቺንን ደግነት አክብሮትና ድህነቱን ተመልክተው ነው:: ታዲያ አሁን ነቅቶባቸዋል:: የመጣው ቢመጣ ህዝባዊ ስሜትን የሚገታ ምንም ኃይል እንደሌለ ጸሐፊው/ዋ: ያልተገነዘበችው ይመስለኛል::

*ቀይ ባህር ዳር ድንበራችን ነው*

አክባሪህ

ቃኘው
ከ(ሰሐሊን)


ሮዛ3 wrote:ከአያትህ ምኒሊክ እና ከአጎትህ መንግስቱ የወረስከወ ቀረርቶ በክንዳችን ቀበርነው.
ያደፈ ታረካቹ በትግራይ ህዝብ ላይ ለመጭን ሰሞኑን ባሻ ሀይሉም እኮ ባአሜሪካም ፎክሮ ነበር ያው መጨረሻው ግን ወያኔና ኦሮሞ......... ..............................................................

ዋ ባሻ ኃይሉ ባታርፍ ወደ መቀሌ ከርቸሌ ገቢቶ...ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ.
tank you
ቃኘው
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 500
Joined: Thu Oct 23, 2003 11:35 pm
Location: Man

Postby ስሙኒዬ » Wed Oct 05, 2005 12:16 pm

አይ ሮዛ ከ30ዓመት በላይ ያአገራችን ችግር ማን ሆነና ነው:: ምን ያህል ሰላም እንደሚኖራት ይቺ አገር ታስቦሻል ግን ወይስ ሳታቂው ጥሩ ምኞት ተመኘሽላት:: በየቤተክርስቲያን እና በየታክሲው ላይ ማነውና የሚያስቸግረን:: እናንተ በሆዳችሁ የምታስብ ምን ገዶችሁ በሚስኪኑ ደሀ የትግራይ ሕዝብ ስም ትነግዳላችሁ እንጂ:: እኛማ ተገላገልናችሁ ያን ደረቅ አገራችሁን ታቅፋችሁ ወይም እሱኑ እየጋጣች ሁ ተኖራላችሁ:: የሚያሳዝነው በኢትዮጲያነት የሚያምነው ሕዝብ ነው እንጂ እናንተ ጥርግርግ ብላችሁ ከዚያ ደረቅ መሬታችሁ ጋር ብትሄዱልን እኛ ምን ያህል ሰላም እንደምናገኝ አንቺም ታቂዋለሽ ስትለምኑን ትኖራላችሁ:: በጣም ይገርምሻል ግን እኔም ሆንኩ አብዛኛው የኢትዮጵያ ሕዝብ እንዳንቺ አይነት አሰትሳሰብም ምኞትም የለንም:: አንድ ኢትዮጵያ አንዲት ሕዝብ ነን:: ዳር ድምበራችን ደሞ ባድመ ሳይሆን ቀይ ባሕር ነው:: ድል ለሕዝበ እግዚያብሔር አገር:: አንቺ እስስት አይጥ ትለፈልፊያታለሽ እንዲ እኛ ኢትዮጵያን አንጣላም አንገነጣጠልም እናንተን የአገር ነቀርሳዎች እናጠፋለን እንጂ::
I want to be a memeber of warka chat room. Pleas add me in this chat roo.
ስሙኒዬ
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 2
Joined: Wed Aug 24, 2005 9:12 am
Location: ethiopia

ደረቁን መረት አትመኙ

Postby ጋጋኖ » Mon Oct 10, 2005 8:18 pm

መረታቹ ድረቅ ትሉና ድንበራቺን ቀይ ባህር ምን ይሚሉት ፈሊጥ ነው ባካቹ ለምለም መረታቹን ይዛቹ ሰላም ስጡን አህያ ሁላ.................. :lol:
qwsa
ጋጋኖ
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 2
Joined: Wed Apr 20, 2005 10:16 pm
Location: ethiopia

Postby ስሙኒዬ » Tue Oct 11, 2005 10:20 am

አይ ጋጋኖ:: ደሞ ጋጋኖ ምንድን ማልት ነው በምነኛ ነው:: ድምበራችን ቀይ ባህር ማልት የኢትዮጵያ ድምበር ቀይ ባህር ነው ማለት ነው:: መሬቱ ደርቅ ነው ስንል አይለማም ማለታችን አደለም:: እኛ ኢትዮጵያን አገራችንን ለማልማት አደል ጉልበት አቅምም አልን እሺ:: መንግስ ላይ ያለው አስተዳደር ከፋ እንዲ::ኢትዮጵያን ስል ግን ኢአዲግን እና የሱን ሀሳብ የሚቀበሉትን ወይም የሚከተሉትን አይጨምርም:: አንተንም ዲንጋይ እራስ ጭምር እሺ:: አንተ ማልት የጃንሆይ ውሻ ከምታስበ ሐሳብ በታች ነው የምታስበው::ማለት ጭንቅላትህ ከውሻዋ በታች ነው ማለት ነው:: አንት ዘረኛ የኢአዲግ አጨብጫቢ እርር ድብን ትላታለህ እንጂ ድል ለሰላም ወዳዱ የኢትዮጵያ ሕዝብ ነው::

ድል:ማሸነፍ:አንድነት:ፍቅር:ሰላም ለኢትይጵያ ሕዝብ ቅጥልልልልልልልልልልል በል ጋጋኖ
I want to be a memeber of warka chat room. Pleas add me in this chat roo.
ስሙኒዬ
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 2
Joined: Wed Aug 24, 2005 9:12 am
Location: ethiopia

Next

Return to Warka News - ዋርካ ዜና

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 2 guests

cron