ኦፌዴን ፓርላማ ለመግባት ወሰነ

The news in Amharic from Ethiopia are stopped as a result of the total repression of the Free Press by the TPLF/EPRDF regime. Image

ኦፌዴን ፓርላማ ለመግባት ወሰነ

Postby ENH » Mon Oct 03, 2005 8:36 pm

ሪፖርተር - 2-10-2005

የኦሮሞ ፌዴራሊስት ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ኦፌዴን) በአባሎቼ ላይ የሚደርሰው ወከባና እንግልት ቀንሷል በሚል ወደ ፓርላማ ለመግባት ዓርብ ዕለት መወሰናቸው ምንጮቻችን አመለከቱ። የድርጅቱ ሊቀመንበር ስለጉዳዩ ተጠይቀው ውሳኔያችንን በቀጣዩ ሣምንት እናስታውቃለን ብለዋል።
ENH
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 198
Joined: Fri Oct 03, 2003 10:37 pm
Location: Addis Abeba, Ethiopia

Re: ኦፌዴን ፓርላማ ለመግባት ወሰነ

Postby satenawu » Tue Oct 04, 2005 6:38 pm

ማፈሪያዎች :!:

እንደነዚህ አይነት አጋሰሶች ናቸው የኦሮሞን ጭቁን
ህዝብ ለ 14 አመታት እንደከብት መንጋ በወያኔ ሲያስነዱት የኖሩት::
satenawu
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 2
Joined: Sat Aug 06, 2005 7:22 pm
Location: ethiopia

Postby ዳንዲ » Sun Oct 09, 2005 9:23 am

አቶ ሳተናው

ለኦሮሞ የሚያቅለት ኦሮሞ ብቻ ነው:: የሚጠቅመውን ደግሞ ማድረግ ከማን ጋር ማበር እንዳለበት መወሰን ያለበት ራሱ ሕዝቡ ነው::

ስልዚህ እባክህን አትቸኩል:: ነገ ቅንጅት እገባለሁ ብለው ቢናገሩ ምን ልትላቸው ነው? አጋሰስ ወይስ ስልት?

ቅንጅትም ሆኑ ኢአደግ ለኦሮሞ ሕዝብ ጠላቶች ናቸው ስለዚህ እባካችሁ ኦሮሞን መሳሪያ ለማድረግ አትሞክሩ::
ዳንዲ
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 6
Joined: Sat Sep 04, 2004 12:32 am
Location: united states


Return to Warka News - ዋርካ ዜና

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 1 guest