መለስ ለድርድሩ ትኩረት አለመስጠታቸው ሕዝቡን እያነጋገረ ነው

The news in Amharic from Ethiopia are stopped as a result of the total repression of the Free Press by the TPLF/EPRDF regime.Image

መለስ ለድርድሩ ትኩረት አለመስጠታቸው ሕዝቡን እያነጋገረ ነው

Postby ENH » Fri Oct 07, 2005 11:36 pm

ልሳነ ሕዝብ - 7-10-2005

የኢትዮጵያ ሕዝብና የተቀረውም ዓለም ለኢትዮጵያ ዘላቂ ሠላም ያመጣ ይሆናል ብለው በጉጉት ለሚጠብቁት የተቃዋሚ ኃይሎችና የወያኔ/ ኢሕአዴግ ድርድር፣ አቶ መለስ ዜናዊ ተገቢውን ትኩረት አለመስጠታቸው የውይይቱን ውጤት አጠራጣሪ አድርጐታል።
ENH
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 198
Joined: Fri Oct 03, 2003 10:37 pm
Location: Addis Abeba, Ethiopia

Postby አገሩ » Sat Oct 08, 2005 5:04 am

የአቶ ምለስን ማንነት መረዳት ዓለባሁ:
አገሩ
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 8
Joined: Sun Dec 05, 2004 3:57 am
Location: united states

Postby ወንበዴው » Sun Oct 09, 2005 3:27 pm

ድሮውንስ ምን ውይይት ያስፈልጋል? ሁሉ ወንበሩን ይዞ ማስተዳደር በቃ!!!!!ወሬ ማብዛት ነው ውራ ያስቀረን!!!
ወንበዴው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 241
Joined: Sun Aug 07, 2005 5:01 pm
Location: india

Postby ብረቱ » Sun Oct 09, 2005 4:03 pm

አይ ወያኔ! የጫካ ሰው!!!
Biretu
ብረቱ
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 2
Joined: Mon Jun 13, 2005 8:11 am
Location: ethiopia

Postby ሮዛ3 » Thu Oct 13, 2005 9:51 pm

ስማ አንተ ወያኔስ የሽጫካ ስው አንተስ? አንተ ደግሞ የግንብ ስር ስው በ ጡንቻ የምታስብ
ሮዛ3
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 16
Joined: Sat Sep 10, 2005 6:07 pm
Location: ethiopia


Return to Warka News - ዋርካ ዜና

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests

cron