ኮፊ አናን ኤርትራ የበረራ እገዳዋን እንድታነሳ አሳሰቡ

The news in Amharic from Ethiopia are stopped as a result of the total repression of the Free Press by the TPLF/EPRDF regime.Image

ኮፊ አናን ኤርትራ የበረራ እገዳዋን እንድታነሳ አሳሰቡ

Postby ENH » Fri Oct 07, 2005 11:36 pm

ዘ ሞኒተር - 7-10-2005

የኤርትራ መንግስት በተባበሩት መንግስታት የኢትዮጵያና ኤርትራ ፀጥታ አስከባሪ ልዑክ ከረቡዕ ጠዋት ጀምሮ ሄሊኮፕተር እንዳያበሩ የጣለውን ዕገዳ እንዲያነሣ ኮፊ አናን አሣሰቡ።
ENH
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 198
Joined: Fri Oct 03, 2003 10:37 pm
Location: Addis Abeba, Ethiopia

Re: ኮፊ አናን ኤርትራ የበረራ እገዳዋን እንድታነሳ አሳሰቡ

Postby ወርቅሰው1 » Sat Oct 08, 2005 11:19 am

ተመልከቱ ሻቢያና ወያኔ/ህወኃቶች አንድ አይነት የፖለቲካና ታክቲኩ እንዳላቸው አስቡት!

1ኛ: ቻቢያ በተባበሩት መንግሥታት ደረጃ ሄዶ በሠማዩ የነሱ ሄሊኮፕተሮች እንዳይበሩ በሚል ሽብር ፈጥሯል::

2ኛ: በዚያው ልክ ሌሊት በ25 የታገደውን ቀጠና ገብቶ ያው እንደለመደው ምሽግ ይቆፍራል::

3ኛ: እዚህ አዲስ አበባ ያሉት ደግሞ ምክር ቤቱ በቶሎ እንዲከፈት ይፈልጋሉ:: የመለስ ስም ኦን ኃሣብም ያው ነው:: ለምን ብትሉ መለሰ ዜናዊ የነድፈውን ባለ 5 ነጥብ ፖሊስውን ሳያስፈጽም ምናልባት´ወታደራዊ ግልበጣ ወይም ህዝባዊ አመጽ ተፋፍሞ እንዳይጠፋ ወይም ሳይሞት ሐሣቦቹ እውን ሆነው ማለፉን ስለሚመርጥ::

ይህ ወሬ ነው የሄሊኮፕተሩ ጉዳይ ከኌላው ያለውን ነው ማተኮር የሚገባ::

እኛ ምን አገባን ልንል አንችልም *ዳር ድንበራችን ቀይ ባሕር ነው* ባድሜ ሳይሆን አግዶ አንቆ የያዘው ወንጀለኛው ህወኃት ነው:: እና ኢትዮጵያን ህወኃት ይኸው 14 ዓመት ሙሉ ሲያሸብርለት ቻቢያ ደግሞ አሁን በተለይ በዚህች ሰዓት ያየዱሮው የናቅፋው ውንብድናና የጭንቅላት ወባው እየተነሳበት ነው መሰለኝ::

"ያታልሆነ በስተቀር የኢትይጵያ ዳር ድንበር ባድሜ ሳትሆን ታች አልፈህ ቀይባህርና ቃሩራ ተላታ አሸር ነው:: ይህን አልፈጽምም ብሎ ማንም ጦር እመዛለሁ ቢል: በል እንዳፋቺሁ ይሁንላች ሁ ኢትዮጵያዊያን ግን ራሳቸውን ኑትራል ያደርጋሉ "አህያ ቢራገጥ ጥርስ አይሳበርም" ይባላል:: ህወኃትና/ሻቢያ እንደነዚያ አህያዎች ዓይነቶች ናቸውና:: በሰላሙ ህዝብን ለህዝብ የሚለያዩ አገርን የሚሸራርፉ የአረብ ራቢጣም አባልነት የሚለምኑ:: ጉዶች እኮ ነው የጣእለብን አይ ጊዜ::

*ቀይ ባህር ዳር ድንበራችን ነው*

አክባሪያችሁ

ወርቅሰው1
ከ(ሰሐሊን)ENH wrote:ዘ ሞኒተር - 7-10-2005

የኤርትራ መንግስት በተባበሩት መንግስታት የኢትዮጵያና ኤርትራ ፀጥታ አስከባሪ ልዑክ ከረቡዕ ጠዋት ጀምሮ ሄሊኮፕተር እንዳያበሩ የጣለውን ዕገዳ እንዲያነሣ ኮፊ አናን አሣሰቡ።

ወርቅሰው1
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4075
Joined: Wed Nov 05, 2003 9:49 pm
Location: Sehalin

Re: ኮፊ አናን ኤርትራ የበረራ እገዳዋን እንድታነሳ አሳሰቡ

Postby አዳማ » Sat Oct 08, 2005 4:43 pm

ወይ ጊድ
ወርቅሰው1 wrote:ተመልከቱ ሻቢያና ወያኔ/ህወኃቶች አንድ አይነት የፖለቲካና ታክቲኩ እንዳላቸው አስቡት!

Last edited by አዳማ on Wed Mar 01, 2006 3:42 am, edited 1 time in total.
አዳማ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 102
Joined: Mon May 16, 2005 2:30 am
Location: ethiopia

Re: ኮፊ አናን ኤርትራ የበረራ እገዳዋን እንድታነሳ አሳሰቡ

Postby ወርቅሰው1 » Sat Oct 08, 2005 8:26 pm

አዳማ!
እኔ አክብሬ ቅሬታዬንም ሆነ ድጋፌን ለመግለጽ የምሞክር ሰው ነኝ:: እንደሰደብከኝ መልሼ መሳደብ የለብኝም:: ግዜ የሰጠው ዕንቁላል ድንጋይ ይሰብራልና ነውም::

ዛሬ ልጠይቅህ የምፈልገው አንተ ከየትኛው ወገን እንደሆንክ ይገርመኛል:: ኢትዮጵያዊ ብትሆን "አንድ ቡድን በገዛ ዓላማና ጎሉ ላይ ኳሧን አይመታም ወደጎልም አያስገባም ምክንያቱም የራሱ መሆኑን ያውቀዋልና ነው"

በዚያ ምክንያት አንተ ከኢትዮጵያ ሳትሆን በቀጥታ አስመራ ወይም ገዛባንዳ ጢላን እነኛ ትንንሾቹ ዙሪያ የሆኑት ጎጆዎች ጣሊያን ኢትዮጵያ ውስጥ መተው ሲዋጉ ለተጎዱ ባንዶች ያሰርቶአቸው የነበሩት ቤቶች እስከዛሬም ያሉት ቁንጯቸው የሸጦጠች ቤት ወይም ሠፈር የምትኖር መሆንህን ከሰጣኃቸው መልስህ ማወቅ ይቻላል::

አስፈላጊውን በጨዋነት የሰጠሁ ይመስለኛል::

አሁንም!

*ቀይ ባህር ዳር ድንበራችን ነው*

አክባሪህ

ወርቅሰው1
ከ(ሰሐሊን)አዳማ wrote:አይ አቺ ያው የቅድመ 14 አመት አድጊና አህያ ነሽ:: ነገሩ ሳይገባሽ ነርሲን ሆም ልትገቢ ነው:: ወያኔና ሻቢያ ጥርስሽ አወላልቀው ጣሉሽ:: 3 ሚልዮኑ ሬሳሽ ላይ እየጨፈሩ ነው:: ሙተሻል!! በስተ'ርጅናሽ ቀይ ባህርስ ይቅር ሰሜን ወሎም ከደረስሽ ኒሻን ልሰጥሽ ነው :) :)

ወርቅሰው1 wrote:ተመልከቱ ሻቢያና ወያኔ/ህወኃቶች አንድ አይነት የፖለቲካና ታክቲኩ እንዳላቸው አስቡት!

1ኛ: ቻቢያ በተባበሩት መንግሥታት ደረጃ ሄዶ በሠማዩ የነሱ ሄሊኮፕተሮች እንዳይበሩ በሚል ሽብር ፈጥሯል::

2ኛ: በዚያው ልክ ሌሊት በ25 የታገደውን ቀጠና ገብቶ ያው እንደለመደው ምሽግ ይቆፍራል::

3ኛ: እዚህ አዲስ አበባ ያሉት ደግሞ ምክር ቤቱ በቶሎ እንዲከፈት ይፈልጋሉ:: የመለስ ስም ኦን ኃሣብም ያው ነው:: ለምን ብትሉ መለሰ ዜናዊ የነድፈውን ባለ 5 ነጥብ ፖሊስውን ሳያስፈጽም ምናልባት´ወታደራዊ ግልበጣ ወይም ህዝባዊ አመጽ ተፋፍሞ እንዳይጠፋ ወይም ሳይሞት ሐሣቦቹ እውን ሆነው ማለፉን ስለሚመርጥ::

ይህ ወሬ ነው የሄሊኮፕተሩ ጉዳይ ከኌላው ያለውን ነው ማተኮር የሚገባ::

እኛ ምን አገባን ልንል አንችልም *ዳር ድንበራችን ቀይ ባሕር ነው* ባድሜ ሳይሆን አግዶ አንቆ የያዘው ወንጀለኛው ህወኃት ነው:: እና ኢትዮጵያን ህወኃት ይኸው 14 ዓመት ሙሉ ሲያሸብርለት ቻቢያ ደግሞ አሁን በተለይ በዚህች ሰዓት ያየዱሮው የናቅፋው ውንብድናና የጭንቅላት ወባው እየተነሳበት ነው መሰለኝ::

"ያታልሆነ በስተቀር የኢትይጵያ ዳር ድንበር ባድሜ ሳትሆን ታች አልፈህ ቀይባህርና ቃሩራ ተላታ አሸር ነው:: ይህን አልፈጽምም ብሎ ማንም ጦር እመዛለሁ ቢል: በል እንዳፋቺሁ ይሁንላች ሁ ኢትዮጵያዊያን ግን ራሳቸውን ኑትራል ያደርጋሉ "አህያ ቢራገጥ ጥርስ አይሳበርም" ይባላል:: ህወኃትና/ሻቢያ እንደነዚያ አህያዎች ዓይነቶች ናቸውና:: በሰላሙ ህዝብን ለህዝብ የሚለያዩ አገርን የሚሸራርፉ የአረብ ራቢጣም አባልነት የሚለምኑ:: ጉዶች እኮ ነው የጣእለብን አይ ጊዜ::

*ቀይ ባህር ዳር ድንበራችን ነው*

አክባሪያችሁ

ወርቅሰው1
ከ(ሰሐሊን)ENH wrote:ዘ ሞኒተር - 7-10-2005

የኤርትራ መንግስት በተባበሩት መንግስታት የኢትዮጵያና ኤርትራ ፀጥታ አስከባሪ ልዑክ ከረቡዕ ጠዋት ጀምሮ ሄሊኮፕተር እንዳያበሩ የጣለውን ዕገዳ እንዲያነሣ ኮፊ አናን አሣሰቡ።

ወርቅሰው1
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4075
Joined: Wed Nov 05, 2003 9:49 pm
Location: Sehalin

Postby ዘኑ » Sat Oct 08, 2005 9:18 pm

አዳማ ልክ ብለሀል!
እነ ወርቅሰው እና መሰሎቹ ገና ከእንቅልፋቸው አልነቁም:: የደንቆሮ ዘፈኑ ያው አንድ ነው ይባል የል. አማራና ፉከራዉ ባዶ መሆኑን እናውቃለን:: 10 ጀግናው የአጋዚ ክ/ጦር ለ10 ሚሊዮን ይበቃል:: መቶ የአማራ ፈሳም የ ወርቅፈስ አይነቱ ቢሰበሰብ 1 ጎማ አይነፋም!!
ዘኑ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 30
Joined: Sat Oct 08, 2005 9:01 pm
Location: ethiopia

አጋዚ 10 ለ 10 ሚሊዮን አልክ?

Postby ወርቅሰው1 » Sat Oct 08, 2005 9:58 pm

ሆድ ያባውን ብቅል ያወጣዋል ይባላል:: እልህ ውስጥ አታስገባ የኢትዮጵያን ህዝብ::

ጥያቄው የነበረው ሻቢያዊያን ባትሆን ነበር እንደዚያ ብለህ አትጽፍልኝም ነበር::

አማራ በስሙ ብቻ የምትፈሩት ህዝብ በመሆኑ እንጂ ይህን 14 ዓመት ምን ግፍ በዚያ ህዝብና በኦሮሞው በተለያዩ ብሔረሰብ ላይ ያልፈጸማች ሁት ይገኛል እስቲ ራስህን ጠይቀው ዕጽዋቶቹና እንዲሁም የዱር አራዊቶች ሳይቀሩ ተቃጠሉ እየዘለሉም ድንበር ተሻግረው ሄዱ::

ጥያቄዬ የነበረው አጋዚህ ኢትዮጵያዊ ተሆነ የሱንም ጥያቄ ነበር ያንጸባረቅሁት:: ቀይባህር ዳር ድንበራቺን ነው ማለት ከኃላው ያለው የኢትዮጵያ ህዝብ ጥቅሞቹና ጥያቄዎቹ መሆናቸውን አልተገነዘብክም::

ግንባትና ልማት በሚል ጌታው መለሰ ዜናዊ ይለፍፋል:: እገር ግን የገዛ አገሩን ወደቡንና ህዝቡን ሪፋይነሪዎን በመስጠቱ ይሆን የምትደነፋብኝ::

እኔ በትጥቅ ትግል አላምንም በቀላሉ ራሳቺሁ ነዳጩ ተበሳጭታቺሁ ብቸኛም ሆናቺሁ የምትደርሱበትን እንኳን ሳታውቁ ልክ እንደ አብርሃም ያዬህ ቅዥታም ሆናቺሁ ዕድሜያቺሁን ፈጽማቺሁ እንደምትሄዱ አምናለሁ::

ታልሆነ በስተቀር በማናቺሁም ላይ ቂምና ጥላቻ የለኝም እንደ ህዝብ የማስበውን ተናግሬአለሁ እንጂ ዝም ብለህ በአንድ ህዝብ ላይ ያነጣጠር ነገር አትናገር::

አማራ ማለት የኢትዮጵያን ጥቅም አንድ ፕርሰንቷ እንኳን ቢጓደልባት ህይወቱ አሳልፎ የሚሰጥ ነው::

አሁንም ታዲያ ባድሜ ሳይሆን ዳር ድንበራቺን!!!

*ቀይ ባህር ዳር ድንበራቺን ነው*

አክባሪህ

ወርቅሰው1
ከ(ሰሐሊን)ዘኑ wrote:አዳማ ልክ ብለሀል!
እነ ወርቅሰው እና መሰሎቹ ገና ከእንቅልፋቸው አልነቁም:: የደንቆሮ ዘፈኑ ያው አንድ ነው ይባል የል. አማራና ፉከራዉ ባዶ መሆኑን እናውቃለን:: 10 ጀግናው የአጋዚ ክ/ጦር ለ10 ሚሊዮን ይበቃል:: መቶ የአማራ ፈሳም የ ወርቅፈስ አይነቱ ቢሰበሰብ 1 ጎማ አይነፋም!!
ወርቅሰው1
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4075
Joined: Wed Nov 05, 2003 9:49 pm
Location: Sehalin

Re: ኮፊ አናን ኤርትራ የበረራ እገዳዋን እንድታነሳ አሳሰቡ

Postby ተስፋ » Sun Oct 09, 2005 12:19 am

ወርቅሰው1 wrote:አዳማ!
እኔ አክብሬ ቅሬታዬንም ሆነ ድጋፌን ለመግለጽ የምሞክር ሰው ነኝ:: እንደሰደብከኝ መልሼ መሳደብ የለብኝም:: ግዜ የሰጠው ዕንቁላል ድንጋይ ይሰብራልና ነውም::

ዛሬ ልጠይቅህ የምፈልገው አንተ ከየትኛው ወገን እንደሆንክ ይገርመኛል:: ኢትዮጵያዊ ብትሆን "አንድ ቡድን በገዛ ዓላማና ጎሉ ላይ ኳሧን አይመታም ወደጎልም አያስገባም ምክንያቱም የራሱ መሆኑን ያውቀዋልና ነው"

በዚያ ምክንያት አንተ ከኢትዮጵያ ሳትሆን በቀጥታ አስመራ ወይም ገዛባንዳ ጢላን እነኛ ትንንሾቹ ዙሪያ የሆኑት ጎጆዎች ጣሊያን ኢትዮጵያ ውስጥ መተው ሲዋጉ ለተጎዱ ባንዶች ያሰርቶአቸው የነበሩት ቤቶች እስከዛሬም ያሉት ቁንጯቸው የሸጦጠች ቤት ወይም ሠፈር የምትኖር መሆንህን ከሰጣኃቸው መልስህ ማወቅ ይቻላል::

አስፈላጊውን በጨዋነት የሰጠሁ ይመስለኛል::

አሁንም!

*ቀይ ባህር ዳር ድንበራችን ነው*

አክባሪህ

ወርቅሰው1
ከ(ሰሐሊን)አዳማ wrote:አይ አቺ ያው የቅድመ 14 አመት አድጊና አህያ ነሽ:: ነገሩ ሳይገባሽ ነርሲን ሆም ልትገቢ ነው:: ወያኔና ሻቢያ ጥርስሽ አወላልቀው ጣሉሽ:: 3 ሚልዮኑ ሬሳሽ ላይ እየጨፈሩ ነው:: ሙተሻል!! በስተ'ርጅናሽ ቀይ ባህርስ ይቅር ሰሜን ወሎም ከደረስሽ ኒሻን ልሰጥሽ ነው :) :)

ወርቅሰው1 wrote:ተመልከቱ ሻቢያና ወያኔ/ህወኃቶች አንድ አይነት የፖለቲካና ታክቲኩ እንዳላቸው አስቡት!

1ኛ: ቻቢያ በተባበሩት መንግሥታት ደረጃ ሄዶ በሠማዩ የነሱ ሄሊኮፕተሮች እንዳይበሩ በሚል ሽብር ፈጥሯል::

2ኛ: በዚያው ልክ ሌሊት በ25 የታገደውን ቀጠና ገብቶ ያው እንደለመደው ምሽግ ይቆፍራል::

3ኛ: እዚህ አዲስ አበባ ያሉት ደግሞ ምክር ቤቱ በቶሎ እንዲከፈት ይፈልጋሉ:: የመለስ ስም ኦን ኃሣብም ያው ነው:: ለምን ብትሉ መለሰ ዜናዊ የነድፈውን ባለ 5 ነጥብ ፖሊስውን ሳያስፈጽም ምናልባት´ወታደራዊ ግልበጣ ወይም ህዝባዊ አመጽ ተፋፍሞ እንዳይጠፋ ወይም ሳይሞት ሐሣቦቹ እውን ሆነው ማለፉን ስለሚመርጥ::

ይህ ወሬ ነው የሄሊኮፕተሩ ጉዳይ ከኌላው ያለውን ነው ማተኮር የሚገባ::

እኛ ምን አገባን ልንል አንችልም *ዳር ድንበራችን ቀይ ባሕር ነው* ባድሜ ሳይሆን አግዶ አንቆ የያዘው ወንጀለኛው ህወኃት ነው:: እና ኢትዮጵያን ህወኃት ይኸው 14 ዓመት ሙሉ ሲያሸብርለት ቻቢያ ደግሞ አሁን በተለይ በዚህች ሰዓት ያየዱሮው የናቅፋው ውንብድናና የጭንቅላት ወባው እየተነሳበት ነው መሰለኝ::

"ያታልሆነ በስተቀር የኢትይጵያ ዳር ድንበር ባድሜ ሳትሆን ታች አልፈህ ቀይባህርና ቃሩራ ተላታ አሸር ነው:: ይህን አልፈጽምም ብሎ ማንም ጦር እመዛለሁ ቢል: በል እንዳፋቺሁ ይሁንላች ሁ ኢትዮጵያዊያን ግን ራሳቸውን ኑትራል ያደርጋሉ "አህያ ቢራገጥ ጥርስ አይሳበርም" ይባላል:: ህወኃትና/ሻቢያ እንደነዚያ አህያዎች ዓይነቶች ናቸውና:: በሰላሙ ህዝብን ለህዝብ የሚለያዩ አገርን የሚሸራርፉ የአረብ ራቢጣም አባልነት የሚለምኑ:: ጉዶች እኮ ነው የጣእለብን አይ ጊዜ::

*ቀይ ባህር ዳር ድንበራችን ነው*

አክባሪያችሁ

ወርቅሰው1
ከ(ሰሐሊን)ENH wrote:ዘ ሞኒተር - 7-10-2005

የኤርትራ መንግስት በተባበሩት መንግስታት የኢትዮጵያና ኤርትራ ፀጥታ አስከባሪ ልዑክ ከረቡዕ ጠዋት ጀምሮ ሄሊኮፕተር እንዳያበሩ የጣለውን ዕገዳ እንዲያነሣ ኮፊ አናን አሣሰቡ።

ውነትህን ብለሀል መቺ ይገባቸውና ትናንት የኢትዮጵያ ህዝብ ዳር ድንበር ተደፈረ ብሎ ዘሎ ቶርነት የገባው አማራ አይደለም ቫቢያና ወያኒ የኢትዮጵያን ህዝብ ያስጨፈጨፉት አንሶ አሁን ስለዘር ታንቡዋርቃልህ ምድረ መሀይም. መግደል ወንድነት አይደለም ብታስቡ አንተና መለስ ቢቲዎች የስው ልጅ ከንሰሳ የሚለይበት ዋናው ነገር በ ማስቡ ነው እንጂ እንደዎያኒ ጀሊ ሆ ብሎ ስው ላይ አፈሙዝ ማዞር አይደለም የኢትዮጵያ ህዝብ ደሙን ያፈሰሰው ለሀገሩ ዳር ድንበር ብሎ እንጂ ለወያኒ እንዳልሆን ቢገባህ ወርቅ ሰው ያለውን ትረዱ ነበር ወይ ሀገርይ ስንቱን አተላ ጭንቅላት ተቨክማለች.. ኢትዮጵያ ለዘላለም ሰላም ሰፍኖ የምናይበት ጊዚ ሩቅ አይደለም ወያኒ ተወግዶ
ተስፋ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 56
Joined: Sun Nov 02, 2003 2:45 pm

Postby ዘኑ » Sun Oct 09, 2005 2:51 am

ማነህ ተስፋ - ተፋቢስ አንተን ብሎ ተስፋ እናንተንና የቀድሞ ሆዳም ያማራ መሪዎችን ይዛ ነው አገሪቱ ወደ ቻች የቀረችው:: ወያኔ ወያኔ ስትል ታረጃታለህ:: ወያኔ እኮ በ 14 አመታት ያመጣውን የኢኮኖሚ እድገት ዘሮችህ በ 3000 አመት ያላመጡትን ነው -ደደብ ሁላ::
ዘኑ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 30
Joined: Sat Oct 08, 2005 9:01 pm
Location: ethiopia

Postby Ellenie » Sun Oct 09, 2005 3:13 pm

እግዚኦ መሀረነ
Smile
Ellenie
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1000
Joined: Wed Jul 27, 2005 4:36 am
Location: ethiopia

አቤት ታሰኛላችሁ!!!

Postby ላሊበላ4 » Sun Oct 09, 2005 4:34 pm

ዘኑ!
ሰው እንደሰው የምታስብ ተሆነ የሰጠኸውን መልስ ሄደህ አንበው በድጋሚ:: ምንኛ በዘረኝነት ጭንቅላትህ የተጠናወረ መሆኑን ተገንዘብ::

ተስፋ ቢያንስ አገሩን በቅን ልቦና ያገለገላት ውድ ልጇም ነው:: ለአገሩ በውቀቁቱ በጠየቀችው ጊዜ አገልግሏታል::

አማራ ሌላ ዘር ሳይል በዕኩልነት መንፈስ:: ገዥዎች ልዩነት ሊፈጥሩ ይችላሉ:: ኢትዮጵያን ደግሞ አማራ ብቻ ሣይሆን ኤርትሬዎችና ትግሬዎች ቅድሚያ ይይዛሉ:: ተዚያ ነው አማራና ኦሮሞው የቀሩት ህብረተሰቦችም ሥልጣን ላይ የነበሩት::

ሄደህ ጠቅላይ ግምጃ ቤት ያለውን የኢትዮጵያን መዝገቦች ቁልፍ ወስደህ አንብበው:: ማን ማን እንደሆነ ትገነዘባለህ::

ሌሊት ሌሊት በህልማች ሁ በዕንቅልፍ ግዜ የአማራው ግርማ ዕየመጣ ሲያባንናችሁ ከርሞ ነበር:: አሁንም ያህልማቺሁ የቀጠለ ይመስላል::

ክብር ለህዝብ ይገባል::ዘለህ የነ ጆን ቮርስተርንና የፒተር ቡታን አስደናቂ የዘረኛ ፖሊሲ እያመጣህ አትረብሽ::

እንዲህ ብላ ነበር የጆን ቮርስተር ሚስት ያኔ" እኛ እግዚአብሔር የፈጠረን ጥቁሮችን እንድንገዛና አንገታቸውን በቆዳ መጫኛ እየጎተትን ሕይወት ወዴት እንዳለች እንድናሳያቸው ነው ብላ ነበር::

አሁንም ህወኃት/ወያኔና ሻቢያዎች:: የሚያደርጉት ግፍና የግፍግፍ ያንን ይመስላል:: ኃይለ ሥላስላሴ ደስታ "ኦሰላም በስምሽ ስንት ግፍ ተሰራ" የምትለዋን የቀድሞ መጻፍ አሮጌ ተራ ሣታገኛት አትቀርምና ጠይቀህ አንብብና ተርዳ::

ከዕውቀት ጉድለት ይመስለኛል አስተሳስብህ እንዲያ ብሎ ሊያጽፍህ የሞከረው:: ህዝብ አይሰደብም አይወረፍም:: ህዝብ አሸናፊና ምንግዜም ክቡር ነው:: የአማራ ህዝብ ደግሞ ከወንድሞቹ አፍሪቃውያን ጀምሮ እስከ አገሩ ልጆች ድረስ በእኩልነት እንዲኖሩለት ፍላጎቱም ነው:: ያንንም በተግባር አስተጋብቷል ታሪክን ዞር ብለህ አሁን አንብብ::

የነጋዴውና በቢሊዮን ዶላርና ወርቅ ያሰቀመጠው ነጋዴው ሕዋህትና መለሰ ዜናዊ የሚለፈልፉትን ብቻ ይዘህ ከህዝብህና ከአገርህ ሰው አመለካከት አትራቅ::

መለሰ የተባለ አምላክ የጣለብን ቁድራ! ሥልጣኑን እንዲለቅ ሲነሳበት ደሙ የቱን ያህል እንደሚተከተክ የምታውቀው የተመለከተከው ይመስለኛል:: ይህ ሰው ሥልጣን ወይም ሞት ብሎ 14 ዓመት በግፍ ሰራው የቆየ ነው:: አሁን ደግሞ ህዝብን በማይገባ መሥመር እያስፈራራ ይገኛል:: እሱም "11ኛው" ሰዓት ላይ ደርሰናል ይለናል:: ከዕንግሊዝኛውቅ ቃላት የተወሰደ ኢትዮጵያዊ አስተሳሰብ በሰውነቱ ውስጥ ላምላ እንኳን የማይገኝ ጀዝባ::

ለማንኛውም

ልብ ያለው ልብ ይበል ጆሮ ያለው ይስማ ነው::
ብኌላ ተገድጄ ነው ህወሃትና በረከት ስዩምና ገለመሌ ምድረ... አስጨንቆኝ ነው የሚባልበት ጊዜ ሲመጣ መልስ ታጣለህ:: ያደግሞ የማይቀር ነው::

አክባሪህ

ቃኘው
ከ(ሰሐሊን)ዘኑ wrote:ማነህ ተስፋ - ተፋቢስ አንተን ብሎ ተስፋ እናንተንና የቀድሞ ሆዳም ያማራ መሪዎችን ይዛ ነው አገሪቱ ወደ ቻች የቀረችው:: ወያኔ ወያኔ ስትል ታረጃታለህ:: ወያኔ እኮ በ 14 አመታት ያመጣውን የኢኮኖሚ እድገት ዘሮችህ በ 3000 አመት ያላመጡትን ነው -ደደብ ሁላ::
ላሊበላ4
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 201
Joined: Fri Dec 24, 2004 8:47 pm
Location: united states

Re: አቤት ታሰኛላችሁ!!!

Postby ዘኑ » Mon Oct 10, 2005 5:38 am

ላሊበላ4 wrote:[b]ዘኑ!

ተስፋ ቢያንስ አገሩን በቅን ልቦና ያገለገላት ውድ ልጇም ነው:: ለአገሩ በውቀቁቱ በጠየቀችው ጊዜ አገልግሏታል

ያይጥ ምስክር ድንቢጥ አሉ::
ተስፋ አገሩን በቅን ያገልግላት አያገልግላት በምን አወቅህ? ወይስ ትጠነቁላለህ? ወይ ጉድ!
ዘኑ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 30
Joined: Sat Oct 08, 2005 9:01 pm
Location: ethiopia

ዮሀንስ ሰማእቱ በታረደበት ሱዳን ጋኔን የገባባቸውን ጻ መንፈሰ እርኩስ እንጂ ምን ውይይት ነው?

Postby መስቀሉ » Mon Oct 10, 2005 6:25 am

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ

ወንድሜ ወርቅሰውና ሌሎች ወገኖቻችን በእውነት የሀገር ቃንድነትና ፍቅር ይዟችሁ እንደምትጣጣሩ አብዛኛው ቅን ኢትዮጵያዊ ተረድቷችሆአል::

እነዚህ መጢቃዎች ግን ቤተክርስቲያንና መስጂድን ተገን አድርገው ሰላማዊ ህዝብ እንዳስፈጁ ሀውዜንና ደበረቢዘን ላይ በቢቢሲው ጋዜጠኛ ሮቢን ዋይት የተረጋገጠባቸውና በቀድሞ አለቆቻቸው በእነ አረጋዊ የተመሰከረባቸው ስለሆነ በከንቱ መመላለስ ግጊዜያችሁን ከማባከን ክፉ መንፈሳቸውን ጻ መንፈሰ ርኩስ ብሎ ማባረረ ብቻ በቂ ነው::

መድሀኒአለም ሀገራችንን ከቀበኛአዋራጅ ይጠብቅልን
መስቀሉ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 675
Joined: Sat Sep 24, 2005 2:08 am
Location: ethiopia

Re: አቤት ታሰኛላችሁ!!!

Postby ላሊበላ4 » Mon Oct 10, 2005 9:08 am

ታለቆችህ ጀምሮ ወንጀለኛ የሆናችሁት ሆይ?
ታሳዝናለህ ሱሙን ካነሳሁልህ ሰው ፊቱ ቀርቶ የግሩ ጫማ ማሰሪያ እንኳን አትሆንም::

ግዜና መዓበል (ጎርፍ) አንድ ነው ይባላል:: አገሬን ሳውቃት ያንን ያህል መተዛዘን እንዳልነበረባት አንተንና ህወኃቶቺን የመሣሰሉ አሜኬላዎች ይህን 14 ዓመት ጥሎባት እየቀጣት ይገኛል::

ያነሳኸው ሁሉ የማይረባ ነበዘ ሰው የሚያወራው ዓይነት አድርጌ ነው የተመለከትሁት::የማይረባ መልስ እንጂ ከውስጡ አንድም ፍሬ አይወጣው::

ለማንኛውም ታዛቢ ይፍረድህ በዚህ አበቃለሁ ካሁን በኌላ መልስ አልሰጥህም::

ላሊበላ4
ዘኑ wrote:
ላሊበላ4 wrote:[b]ዘኑ!

ተስፋ ቢያንስ አገሩን በቅን ልቦና ያገለገላት ውድ ልጇም ነው:: ለአገሩ በውቀቁቱ በጠየቀችው ጊዜ አገልግሏታል

ያይጥ ምስክር ድንቢጥ አሉ::
ተስፋ አገሩን በቅን ያገልግላት አያገልግላት በምን አወቅህ? ወይስ ትጠነቁላለህ? ወይ ጉድ!
ላሊበላ4
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 201
Joined: Fri Dec 24, 2004 8:47 pm
Location: united states

Return to Warka News - ዋርካ ዜና

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 2 guests

cron