«ፓርላማ ብንገባም ሕጉ ካልተለወጠ መውጣታችን አይቀርም» አቶ ቡልቻ ደመቅሳ የኦፌዴን ሊቀመንበር

The news in Amharic from Ethiopia are stopped as a result of the total repression of the Free Press by the TPLF/EPRDF regime.Image

«ፓርላማ ብንገባም ሕጉ ካልተለወጠ መውጣታችን አይቀርም» አቶ ቡልቻ ደመቅሳ የኦፌዴን ሊቀመንበር

Postby ENH » Sun Oct 09, 2005 1:45 pm

ኔሽን - 8-10-2005

የኦሮሞ ፌዴራሊስት ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኦፌዴን) ፓርላማ መግባት አለመግባቱን በሚመለከት የፊታችን ሰኞ መስከረም 30 ቀን 1998 ዓ.ም የሚወሰን መሆኑን የድርጅቱ ሊቀመንበር አቶ ቡልቻ ደመቅሳ በተለይ ለኔሽን ገለፁ። «ፓርላማ ብንገባ ሕጉ እስካልተለወጠ ወይም እስካልተሻሻለ ድረስ አሽከር ሆነን መቀጠል ስለማይኖርብን ተመልሰን መውጣታችን አይቀርም» ሲሉ አስታውቀዋል።
ENH
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 198
Joined: Fri Oct 03, 2003 10:37 pm
Location: Addis Abeba, Ethiopia

Return to Warka News - ዋርካ ዜና

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 1 guest