አቶ ልደቱ ማስተባበያ ሰጡ

The news in Amharic from Ethiopia are stopped as a result of the total repression of the Free Press by the TPLF/EPRDF regime.Image

አቶ ልደቱ ማስተባበያ ሰጡ

Postby ENH » Sun Oct 09, 2005 1:45 pm

አዲስ አድማስ - 8-10-2005

በቅርቡ የቅንጅት ምክትል ሊቀመንበር ሆነው የተመረጡት አቶ ልደቱ አያሌው ሰሞኑን ከአቋማቸውና ከፍላጐታቸው ውጭ የሆኑ የተዛቡ ዜናዎች እየተሰራጩ መሆኑን ጠቅሰው፣ እየቀረቡ ያሉት ዜናዎች ፍፁም ሀሰት መሆናቸውን የኢትዮጵያ ሕዝብ እንዲያውቅላቸው ጠይቀዋል።
ENH
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 198
Joined: Fri Oct 03, 2003 10:37 pm
Location: Addis Abeba, Ethiopia

Postby አንጅባ » Sun Oct 09, 2005 8:47 pm

ማለት የምፈልገው ቢኖር ከኒ የዚና አለመከታተልም ይሁን የሱ አለመገኘት ድምፁ ጠፍቶኝ ነበር አሁንም ቢሆን ድምጽህ አይራቀኝ ልደቱየ በርታ በርታ ብርታ በሉልኝ
አንጅባ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 22
Joined: Sun Sep 18, 2005 8:03 pm
Location: ethiopia


Return to Warka News - ዋርካ ዜና

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 1 guest