በፓርላማ እንግባ አንግባ ጥያቄ ቅንጅት ዛሬ ሕብረት ነገ ይወስናሉ

The news in Amharic from Ethiopia are stopped as a result of the total repression of the Free Press by the TPLF/EPRDF regime.Image

በፓርላማ እንግባ አንግባ ጥያቄ ቅንጅት ዛሬ ሕብረት ነገ ይወስናሉ

Postby ENH » Tue Oct 11, 2005 2:33 pm

ሪፖርተር - 9-10-2005

ቅንጅት ለአንድነትና ለዴሞክራሲ በፓርላማ መግባትና አለመግባት ጉዳይ በትላንትናው ዕለት ያካሄደው ስብሰባ ያለ መቋጫ ተጠናቀቀ። ቅንጅቱ ዛሬ ከ4፡00 ሰዓት ጀምሮ በዚሁ ጉዳይ የጀመረውን ውይይት ቀጥሎ ውሣኔ ያሳልፋል ተብሎ የሚጠበቅ ሲሆን ኅብረት ደግሞ በነገው እለት አሳውቃለሁ ብሏል።
ENH
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 198
Joined: Fri Oct 03, 2003 10:37 pm
Location: Addis Abeba, Ethiopia

Return to Warka News - ዋርካ ዜና

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 1 guest