በትላንትናው ዕለት የፓርላማው ውሎ

The news in Amharic from Ethiopia are stopped as a result of the total repression of the Free Press by the TPLF/EPRDF regime.Image

በትላንትናው ዕለት የፓርላማው ውሎ

Postby ENH » Thu Oct 13, 2005 2:54 pm

ኢትኦጵ - 12-10-2005

ትናንት የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ባካሄደው የአንደኛ ዓመት የስራ ዘመን የመጀመሪያ ስብሰባ ጠ/ሚ/ሩ ነባር ሚኒስትሮችን አባርረው በአጠቃላይ የ20 ሚኒስትሮችን ሹመት ያጸደቁ ሲሆን ሚኒስተር ዴኤታዎችንና ምክትል ሚኒስትሮችን ሾመዋል። በዕለቱ ከቀረቡት 4 አጀንዳዎች ሁለቱ በዋነኝነት የቀረቡትን ተመራጮ ያለመከሰስ መብት ለመንፈግ እና የአዲስ አበባ አስተዳደርን በኢሕአዴግ አመራር ለማስቀጠል የተዘጋጁ ነበሩ። እነዚህ ሁለት አጀንዳዎች ፍፁም አደገኛ መሆናቸውን፣ ሀገሪቱን ወደ ሌላ ትርምስና ብጥብጥ የሚወስዱ መሆናቸውን በማስመልከት የሕብረቱ መሪዎችና የኦፌዴን ሊቀመንበር አቶ ቡልቻ ደመቅሳ ስጋታቸውን ገልጸዋል። ውሳኔ እንዳይሰጥበትም ጠይቀዋል።
ENH
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 198
Joined: Fri Oct 03, 2003 10:37 pm
Location: Addis Abeba, Ethiopia

Return to Warka News - ዋርካ ዜና

Who is online

Users browsing this forum: Bing [Bot] and 1 guest