ኢንጂነር ኃይሉ ትናንት ከአምባሳደሮች ጋር ተወያዩ

The news in Amharic from Ethiopia are stopped as a result of the total repression of the Free Press by the TPLF/EPRDF regime.Image

ኢንጂነር ኃይሉ ትናንት ከአምባሳደሮች ጋር ተወያዩ

Postby ENH » Thu Oct 13, 2005 2:54 pm

ኢትኦጵ - 12-10-2005

ትናንት ጠ/ሚ/ሩ የቅንጅት መሪዎችን ለማስፈራራት የሄዱበት ርቀት በህዝቡ ዘንድ ከፍተኛ ቁጣ የቀሰቀሰ ሲሆን፣ ወደ ጋዜጣችን ቢሮ በመደወል በቅንጅቱ መሪዎች ላይ ርምጃ ቢወስድ በሐገሪቱ አስከፊ ሁኔታ የሚከተል መሆኑን ያስገነዘቡ ቁጥራቸው የበዛ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናው በዛሬው ዕለት የለጋሽ አገራት አምባሳደሮችን ለማነጋገር ጥሪ ማቅረባቸውን የዜና ምንጮች ጠቁመዋል።
ENH
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 198
Joined: Fri Oct 03, 2003 10:37 pm
Location: Addis Abeba, Ethiopia

Return to Warka News - ዋርካ ዜና

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests