«አንገት መሰየፍን ምን አመጣው?» ወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ

The news in Amharic from Ethiopia are stopped as a result of the total repression of the Free Press by the TPLF/EPRDF regime.Image

«አንገት መሰየፍን ምን አመጣው?» ወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ

Postby ENH » Thu Oct 13, 2005 2:54 pm

ጦማር - 12-10-2005

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ትላንት ባካሄደው ስብሰባ የቅንጅት የፓርላማና የክልል ም/ቤት አባላትን ያለመከሰስ መብት ማንሳቱ ህገ መንግሥቱን የጣሰ ነው ሲሉ የቅንጅቱ ተቀዳሚ ምክትል ሊቀመንበር ገለፁ።
ENH
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 198
Joined: Fri Oct 03, 2003 10:37 pm
Location: Addis Abeba, Ethiopia

Postby ጎራዴው » Thu Oct 13, 2005 9:24 pm

ኢሕአዴጎች ራሳቸው ብቻቸውን ፓርላማ የተቆጣጠሩ ጊዜ ፈላጭ ቆራጭ ሆነው የፓርላማ አባል አይከሰስም አይታሰርም ሲሉና እንደፈለጉ ሲሆኑ ቆይተው አሁን ደሞ ያኮረፉትን ተቃዋሚ ቡድኖች ለመክሰስ ሲባል ሕገመንግስቱን መቀየራቸው የልጅ ጨዋታ አያስመስልባቸውም??? አይ የአፍሪካ ፖለቲካ !!! መሳቂያ ማፈሪያ ሁላ! ከእነኚህ ጋርና በእንደዚህ ዐይነት ሁኔታ ውስጥ ራሱ መሥራት ራሱ Suicide ነው::
Wounds from the knife are healed, but not those from the tongue.

በብረት ስለት የቆሰል ወዲያው ይድናል :: በምላስ ለቆሰለ ግን መዳኛ የለውም
ጎራዴው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 227
Joined: Fri Dec 31, 2004 4:51 am
Location: united states


Return to Warka News - ዋርካ ዜና

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 1 guest