ኤርትራ በተመድ ሰላም አስከባሪ ላይ ተጨማሪ ዕገዳ ጣለች

The news in Amharic from Ethiopia are stopped as a result of the total repression of the Free Press by the TPLF/EPRDF regime.Image

ኤርትራ በተመድ ሰላም አስከባሪ ላይ ተጨማሪ ዕገዳ ጣለች

Postby ENH » Sun Oct 16, 2005 4:12 pm

ኔሽን - 15-10-2005

የኤርትራ መንግሥት በኢትዮጵያ ኤርትራ ድንበር ላይ ለሰላም ማስከበር ተልዕኮ በተሰማራው የተመድ ኃይል ላይ ከማናቸውም የሄሊኮፕተር በረራ በተጨማሪ በምሽት ማናቸውም የጥበቃ እንቅስቃሴ በመኪና እንዳይደረግ ዕገዳ መጣሏን የተልዕኮውን ቃል አቀባይ ጌይል ቢንዲሌ አስታወቁ።
ENH
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 198
Joined: Fri Oct 03, 2003 10:37 pm
Location: Addis Abeba, Ethiopia

Return to Warka News - ዋርካ ዜና

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 2 guests