«የሚመጣውን ለመቀበል ተዘጋጅተናል» ኢንጂነር ኃይሉ ሻውል

The news in Amharic from Ethiopia are stopped as a result of the total repression of the Free Press by the TPLF/EPRDF regime.Image

«የሚመጣውን ለመቀበል ተዘጋጅተናል» ኢንጂነር ኃይሉ ሻውል

Postby ENH » Sun Oct 16, 2005 4:12 pm

ሀዳር - 13-10-2005
ENH
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 198
Joined: Fri Oct 03, 2003 10:37 pm
Location: Addis Abeba, Ethiopia

ውድ ኢንጂነር ሀይሉ ድሮስ ከወየነ(ከአመጽኛ) ምን ይጠብቃሉ?

Postby ዲጎኔ » Sun Oct 16, 2005 6:21 pm

ውድ ኢንጂነር ሀይሉ
የቅንጅቱ ሊቀመንበር

ገና ሲጸነስ ወያኔ በመወየን በ ውየና በሰላማዊ ህዝብ ላይ በማመጽ ከተፈጠረ ቡድን ምን ይጠብቃሉ?

ይልቅ ቶሎ ደወሉን ደውሉና በህዝባዊ ማእበል ከሊቅ እስከደቂቅ ሰፊውን ህዝብዎን ቀስቅሱ!!!!

ክብር ለእግዚአብሄር ሞገስ ከአረመኔው ወያኔ ጋር ለሚፋለሙ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች ሁሉ!
ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states

Re: ውድ ኢንጂነር ሀይሉ ድሮስ ከወየነ(ከአመጽኛ) ምን ይጠብቃሉ?

Postby ወርቅሰው1 » Sun Oct 16, 2005 8:15 pm

በውጪም በአገር ቤትም ያሉት የኢትዮጵያ ህዝብ ይምከርበት ይህቺን ገጽ ሁሉም አስተያየቱን ምክሩን ሊሰጥበት ይገባል::

ወያኔ ህወኃት ሻቢያ: ከተንኮላቸው ሊታረሙ የማይቺሉ ሰዎች ተሆኑ ከዱሮ ጀምሮ ነው:: የተጸናወታቸውም ያንን ይመስላል::

ስለሆነም ቢቻል ይህን መጪ አስጨናቂ ችግር ለመወጣት ቅንጅቱ በብልኃት ወደ ሰላም 2 ቱም ወገን የሚመጡበትን መንገድ ቢፈልግ:: ከዚያም አዲስ አበባንና የቀሩትንም ታላላቅ ከተማዎች ወረዳና አውራጃዎች ውስጥ ያለው የመረጣቸውን ሕዝብ ባስቸኳን ሊመሩት ይገባል ነው::

ከነዚያ ግን ወያኔ/ህወኃት እያለ ያለው ባዶ ካዝና ነው የምናስረክባቸው እያለ ሲደነፋ ይሰማል ያግን አይሆንም እስካሁን ቢያንስ በዚህች አዲስ አበባ ስምና ባጠቅላይም በአገሪቱ ስም ከውጪ በብድር በነጻና በርዳታ የገባ ገብንዘብ ቢሰላ ወደ 18 ቢሊዮን ዶላር ያልፋል ግማሹን ነው ያነሳሁት::

ታዲያ እንዴት ተደርጎ ነው ባዶ ካዝና ለቅንጅቱ ሊተላለፍ የታሰበው:: አዲስ አበባ እንደሌሎቹ ሁሉ የራሷ አስተዳድር መንግሥት አላት ፌደራል መንግሥቱ ሲሆን ድጎማ ማድረግ ባጀቶችንም መደገፍ ሲገባው በውስጧ የነበረውንና በህገመንግሥቱም የተጻፈውን የሚጻረር አቶ መለሰ ሲያወራ ይስተዋላል::

የአዲስ አበባ ህዝብ ቅንጅቱን እንዲመራን ብሎ ከቤቱ ወጥቶ መርጦታል:: ታዲያ ጌታው አቶ መለሰ ተመራጮቹን ባሰኘው ጊዜ ማባረር አይቻለውም:: ምክንያቱም የህዝቡን ድምጽና ፍላጎቱን ማክበር ስላለበት::

ሚስቱ ተቆጥታ እነኝህን ያዲስ አበባ መንግሥት ነን የሚሉ ምሁራኖቺን ሰብስበህ ስር ቤት ወርውርልኝ ታለችው ሊአስራቸው ማለት ነው::

በእንደዚህ አይነቶቹ ላይና በተለይ የአዲስ አበባን ዕድገትና ግንባታ ሥራ መፍጠር የሚያስቺልበትን ዘዴዎች ሁሉ አስቦ ከከንቲባው ጋራ መወያዬት ያለበት የወያኔ ኢህ አዴግ መንግስት ነው::

ይህን ባስቸኳይ እንዲፈጽም ማድረግ ይገባል:: እስካሁን ያልተሰበሰበ ግብርና የጂቡቲ ከሱማሌና ከሌሎቹም የሚገቡ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች አዲስ አበባን ወሯታል:: ያም አንደኛው ክስረት ነው:: ከጸጥታ አስከባሪው እስከ ህወኃት ካድሬ ድርስ ንግድና ኮንትሮባንድ ላይ የተሰማሩበትና የድሮጋና የሌሎችም ሁኔታዎችን ሲመለከቱ አዲስ አበባን አዝንላታለሁ::

ስለዚህ ቅንጅቱ በተለያዩ ሁኔታዎች ላይ የሚያስቡ ኮሚቴዎቹን ያውም ወደ ቤታቸው ለእረፍት ሳይሄዱ እዚያው ሲሰሩ ማደር ይገባቸዋል ሁሉ ባይሆኑ ግማሾቹ እንዲያ ጥረት ሲደረግ ነው ውጤት የሚመጣውና ለግልጽም ይሁን ለታክቲክ አንዳንድ ውይይቶች መካሄድ አለባቸው:: ብሎም ህዝቡ ውስጥ በህጋዊነት ደረጃ እንኳን ሊገባ የግድ ይላል:: ቀጥሎ ለሚመጣው ምርጫም ህዝቡን ማደራጀት ስለሚገባ::

ከወያኔ ተለጣፊዎች ከሁሉም ወገን በድምጽ አሰጣጡ ሥርዓት ወቅት ሰዎቹ ወደ ተቃዋሚው ድምጽ በመምጣት ተቃውሞውን ሊያጎለብቱት የሚቻልበትን ፓርላሜንታዊ ጉዋደኝነትንና አገራዊ ጥቅምንና ጉዳቷንም በተገኘው አጋጣሚ ሁሉ እነሱን መሣብ ይገባል:: በካፊቴሪያ ጊዜ ለምሣሌ ብቻን ቡና ከማጠጣት ከሌሎቹ ጋር ልባቸውን ለማሸፈት የሚቻልበትን ዘዴንም መቀየስ ብልጥነት ባቻ ሣይሆን ብልህነት ነው::

*ቀይ ባህር ዳር ድንበራቺን ነው*

ኢትዮጵያ ትቅደም

ካክብሮት ጋር
ወርቅሰው1
ከ(ሰሐሊን)

ዲጎኔ wrote:ውድ ኢንጂነር ሀይሉ
የቅንጅቱ ሊቀመንበር

ገና ሲጸነስ ወያኔ በመወየን በ ውየና በሰላማዊ ህዝብ ላይ በማመጽ ከተፈጠረ ቡድን ምን ይጠብቃሉ?

ይልቅ ቶሎ ደወሉን ደውሉና በህዝባዊ ማእበል ከሊቅ እስከደቂቅ ሰፊውን ህዝብዎን ቀስቅሱ!!!!

ክብር ለእግዚአብሄር ሞገስ ከአረመኔው ወያኔ ጋር ለሚፋለሙ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች ሁሉ!
ወርቅሰው1
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4075
Joined: Wed Nov 05, 2003 9:49 pm
Location: Sehalin

ውድ ጀእግና ኢትዮፒያዊ ኢንጂነር ሐይሉ ሻወል::

Postby mrmuluwork » Mon Oct 17, 2005 3:52 am

አዎ እርሶ ውድ የሆኑ የኢትዮጲያ አባት ኖት እንዎዶታለንም እናከብሮታለንም::የወከለኝን ሕዝቤን ትቼ አሜሪካ በህክምና አልቆይም በማለት እራሶትን ለኛ ለኢትዮጲያኖች አሳልፈው ቃሎትን ጠብቀው ወደ አገሮት መመለሶት ለኛ ክብር ኖት::
አዎ ብዙ ሚሊዮን ቆራጥ ህዝብ ተከታይ አሎት :: ባርነት እና ሰቆቃ በቃን:: ናዚውን መለስ ዜናውን በራሱ ካልተነሳ/ካለቀቀ/ እኛ የቁርጥ ቀን ልጆች እራሳችንን ሰውተን ናዚውን ይዘን ላመጥፋት ያለቀለት ጉዳ ነው:: ወያኔዎች በሰላም ብትለቁን ይበጃችዋል::
ድል ለሰፊው ሕዝም ይሆናል!!
mrmuluwork
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 56
Joined: Fri May 20, 2005 3:09 pm
Location: ethiopia

ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ...

Postby ችሎማደር » Wed Oct 19, 2005 3:56 pm

ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዚ መሪ የገኞቸ የመስላል... ለኞ መሪ ማለት ለመነበት የመጀመሪያዎን የገፍ ፅዋ ሲቀበል መየት ነው ስለዚህ አቶ ህይሉ ሻውል እሱን እያሳዩን ሰልሆነ እግዚር ከሳቸው ጋር የሁን እላለሁ... ታለቅ ወሳኞ ነው. መሪ እነደ ማንዲላ እዛው ከሁዙብ ጋር ሲታሰር ሲዋረድ ነው መጨረሻ ለህዙብ መሪ የሆነው... ስለዚህ አሁንም ከቅንጅት የምንጠበቀው ነገር የህዝቡን ጭሆት እና ለቅሶ አበርው እንዲጋሩት የህዝቡን ሞት እንዲሞቱለት ነው... የህዝብን አደራ ለመውጣት ወደሆላ እንዳይሉ ነው ...
ፅሉተችን ከነሱ ጋር ነው
ችሎማደር ከተጠፋበት ጉደጎድ ተደብቆ የጫጫራት...
ችሎማደር
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 35
Joined: Fri Apr 30, 2004 4:54 am


Return to Warka News - ዋርካ ዜና

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 2 guests