የትከሻ ማዕረግ በመኮንኖች ዘንድ ቅሬታ አስነሳ

The news in Amharic from Ethiopia are stopped as a result of the total repression of the Free Press by the TPLF/EPRDF regime.Image

የትከሻ ማዕረግ በመኮንኖች ዘንድ ቅሬታ አስነሳ

Postby ENH » Tue Oct 18, 2005 3:58 pm

ልሳነ ሕዝብ - 14-10-2005

አንድ ወር ብቻ ማሠልጠኛ ቆይተው የመኮንንነት ማዕረግ የሚያገኙ የፖሊስ አባሎች የማዕረግ አሠጣጥ የኢንተርፖልን ደረጃ የጠበቀ አይደለም ሲሉ አንዳንድ ከፍተኛ መኮንኖች ቅሬታ እያሰሙ መሆናቸውን ውስጥ አዋቂ ምንጮቻችን ጠቆሙ።
ENH
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 198
Joined: Fri Oct 03, 2003 10:37 pm
Location: Addis Abeba, Ethiopia

Postby ሊቃውንት » Fri Oct 21, 2005 12:28 am

Code: Select all

ይህ  መንግስት  አያደርግም  የሚባል  ነገር  የለም


የፖሊስ ሠራዊትን የመኮንንነት ማዕረግ ለመጫን ምን አይነት ድካም ይጠይቅ እንደነበረ ሰንዳፋን የረገጠ ያውቀዋል::

ወይ ወያኔ ብሎ ብሎ በአንድ ወር የፖሊስ መኮንን ያስመርቅ ጀመር :?: :wink:

ለፖሊስ መኮንንነት የሁለተኛ ደረጃ መልቀቁያ ፈተና ወጤት 2.4 የተጠየቀበት ወቅት ነበር በቀላሉ::
The truth is out there.
ሊቃውንት
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 109
Joined: Sun Oct 10, 2004 9:21 am
Location: Far_east

:-)

Postby ደጉ » Fri Oct 21, 2005 12:09 pm

የትከሻ ማዕረግ በመኮንኖች ዘንድ ቅሬታ አስነሳ ...?? ማለት..?? መቼም ማእረግ ጭንቅላታቸው ላይ ይደረግ ማለት አስቸጋሪ ነው ጭንቅላቱ ስለሌላቸው.... ምናልባት እግራቸው ላይ ቢድረግላቸው ... በግራቸው እንደገቡ በግራቸው እንዲወጡ....:-)
"STUPID IS AS STUPID DOES " :D
ደጉ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4416
Joined: Mon Dec 15, 2003 10:39 am
Location: afghanistan


Return to Warka News - ዋርካ ዜና

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 2 guests