እነ መለስ በጋዜጠኞች ላይ የመሠረቱት ክስ ሠረዙ

The news in Amharic from Ethiopia are stopped as a result of the total repression of the Free Press by the TPLF/EPRDF regime.Image

እነ መለስ በጋዜጠኞች ላይ የመሠረቱት ክስ ሠረዙ

Postby ENH » Tue Oct 18, 2005 3:58 pm

ምኒልክ - 14-10-2005

ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ፣ ባለቤታቸው፣ አዜብ መስፍን፣ እንዲሁም ሌሎች ከፍተኛ ባለሥልጣናት ባሕር ማዶ በሚገኙ አራት ኢትዮጵያውያን ጋዜጠኞች ላይ በአንድ የአሜሪካ ፍርድ ቤት የመሠረቱት ክስ እንደሠረዙ ተዘገበ።
ENH
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 198
Joined: Fri Oct 03, 2003 10:37 pm
Location: Addis Abeba, Ethiopia

Postby የዘመኑ ልሳን » Thu Oct 20, 2005 4:20 pm

ሚኒሊክ ጋዜጣ ምን ነካው ሌባው መለስ የዘረፈው የኢትዮጵያ ደህ ህዝብ ገንዘብ ሊነቃበት ሲል ተራ ምክንያት ሰቶ ሲሮጥ እርሱም አምኖ ይጽፋል::መጀመርያ የሚከሱትን ካላወቁ ክሱንስ እንዴት ጀመሩ ማንንስ ከሰሱ::ማፈሪያ ወያኔ
የዘመኑ ልሳን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2672
Joined: Tue Jun 07, 2005 7:16 am
Location: USA


Return to Warka News - ዋርካ ዜና

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 1 guest