አንሚ ከሁለት የኤርትራ የድንበር ጣቢያዎችን ለቀቀ

The news in Amharic from Ethiopia are stopped as a result of the total repression of the Free Press by the TPLF/EPRDF regime.Image

አንሚ ከሁለት የኤርትራ የድንበር ጣቢያዎችን ለቀቀ

Postby ENH » Tue Oct 18, 2005 3:58 pm

ምኒልክ - 14-10-2005

አንድ የተባበሩት መንግሥታት ሠላም አስከባሪ ኃይል አዛዥ፣ የኤርትራ መንግሥት ባለፈው ሳምንት የተባበሩት መንግሥታት ሄሊኮፕተሮች በአየር ክልሉ እንዳይበሩ ካዘዘ ወዲህ፣ የአንሚ ወታደሮች ከሁለት የኤርትራ የድንበር ጣቢያዎች መልቀቁንና ሌሎች ተመሳሳይ እርምጃዎችም ሲወሰዱ እንደሚችሉ ባለፈው ረቡዕ አስታወቁ። ኤርትራ ከኢትዮጵያ አገር በያዋስናት 1000 ኪሎ ሜትር ርዝመት ባለው ድንበር ላይ በጊዜያዊ የፀጥታ ቀጣናነት በተከለለው 25 ኪሎ ሜትር ስፋት ባለው አካባቢ የተባበሩት መንግሥታት የሄሌኮፕተር በረራዎችን እንዳያደርግ ባለፈው ሳምንት መከልከሏ ይታወቃል።
ENH
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 198
Joined: Fri Oct 03, 2003 10:37 pm
Location: Addis Abeba, Ethiopia

Return to Warka News - ዋርካ ዜና

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 1 guest