የኤርትራ ሰላይ ተያዘ

The news in Amharic from Ethiopia are stopped as a result of the total repression of the Free Press by the TPLF/EPRDF regime.Image

የኤርትራ ሰላይ ተያዘ

Postby ENH » Tue Oct 18, 2005 3:58 pm

ዘ ሞኒተር - 14-10-2005

የኢትዮጵያ የፀጥታ ሃይሎች የኤርትራ ሰላይ ነው ያሉትን ግለሰብ ባለፈው ሳምንት በቁጥጥር ስር ማዋላቸውንን የዘሞኒተር ምንጮች ገለፁ።
ENH
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 198
Joined: Fri Oct 03, 2003 10:37 pm
Location: Addis Abeba, Ethiopia

Re: የኤርትራ ሰላይ ተያዘ

Postby ቃኘው » Tue Oct 18, 2005 7:55 pm

የኢትዮጵያ ፖሊሶችና ደህንነቶች ይህን የመሰለ አሻጥርና ውድመት የሚፈጽሙትን የሶማሌም ሆነ የኤርትራ ሠላዮችን በመብለጥ መስራት ይኖርባቸዋል:: ደርሰው የገዛ ህዝባቸውን የገዛ ያገሪቱ ተቃውሞ ኃይላትን ከመከታተል ይልቅ::

በየሰከንዱ በኢትዮጵያ ላይም አደጋና ከፍተኛ ወንጀል እየፈጸሙ ያሉ አሁንም በዚያ በኢትዮጵያ ውስጥ ይገኛሉ::

የሚያሳዝነው የብርኖቶች ሰርቶ ወደ አገር በማስገባት ከድንበር ከተማዎች ከወርቅ እስከ ብርና አልማዞች ድረስ እየገዙ የሚወሱ ከዚያም አልፎ በውሸት ብር የኢትዮጵያን ዘላን ከብት አርቢና ህብረተሰቦች ላይ ቀምተው እንደመውሰድ ይቆጠራል:: ይህም በየቀኑና ሌሊቱ እንደተጋዙ ናቸው አውሬዎቿምም በማስገር ወደ ኬኒያና ሶማሌያ እንድዲገቡ ያደርጓቸዋል:: ይህ ሁሉ ወንጀል ነው::

አሁን ደግሞ በባሌ አካባቢ ንጥረ ነገር ተገኝቷል ይባላል:: እዚያ ቦታ ቢያንስ ከመንግሥት ክፍያ የተመደበላቸው ቢያንስ አንድ ሻምበል ሚሊሺያ በቓሚነት ጥበቃ ማካሄድ ይኖርባቸዋል::

በመሐል አገርም ከሄሬዊን እስከ ማርዋቅናና ሐሺሽ ድረስ በቶን በሚገመት ንግድን የሚያንቀሳቅሱና የኢትዮጵያ አገር ተረካቢው ትውልድ እንዲፈዝላቸው እያደረጉ ነው:: ያም የሶማሌና የሻቢያ አላማ ነው:: ይህን ሁኔታና የፖር ፊልሞችን በገፍ እንዲገቡ አድርጎ ወጣቱ ከጥናቱ ይልቅ በድብቅ ያንን ፊልም እንዲመለከትና ከዚያም አልፎ የግብረሰዶም ባህል እንዲማርላቸው የያደረጉ ነው::

የጸጥና የህዝብ ደህንነት ሥራ ያንን የረቀቀ የጠላት የመዋጊያ ኃይል እንዴት አድርገው መድረስ እንዳለባቸው ማሰብና መሥራት ነው:: ለባለስልጣን ጥበቃ ሣይሆን በአገሪቷም ላይ የተለያዩ ነገሮች ሲኖሩ እንደሚያጋጥሙ አውቆ ለዚያና አድራጊዎቹንም በማንኛውም ሁኔታ ማግኘትና ወደፍርድ ማቅረብ:: ከዚያም አልፎ ለተጎዱት ሰዎ በነሱ ተጽንኦ አስፈላጊው ካሣ እንዲያገኙ ማድረግ ነው:: ከዚያም አልፎ አድራጊ ሰላይ መንግሥታትንና ህዝብን ለማውደም ኤኮኖሚውንም ለማሽመድመድ የሚሞክሩ የወሮበላ መንግሥታትን ለዓለም አቀፍ ፍርድ ቤትና ለጸረ ድራግ ኮሚሺኑ በአለም ደራጃ ጫና እንዲደርስባቸው ማስደረግ ይበጃል::

ደርግ በሻቢያ ውጊያውስጥ በተጠመደበት ጊዜና የፍየል ወጠጤን ነጋ ጠባ ታምቡር በሚመታበት ጊዜ በአገራቺን ውስጥ ከፍተኛ ወንጀሎች ተፈጽመዋል::

ወደ ጂቡቲ በቀትርና በምሽት ሰዓቶች ቢያንስ ከ40-80 ሚሊዮን የቀድሞ ከብር የተሰሩ ሣንቲሞች አንድ ብርና 50 ሣንቲም እንዲሁም አላድ የሚባሉት በኮንትሮባንድ ወተው ቀርተዋል:: ያንን ማስጣል ሲቻል የደርግ ባለሥልጣኖች አይን እያላቸው እንዳያዩ ፊታቸውን ይሸፍኑ ነበር:: ያም ጥቅማቸውን በማሰባቸው ነው::

አሁንም ወርቅ ሌላም ንጥረ ነገሮች ካገራቺን ሲወጡ ይስተዋላሉ:: አሁን ደግሞ በህግ አልባዋ ሶማሊያ የሚደረገው አስቀያሚ ኢትዮጵያን ድምሰሳ ሁኔታ!!! ሶማሌዎች አሁን ገና በኢትዪኦጵያና ህዝቡዋ ህይወት ላይ እየመጡ ይገኛል:: ይህን የሚፈጽሙ ግለሰቦችና ቡድኖች የጦረኞች አዛዦች ሊጠነቀቁ ይገባል:: በሚገባ ኢትዮጵያ ያሉበት ድረስ ሄዳ ትቀጣቻዋለቺና:: ይህንን ያላሰቡ ተሆነ ተሳስተዋል::

ማንም ያገሩ ኤኮኖሚን የሚያደቁትን ሰዎች ዝም ብሎ መመልከት አይኖርበትም:: በኤርትራም በኩል ቢሆን ይህን ሁኔታ ኢትዮጵያ እሺ ብላ እንደማትታለል መገንዘብ ይኖርባቸዋል:: ከህወኃት ኢህ አዴግ ጋራ የፈለገው ልዩነት ይኑረን እንጂ አገራቺንንና ኤኮኖሚያቺንን የሚያደቁ ሰዎችን ታሉበት ድረስ ሄዳ እጃቸውንም ይዛ ለፍርድ ወይም ለሞት ታበቃቸዋለቺና ጥንቃቄ ሊያደርጉ ይገባል::

መኖር ያለመኖር የሚለው ጥያቄ ውስጥ ስላለን ኢትዮጵያዊ ሁሉ የአገሩና የመኖሩንም ትርጉም በጥሩ ሁኔታ ሊያጠና ይገባዋል:: ምክንያቱም የሚመገበውን ምግቡን እንዳይበላ አሸዋ የሚጨምሩበት እስካሉ ድረስ እነኛን ተባብረው አድነውና ተመራምረው ተረዳድተው መቅጣት ማስቀጣት ይኖርባቸዋል::

ከአክብሮት ጋር

ቃኘው

ከ(ሰሐሊን)
ENH wrote:ዘ ሞኒተር - 14-10-2005

የኢትዮጵያ የፀጥታ ሃይሎች የኤርትራ ሰላይ ነው ያሉትን ግለሰብ ባለፈው ሳምንት በቁጥጥር ስር ማዋላቸውንን የዘሞኒተር ምንጮች ገለፁ።

tank you
ቃኘው
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 500
Joined: Thu Oct 23, 2003 11:35 pm
Location: Man

Re: የኤርትራ ሰላይ ተያዘ

Postby አዳማ » Wed Oct 19, 2005 1:22 am

ቃኘው ሞኙ! የራስ ቅል ያልህ ትመስለኝ ነበር:: ወያኔ ራሱ የፈጠረው የኤኮኖሚ ችግር ሶማሌንና ኤርትርን ከሶ የቃኘው ጆሮ ማግኘቱ ራሱ የሚገርም ነው:: ቃኘው መቃኘቱን ካቆምክ ረዥም ሁኗል::

ቃኘው wrote:የኢትዮጵያ ፖሊሶችና ደህንነቶች ይህን የመሰለ አሻጥርና ውድመት የሚፈጽሙትን የሶማሌም ሆነ የኤርትራ ሠላዮችን በመብለጥ መስራት ይኖርባቸዋል:: ደርሰው የገዛ ህዝባቸውን የገዛ ያገሪቱ ተቃውሞ ኃይላትን ከመከታተል ይልቅ::

አዳማ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 102
Joined: Mon May 16, 2005 2:30 am
Location: ethiopia

እዉነት!?

Postby shinile » Wed Oct 19, 2005 6:55 am

ሻቢያ ቀንደኛ ሰላያቸዉ ያለዉ ሚኒልክ ግቢ ዉስጥ ነዉ: ምን ቢያንሳቸዉ ነዉ ሌላዉን አዉሬ የላኩት? ስርዓትና ሰዉ መሆን ከጎደለዉ ብዙ ይሰማል::

ሺኒሌ
shinile
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 472
Joined: Thu Jun 17, 2004 6:31 am

Re: የኤርትራ ሰላይ ተያዘ

Postby ቃኘው » Wed Oct 19, 2005 7:09 am

አዳማ!
እንዲያው ልክ እንዳተ አስቤ ታልተገኘሁ የራስ ቅል ያለኝ አይደለሁም ማለት ነው::

ተሳስተኃል:: ሰው ሁሉ አንድ አይነት የመመዘኛ ተፈጥሮ ቢኖረው ኖሮ ዓለማቺንም ሆነች አገራቺን እዚህ ችግር ውስጥ አይገቡም ነበረ::

እኔ የምለው ተቃውሞው አብሮ መስራቱም አንድላይ ይሂድ ነው:: ምክንያቱም እንዳተ አይነቱ አዲቢዎች አሉና:: አናርኪ ማለት የመጀመሪያው በውሸት ብሮች ንጹሐን የለፉበት ገንዘብ መቀማት ነው:: ተዚያም የሚቀጥሉ ብዙነገሮች!

ማለትም አገርን እስከ መሸራረፍ ይደርሳሉ:: ወጣቱን ትውልድ በውጪ ባህልና በአፍዝ አደንግዝም ዕጹዎች ይቆጣጠሩታል:: ስለ አገሩም እንዳያስብ ያደርጉታል ታደርጉታላቺሁ የያዛቺሁ አባዜም ያንን ይመስላል::

ዴሞክራሲዊ አመለካከት ማለት አገር ማፍረስ አይደለም:: ወያኔ ኢህ አዴግ ከተሸነፈ በፕሮቶኮል ሽንፈቱንና በእጁ ያለውን ካገሪቷ ጀምሮ እስከ ንብረቷና ህዝቧ ድረስ ማስረከብና ራሱን በተቃውሞ ቦታ ማስቀመጥ አለበት:: በዚያም ወቅት ዛሬ ወያኔ ኢሀዴግ በተቃዋሚዎቹ ላይ የሚያደርሰውን ዓይነት የቁም ስቅሎች በሱ ላይ እንዳይደርስ እነኝህ የዛሬ ተቃዋሚዎች ይከላከሉለታል:: ምክንያቱም እነሱ ከሱ የተሻለ ስለሚያስቡ አገሪቱን በሰላም ይመሯታል በሚል እገምታለሁ::

አንተ ግን የምትፈልግፈው ግልብጥብጡ የወጣን ቤት ነው:: ምክንያቱም ኃሣብህን ለሟሟላት:: ኢኮኖሚ ለህዝብና ለአገሪቱ እጅግ አስፈላጊዋ ነው:: ያን ኤኮኖሚ በሥርዓት ያላስተካከለ አገር የት እንደሚደርስና እንደሚፈጠር ራስህ ገምተው የቁም ሞት ማለትን ይመስላል::

ያን ተመልክቼ ነው እውነቱን ለመናገር የሞከርኩት ያታዲያ ያስመሰግነኝ ነበር እንጂ ቅል ራስ አያሰኘኘም:: የፈለገው ኢትዮጵያን ያስተዳድራት ህልውናዋን የሚፈታተንን ግን ልጆቿ ሁሉ አንወድም:: የትለው ሁሉ የጠላት ወሬና የሥልጣን ጥመኛነት ነው::

ህዝባዊ ኑሮ ለምን ተሻሻለ ነው:: እንዲሻሻል ጥረት መደረግ አለበት የራስን እየበተኑ ከውጪ ልመና መቆም ይኖርበታል ነው::የራስን በጥሩ ሁኔታ መጠቀም ይኖርብናል ነው:: ታዲያ እንግዲህ አንተን የመሰለ አስተሳሰብ የሌለው ሰው ከጠላትህ አስበልጠህ ማየቱ ትክክል አይመስለኝም:: አዝናለሁ አንዳንዴ ያንተን የመሰለ አስተሳሰብ ታለው ሰው ጋር መመላለሱ ያሰለቸኛል ሁለተኛ መልስ አልሰጥህም የፈለገውን ስትጽፍ ዋል እንጂ::

የተናገርኩትን አውቃለሁ:: ማንንም ለመጥቀም ማንንም ለመጉዳት ብዬ ሳይሆን ያንን ተዘራፊ ወገኔን ከመዘረፍ ያዳንኩት መስሎኝ እንጂ ከምኑም ውስጥ የለሁበትም አንተ እንደምታስበው ሳይሆን ጥቆማ ነው የተናገርኩት:: አገራቺን መበዝበዝና ኤኮኖሚዋ ሁሉ መውደቅ አለበት የምትል ይመስላል:: የሚጎዳው ደግሞ ህዝቡ ብቻ ነው:: ለዚያ እንጂ ለሌላ አይደለም አይምሰልህ ተሳስተኃል:: እየተጠባበቃቺሁ በማይሆን ትቺት ግዜውን ተከትሎ ሌላ አስተሳሰብ እንዳይመነጭ የምታደርጉትን ኃሣብ ተቃዋሚ ነኝ::

እኔ የመሰለኝን ጽፍኩኝ አትጻፍ ልትለኝ አትቺልም የመወያያ መድረካቺን ዓላማና ተግባር በአገርና በህዝብ ላይ አደጋ የሚያመጣና ህዝብንም የሚለያይ ሳይሆን የሚያስተባብር ሁኔታን ነው የጻፍኩት ያም ጥሩ ይባልልኛል እንጂ ደርሶ አያስገምተኝም ነበረ መሆንም አለበት::

ታክብሮት ጋር

ቃኘው
ከ(ሰሐሊን)አዳማ wrote:ቃኘው ሞኙ! የራስ ቅል ያልህ ትመስለኝ ነበር:: ወያኔ ራሱ የፈጠረው የኤኮኖሚ ችግር ሶማሌንና ኤርትርን ከሶ የቃኘው ጆሮ ማግኘቱ ራሱ የሚገርም ነው:: ቃኘው መቃኘቱን ካቆምክ ረዥም ሁኗል::

Postby አዳማ » Wed Oct 19, 2005 7:24 pm

እውነትነት አለው ወይ::

ቃኘው wrote:አዳማ!

Last edited by አዳማ on Wed Mar 01, 2006 3:38 am, edited 1 time in total.
አዳማ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 102
Joined: Mon May 16, 2005 2:30 am
Location: ethiopia

Re: የኤርትራ ሰላይ ተያዘ

Postby ቃኘው » Thu Oct 20, 2005 6:58 pm

አንተ አዳማ የምትባል ሻቢያ "አንተ ስኩኒስ የሚባሉ አሰብ የነበሩ ፈረንጀችንና እንዲሁም መርከበኞቺን ከሴቶች ጋራ የምታቃጥር ዱርዬ ትመስላለህ:: አትረባም ሥራ ፈት ዕውቀት የሌለህ ማትረባ መሆንህን እንድነግርህ ብዬ ነው:: ኢትዮጵያዊያን ይመስክሩ ማን ድንጋይ እራስ እንደሆነ::

አክባሪህ

ቃኘው
ከ(ሰሐሊን)አዳማ wrote:ድንጋይ ራስነትህ አጎላህ::

Postby KOMCHE_AMBAW » Thu Oct 20, 2005 7:30 pm

በጣም ተሸወድኩ :lol: :lol: :lol: የኤርትራ ሰላይ ተያዘ ሲባል መለስ መስሎኝ በጣም ነበር ያዘንኩት...ቅቅቅቅቅቅ...

ENH wrote:ዘ ሞኒተር - 14-10-2005

የኢትዮጵያ የፀጥታ ሃይሎች የኤርትራ ሰላይ ነው ያሉትን ግለሰብ ባለፈው ሳምንት በቁጥጥር ስር ማዋላቸውንን የዘሞኒተር ምንጮች ገለፁ።

I am only one, but still I am one. I cannot do everything, but still I can do something; and because I cannot do everything, I will not refuse to do something I can do

Edward Everett Hale
KOMCHE_AMBAW
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 229
Joined: Tue Feb 10, 2004 3:20 pm
Location: ethiopia

Postby መራሀዊ » Thu Oct 20, 2005 8:19 pm

ቃኘው....ፈዛዛ....ክርፍፍፍፍፍፍ....ክርርፍፍፍፍፍ...እያልክ ገና ታንኮራፋለህ ያለኸው መሰለኝ እረ ንቃ...ወያኔ የሚለውን እያመንክ አቡጊዳ የምትደጋግም ከሆነ ወያኔ ባለፈው ምርጫ አልተሸነፍኩም ያለውንም አምነህ መቀበል አለብህ ማለት ነው....እንደአንተ አይነቱ ከርፋፋ የነገሩትን ስለሚያምን ነው ወያኔ ህዝብህን መንገድ ለመንገድ በደም እያላወሰ የሚያጋድምልህ.....

በውነት የኢትዮጵያ ህዝብ መስክር ቢባል ማን ዲንጋይ ራስ እንደሆነ ""ቃኘው"" ነው ብለው ነው የሚመሰክረው

ስለዚህ ብዙ ሳታጠያይቅ ድንጋይ ራሱ እራስህ መሆንህን ተረዳው::

የኢትዮጵያ ህዝብ ወያኔ በህግ ይያዝልን ምርጫ ህጋዊ ይሁን ወያኔ በህግ ስልጣን ያስረክብ,የታሰረ ይፈታልን .....ወዘተ እያለ ነው ኡይ የሚለው እንጂ ኤርትራዊ ሰላይ ተያዘ ወይንም ያዙልን አይደለም የሚለው
ድንጋይ ራስ የሆንክ ምን ማረጋገጫ አለህ የሆነ የሱማሌ ዜጋ ተያዘ ተብሎ ኤርትራዊ የሚያስብል...ይህ የኢትዮጵያ ብር አሁን አይደለም የሱማሌ መጫወቻ የሆነው ዘመናት አስቆጥሯል ሱማሌ መሀከል አዲስ አበባ ሆኖ በኢትዮጵያ ብርና,ፓስፖርት ,መታውቂያ ሲጨማለቅበት አሁንም የሚጨማለቅበት...

ቫሊም 10 ወስደህ ከእንቅልፍህ ገና አልነቃህም...ተበራበር
መራሀዊ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 10
Joined: Mon Nov 29, 2004 5:29 pm
Location: united states

Postby ጩጉዳ » Thu Oct 20, 2005 8:28 pm

ቅቅቅቅቅቅቅ የትኛው ነው የኤርትራ ሰላይ ቅቅቅቅቅቅቅ
የኢትዮጵያ መንግሥት ራሱ ከነሱ ጋር የጋራ አይደለም እንዴ? ??
ጩጉዳ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1267
Joined: Mon Jan 31, 2005 6:40 am
Location: Studio City, Wilson Republic

Return to Warka News - ዋርካ ዜና

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 1 guest