ከ2000 በላይ የቅንጅት ደጋፊዎች ተሰደዱ

The news in Amharic from Ethiopia are stopped as a result of the total repression of the Free Press by the TPLF/EPRDF regime.Image

ከ2000 በላይ የቅንጅት ደጋፊዎች ተሰደዱ

Postby ENH » Fri Oct 21, 2005 2:36 pm

ሀዳር - 20-10-2005

አዲሱ ፓርላማ በተወካዮች ም/ቤት ያልተገኙ አባላትን ያለመከሰስ መብት ካነሳ በኋላ በመላ አገሪቱ በቅንጅት ደጋፊዎች ላይ መጠነ ሰፊ ጥቃት መድረሱን ተከትሎ በምስራቅ ወለጋ ዞን በጊዳ ኪራሞ ከ1965 ዓ.ም ጀምሮ ነዋሪ የነበሩ ከሁለት ሺህ ሰዎች በላይ በተደጋጋሚ የቅንጅት ደጋፊ ናችሁ በሚል በየጊዜው የሚደርስባቸውን እስር ድብደባ እና ማዋከብ መቋቋም ስላቃታቸው ወደ ነቀምትና አካባቢ ወረዳዎች መሰደዳቸውን ከስደተኞች አንዱ የሆኑት አቶ አበራ አበበ የተባሉት ግለሰብ ሰሞኑን ገለፁ።
ENH
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 198
Joined: Fri Oct 03, 2003 10:37 pm
Location: Addis Abeba, Ethiopia

Return to Warka News - ዋርካ ዜና

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 1 guest