ዶ/ር ብርሃኑ ከአገር እንዳይወጡ ታገዱ

The news in Amharic from Ethiopia are stopped as a result of the total repression of the Free Press by the TPLF/EPRDF regime.Image

ዶ/ር ብርሃኑ ከአገር እንዳይወጡ ታገዱ

Postby ENH » Fri Oct 21, 2005 2:36 pm

ነፃነት - 20-10-2005

ፍትሃዊና ዴሞክራሲያዊ በሆነ መንገድ በህዝብ ተወካዮች ለአዲስ አበባ ከንቲባነት የተመረጡት ዶክተር ብርሃኑ ነጋ ለኢሚግሬሽንና ዜግነት ጉዳይ ዋና መምሪያ ፓስፖርታቸውን ያድስላቸው ዘንድ ያቀረቡት ጥያቄ ምላሽ ካለማግኘቱም በላይ፤ ለድርጅታዊ ስራ ወደየትም አገር እንዳይንቀሳቀሱ ፓስፖርታቸው በመምሪያው ተነጥቆ መቅረቱ ታወቀ።
ENH
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 198
Joined: Fri Oct 03, 2003 10:37 pm
Location: Addis Abeba, Ethiopia

Return to Warka News - ዋርካ ዜና

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 2 guests