ኢሳይያስ አፈወርቂ ከግድያ ሙከራ አመለጡ

The news in Amharic from Ethiopia are stopped as a result of the total repression of the Free Press by the TPLF/EPRDF regime. Image

ኢሳይያስ አፈወርቂ ከግድያ ሙከራ አመለጡ

Postby ENH » Fri Oct 21, 2005 2:36 pm

ሪፖርተር - 16-10-2005

የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሣይያስ አፈወርቂ የሣዋ ጦር ማሰልጠኛ ካምፕን ጎብኝተው ሲመለሱ ባደፈጡ ታጣቂዎች በተከፈተባቸው የጥይት እሩምታና ከተወረወረባቸው ቦምብ ለጥቂት መትረፋቸው ተገለጸ።
ENH
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 198
Joined: Fri Oct 03, 2003 10:37 pm
Location: Addis Abeba, Ethiopia

ገና

Postby ቲባ » Fri Oct 21, 2005 5:53 pm

የሚቀጥለውን አያልፋትም: ቂቂቂቂቂቂቂ
ቲባ
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 5
Joined: Fri Jan 07, 2005 1:45 pm
Location: united states

soon Meles Zenawi (Nazism) turn will be.

Postby mrmuluwork » Fri Oct 21, 2005 8:24 pm

I assure you, soon Nazism Meles Zenawi turn just aroun in the corner.It will be perfectly, no doubt about it.His turn to pay the price what he done all the evil functions as well as his families too.

Real Democracy will win!!

No more Meles Nazism government!!

Weyanes' are innocent!!
mrmuluwork
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 56
Joined: Fri May 20, 2005 3:09 pm
Location: ethiopia

ውሀ ቢወቅጡት እንቦጭ እንቦጭ ይላል

Postby መራሀዊ » Sat Oct 22, 2005 4:25 pm

አዬ የኢትዮጵያ ዜና አውታር እንበለው ወይንስ የጉሊት ዜና አውታር ይሄ ወያኔ የሚዘራው ወሬ እያደራበሸ ስልጣኑን የሚያራዝምበት መፈትፈቻ .......አታፍሩም ዜና አገኘን ብላችሁ ስትዘረጉ?ማረጋገጫ የሌለው ውሀ ቀጠነ :lol:

ግን ይህንን የሚሰማው ደንቆሮ ኢትዮጵያዊ ተኝቶ ያልማል "ቀይ ባህር ዳር ድንበራችን ነው እያለ" ወያኔ ይህንን ወሬ ብዙ ሚሊዮን አፍስሶ ዘርግቶ ስልጣኑን ቀዶ ጥገና እያደረገ ስልጣኑን ያራዝማል....

ይቺ ወሬ የት ነው የተወለደችው አዲግራት ወላጅ ---- ፈልፋይ አዲስ አበባ ከጉሊት ሻጭ እስከ በላይ ምሁር እና ሀብታም እግር አውጥታ 1000 ሞገድ እየተውናጨፈች አዲግራት አልፋ ወሎን እና ጎጃምን ጎንደርን በ2000 ሞገድ ሰንጥቃ አዲስ አበባ ከዚያም የከብት እርኛ አራትኪሎ ቤተመንግስት ያለው መገለጢጥ የይለፍ ቪዛ ሰጣት ይኸው እንደምናየው ዋርካ የከብት ማጠራቀሚያ በረት አርፋለች......እነዚህ እዚህ ያሉት ከብቶች ወሬ አገኘን ብለው ዛሩ እንደተነሳበት ሲያንቧርቁ ይታያሉ ይሰማሉ....

እንዲህም ይላሉ አንዱ ቲባ ወይንስ ጢባ ስሙ???

የሚቀጥለውን አያልፋትም : ቂቂቂቂቂቂቂ

......ጢባ/ቲባ/ እና መሰሎቹ ሲያልሙ በጥሬ ስጋ እና በሙሉ ሱፍ ልብስ እየተገዙ "ቀይ ባህር ዳር ድንበራችን ነው" ይላሉ .....ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ

ሀቅን ረግጠው አስቸኳይ የሀገራቸውን እና የህዝባቸውን ውስጣዊ ጉዳይ እረስተው ላይ ላይ ያንጋጥጣሉ.....

ተኝተው ጥሬ ስጋ ያግበሰብሳሉ...ቅቅቅቅቅቅቅቅቅImage
መራሀዊ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 10
Joined: Mon Nov 29, 2004 5:29 pm
Location: united states

Re: ውሀ ቢወቅጡት እንቦጭ እንቦጭ ይላል

Postby ወርቅሰው1 » Sat Oct 22, 2005 5:20 pm

አቶ: መርሐዊ!
ቢኖራቸው ነው እኮ ስጋ መብላታቸው:: ኢትዮጵያዊያን ልፋጫንም ሥጋ ሣይሆን የሚወዱት ብርንዶ ነው:: እንድታርምልን ነው የጠየቅሁህ::

በሚገባ *ቀይ ባህር ዳር ድንበራቺን ነው*ባድሜ ወይም ቡሬ ሳይሆን ከፍተኛ ስህተት ነው በተለይ በቡሬ በኩል የተደረገው:: አስበው የጣሊያን ከሱልጣን ኢብራሂም ሲኮናተረው 57 የሚባል ቦታ አለ እዚያ ነበር ዱሮ:: ከዚያ ሳይሆን የአገሪቱ ድንበር ወደ ባህር ውስጥ 600 የባህር ማይል ነው::

ለምንድነው ስሙን የምታነሱት ሲባል እንዴት ነው ጎበዝ እናስብ እንጂ:: አሞኘናቺሁ ተቀበሉ ስትሉ ምን ዓይነት አባባል ነው:: አይደለም መለሰ ዜናዊ እስካሁን ወክሎ ኢትዮጵያን እያበጣበጠ ያለው ሻቢያን በመወከል ነው:: የመለሰ ሥራዎች ሁሉ በሠፊው ህዝብ ፍላጎቶች ይታጠፋሉ::

ወንድሜ እኔ አቶ: ኢሣኢያስ አፈወርቂ ጥይት ተተኮሰባቸው የሚባለውን ወሬ ከአንድ ራዲዮ ጣቢያ ነው የሰማሁት:: ስማቸውንም አልጠራሁ በዚህ አርስት ላይ ታዲያ ጸሐፊው አቶ: መርሐዊ ቀይ ባህር ቀይባህር ትላላቺሁ ስትል: ግምትህ በሰውዬው ለመግደል ሙከራ የተደረገባቸውን ሁኔታ የጋዜጣዋን መልክት ትተህ እዚያው ጠዋት ማታና ሌሊት ሆድህን የሚያቃጥለውን ኢትዮጵያዊ ጥያቄን አውጥተህ በሌላ አርስት ላይ ለውይይት አቀረብከው::

ታዲያ ምን ይባላል:: እንዲያውም እኔ እንዳትናደዱ ብዬ ነው እንጂ ነገሩማ በጣሊያን አገር በሚገኘው መዝገብ ብት በአዲስ አበባ በምኒልክ ግምጃ ቤት ሳይቀር ሌላ ውለታ አለ!

የአድዋ ጦርነት ምሽት የተደረገው ስምምነት እንዲህ ይላል:: ለግዜው ጣሊያን በምድሪ ሐማሴን ቢቆይም በዚያው ልክ ደግሞ " ደብረ ቢዘን" አቡነፊልጶስ! የኢትዮጵያ ቅዱስ ቦታ መሆኑና ኢትዮጵያዊያንም በፈለጉት ጊዜ እየመጡ በዚያ ገዳም ውስጥ መልኩሰውና ባህታዊ ሆነው ይቆያሉ:: በግቢውም ውስጥ የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ይውለበለባል:: ጣሊያን በምንም ዓይነት ወደዚያ ዳገት ዝር አይልም:: ይላል::

በሃማሴን ይሁን በሌሎቹ አውራጃዎች ሰዎች ሲሞቱ የተናዘዙ ተሆነ አስከሬናቸው በኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ተጆቡኖ እየተፎከረላቸው ደብረ ቢዘን ሄደው ያርፋሉ:: ታሪክህን አንብብ ወይም ታላላቅ አረጋዊያን ታሉ ጠይቅ::

ደብረ ቢዘን ከኢትዮጵያ ነበር ማንኛውም ግብሮቹ የሚጫንላቸው ከገንዘብ እስከ እህልና ፍራፍሬዎች ድረስ:: ድንቅ ና አገር ወዳድ የኦርቶዶክስ ሐይማኖት መሪዎችም የሚያገኙት ማዕረግ የሚጸናላቸው እዚያ ደብረ ቢዘን መተው ከርመው ተምረው ከተመለሱ በኌላ ነበር:: ከዚያም አክሱም:: ቀጥሎም ዋልድባ የሚባለው ገዳም እነኝህ ሶስቱ ደብረ ሊባኖስን ጨምሮ የኢትዮጵያ ቅዱስና ቅዱሳኖች የሚገኙበት ነው::

እምግዲህ ይብስ አታምጣ ብለህ እንደማትቆጣኝ በመገመት ነው ይኸቺን ሚስጥር ያወራሁህ::

*ቀይ ባህር ዳር ድንበራቺን ነው*

ደብረ ቢዘን ደግሞ የኢትዮጵያ ቅዱስ ቦታ ነው::

የአድዋው ስምምነት ደብረ ቢዘንን የኢትዮጵያ እንደሆነ ይናገራል:: ታሪኩን መጪው ትውልድ ሁሉ ሊያውቀው ይገባል በሚል እንጂ አንተን ለመጉዳት ብዬ ያልሆነ መሆኑን ልትገነዘብልኝ ይገባል::

ሥለ ሥጋው ጉዳይ አንተና መሪዎቺህ ከሥጋ ፓስታ በፋርኬታ ለመብላት እንደምትወዱ ሁሉ ሌሎቹ ወገኖቻቺሁ ደግሞ ሥጋ በቢላዋ መቁረጥ ይወዳሉ::

አክባሪህ

ወርቅሰው1
ከ(ሰሐሊን)
መራሀዊ wrote:አዬ የኢትዮጵያ ዜና አውታር እንበለው ወይንስ የጉሊት ዜና አውታር ይሄ ወያኔ የሚዘራው ወሬ እያደራበሸ ስልጣኑን የሚያራዝምበት መፈትፈቻ .......አታፍሩም ዜና አገኘን ብላችሁ ስትዘረጉ?ማረጋገጫ የሌለው ውሀ ቀጠነ :lol:

ግን ይህንን የሚሰማው ደንቆሮ ኢትዮጵያዊ ተኝቶ ያልማል "ቀይ ባህር ዳር ድንበራችን ነው እያለ" ወያኔ ይህንን ወሬ ብዙ ሚሊዮን አፍስሶ ዘርግቶ ስልጣኑን ቀዶ ጥገና እያደረገ ስልጣኑን ያራዝማል....

ይቺ ወሬ የት ነው የተወለደችው አዲግራት ወላጅ ---- ፈልፋይ አዲስ አበባ ከጉሊት ሻጭ እስከ በላይ ምሁር እና ሀብታም እግር አውጥታ 1000 ሞገድ እየተውናጨፈች አዲግራት አልፋ ወሎን እና ጎጃምን ጎንደርን በ2000 ሞገድ ሰንጥቃ አዲስ አበባ ከዚያም የከብት እርኛ አራትኪሎ ቤተመንግስት ያለው መገለጢጥ የይለፍ ቪዛ ሰጣት ይኸው እንደምናየው ዋርካ የከብት ማጠራቀሚያ በረት አርፋለች......እነዚህ እዚህ ያሉት ከብቶች ወሬ አገኘን ብለው ዛሩ እንደተነሳበት ሲያንቧርቁ ይታያሉ ይሰማሉ....

እንዲህም ይላሉ አንዱ ቲባ ወይንስ ጢባ ስሙ???

የሚቀጥለውን አያልፋትም : ቂቂቂቂቂቂቂ

......ጢባ/ቲባ/ እና መሰሎቹ ሲያልሙ በጥሬ ስጋ እና በሙሉ ሱፍ ልብስ እየተገዙ "ቀይ ባህር ዳር ድንበራችን ነው" ይላሉ .....ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ

ሀቅን ረግጠው አስቸኳይ የሀገራቸውን እና የህዝባቸውን ውስጣዊ ጉዳይ እረስተው ላይ ላይ ያንጋጥጣሉ.....

ተኝተው ጥሬ ስጋ ያግበሰብሳሉ...ቅቅቅቅቅቅቅቅቅImage
ወርቅሰው1
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4075
Joined: Wed Nov 05, 2003 9:49 pm
Location: Sehalin

Postby ዞብል2 » Sat Oct 22, 2005 9:23 pm

ስማ መርሃዊ እናንተ ሻቢያዎች ማንነታችሁ ተቀብሮ የእንግዴ ልጃችሁ ያደገ አዉሬዎች :P :twisted:....እናንተ መቼ ጥሩ ነገር ትወዳላችሁ የሰው እሬሳ ማየት ነው :evil: :evil: እባክህ እዚህ አትደብረን :arrow: ናቅፋ :arrow: አራዊት ሻቢያ :twisted:

ዞብል ከፒያሳ
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2397
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: አዬ ወርቅሰው

Postby ወርቅሰው1 » Sat Oct 22, 2005 10:04 pm

መርኃዊ ወዲ አዴይ አርኬይ!
አትናደድ አይዞህ ያሳየኸውን ፎቶ ቀደም ብዬ አይቼዋለሁ ካንተ በፊት የነገሩ ባለቤት ወገኔ ወንድሜን ይኸውልህ እናንተ ሳይቸግራቺሁ ፈልፍላቺሁብን የላካቺኌቸው ሰዎች ናቸው እኮ አቶ መለሰም እንደምታውቀው ካዲኡግሪ በታቺ አዲ ኻላ እናቱ ከዚያ መተው አቶ ዜናዊን አግብተው መለሰንና 12 እህት ወንድሞቹን ወለዱ:: ዘር ተልጓም ይስባል ይባላል:: አሁንም አንተ ጭካኔህን ስታስተላልፍልን በደም የተበከለ ወንድማቺንን ልታሳዬን ሞከርክ:: የማን እጅ አለበት ብለህ ራስህን አልጠየቅህም::

እነ አቶ: ቴዎድሮስ ሐጎስ የመለሰ ዜናዎ ቀኝ እጆች እነየማነ ጃሜይካና ነዋይ መንግስት አብ ወይም ክብረ አብ:: እነማንስ ይሆኑ ነገሩን ተመራመረው አንተን የሚቆጪህ ብቻ ቀይ ባህር ስትነሳ ነው::

የሻቢያው መሪ ዐቶ: ኢሣይያስ አፈወርቂ ሣይሆኑ አቶ: መለሰ ዜናዊ ናቸው:: ይህንንም ከአቆርደት አካባቢ እነ ኮሎኔል አታህሊቲ በርሄን በግድ እንዲመለሱ ያደረጓቸው ኃይኮታን ደግም 4 ጊዜ ነው ተመላልሰው የተቆጣጠሯት የነበረው::

በዚህ በላይ በኩል ደግሞ ደቀ መሐረ እዚያ ሰማያዊው አዳራሽ ሊደርሱ ሲሉ 40 ኪሎሜትር ለአርበዓተ አስመራ ሲቀራቸው አንተንም እዚያ ቪላጆ ጂጂኒዎ ወይም አባሻውል ጽዋ ስትጠጣ እጅ ከፍንጅ ሊይዙህ ነበረ ታዲያ መለሰ ዜናዊ በመቅጽበት ጦሩ ወደ ኌላው እንዲመለስ አስደርገው ያላነበቡትን የስምምነት ውል ከአማቻቺሁ ከስዩም መስፍን ጋር ሆነው የሪሌ ሩጫቸውን ወደ አልጀርስ አድርገው በናንተው ማህበርተኛ በቡቶፊሊካ አደራዳሪነት እየተሽኮራመሙ እጅ ተጨባበጡ ፎቶ እስከዛሬ አለኝ:: የልጅ ባል አማቹን የሚጨብጥ ይመስል ነበር አቶ መለሰን ለተመለከተ::

ከመለሰ ዜናዊ ይልቅ ኢሣያስ አፈወርቂ ያስደስተኛል:: በተናገረው የሚጸና ሰው በመሆኑም አደንቃዋለሁ ሆኖም ግን ለኢትዮጵያ የማያስብላት ስለሆነ ደግሞ አላደንቀውም::

አሁንም አቶ: መርሐዊ እንደምትለው ሳይሆን እኔ በህዝብ መሐከል ጸብ የለም ብዬ የማምን ነኝ:: ኤርትራ ግን የሁላቺን እንጂ ላንተ ብቻ የሰጠህ እንደሌለ እንድታውቀው ይገባል::

እንኳንስ እኔና አንተ አንድ አይነት ጸባይ እልህና ባህል እምነት ታሪክ ያለን ቀርቶ ነገ ጠዋት ጥሩ መሪዎች ቢገኙ መላው አፍሪቃ በአንድ ፍላግ ስር የሚሰባሰቡ መሆናቸውን አታስብም እንዴ?

በምንም ዓይነት እናንተን እንደውጪ ሰው አድርጌ በበኩሌ አላያቺሁም:: ፖለቲካዋን የሚያሽከረክሩት ለጥቅማቸው ሲሉ ህዝባቸው እንዳይነሳባቸው እንዳይነቃባቸው ሲሉ የሚያደርጉት ጦርነቶች ካልሆነ በስተቀር ህዝብ በህዝብ ላይ አይነሳም::

ዘረኝነት ሊወገድ ይገባል:: የህወኃት ሻቢያ መሪዎች በአዲስ አበባ እስካሉ ድረስ ደግሞ ዘረኝነት ይቀጥላል ማለት ነው:: ይልቅስ እናብር ህዝብ ታበረ የማያደርገው ነገር የለምና::

ጥላቻን አታናፍስ ልምከርህ ወደድክም ጠላህም ምድሪሃማሴን በምንም ዓይነት ከናቷ ተክለይታ አትቀርም ቃል እገባልኃለሁ ወይ በኛ ጊዜ እንኳን ባይሆን በልጆቻቺን ጊዜ አዲሱ ትውልድ ደግሞ ለፍቅርና ለመዋኃድ ድንበር አያግደውም:: የራሳቸው የሆነ ግምትና አስተሳሰብ ግንኙነት ስላላቸው አትቺላቸውም::

ቀ.ኃ.ሥ. ታላቁን ንጉሥ ተዋቸው አሁን እሳቸው የሉም ተነስተው መልስ ሊሰጡህ አይቺሉም ባሉት ላይ በዕራችንን እናሹርባቸው::እሱም ይሻል ይመስለኛል::

ቦርጫም ላልከው በዕድሜዬ ቦርጭ የለኝም ብዙ አልበላም:: ደግሞ ሥጋ በልቼም አላውቅም:: ባህል ስለሆነ ስለስጋ መብላት ታወራላቺሁ እናንተጋ ኤርትራውስጥ ያሉት ወገኖቻቺን ይበልጣሉ ብርንዶ በመብላት ያንን አታውቀው ይሆናል:: ወደ መንደፍራና አዲቀይህ ብቅ በልና ተመልከት ጎንደሬዎች የትግራይ ሰዎች ስለሆኑ ስጋ ይወዳሉ::

ብለኔይቱዎቹ ደግሞ ሥጋ ባህላቸው ነው ከጎጃም ስለሄዱ:: ቢኒአመሮቹ ደግሞ ከላስታ በመሄዳቸው:: ኃማሴኖቹማ የወልቃይት ጠገዴ ሰዎች ስለሆነ ያለስጋ ሲያድሩ ቅር ይላቸዋል:: ቢገባህ ሁላቺን አንድ ህዝብ ነን ለማለት ነው:: ይልቅስ ልጠቁምህ በሐማሴን አውራጃ ውስጥ መራራ የምትባለው ጫካ ደኑ ውስጥ ሄደህ ቡና ወፍ አራሽ ታገኛለህ እውነቴን ተመልክተህ መተህ ጻፍልኝ:: የሶሎሙናን መንደሪን አደንቃለሁ:: የደናዳዩ ኤላበረድም እንደዚያው የከረንን ማንጎስና ያቆርደቱን ሙዝ ያሊጊደሩን ቦቆሎና ጥጥ::

ኤርትራን እንደማውቃት አንተ እዚያ ተቀምጠህ የማነሳልህን ቦታዎች አላየኃቸውም:: ህርኩክና ደብረሣላን አልጌናና ከርከበት አውጋሮና ደብረሲናን:: እነኛ ሻቢያ የገቡት ኮማንዲሶች ብቻ ናቸው የሚያውቓት:: እኔ እየቀለድኩኝ ሳወራህ አንተ ተናደህ ነው የምትጽፈው መቻቻል ከሁሉ በፊት ይመረጣል:: እንዲያው እንደሳት ቱግ ማለት ብቻ ያንን 60 ዓመት የቅኝ ግዛት ጊዜ ከሶላቶ የተማራቺሁት ጸባይ ይመስለኛል::

ለማንኛውም ቅር እንደማያሰኝህ አምናለሁ በምችለው መንገድ ሁሉ ጠጋግኜኃለሁ አንተ ግን ብዙ ወገኖጭን አስቀየምክ በተለይ በመላ ዓልወምና በአገር ቤት ኢትዮጵያዊያን ከህወኃት መሪና መሪዎች ካድሬዎችና በተለይም አጋዚ ክፍለጦሮች ጋራ በሾርኒ በሚተያዩበት ሰዓት እነሱ የገደሉትን ወንድማቺንን በፎቶ በማቅረብህ አዘንኩብ ብቻ::

ለማንኛውም ትንሽ ኪኒን ልበልህ!

*ቀይ ባሕር ዳር ድንበራቺን ነው*

ደብረቢዘን ደግሞ ቅዱስ ሥፍራቺን ነው::

ካክብሮት ጋር

ወርቅሰው1
ከ(ሰሐሊን)
[

quote="መራሀዊ"]አቶ : መርሐዊ !
ቢኖራቸው ነው እኮ ስጋ መብላታቸው :: ኢትዮጵያዊያን ልፋጫንም ሥጋ ሣይሆን የሚወዱት ብርንዶ ነው :: እንድታርምልን ነው የጠየቅሁህ ......
ምንም ማረም ያስፈልገኛል......እንኳን አይደለም ብርንዶ ምርንዶ የፈለከውን ብለህ ጥራው.....ቁም ነገሩ ኢትዮጵያዊ በሆዱ የሚገዛ በህልሙ የሚኖር መሆኑን ልነግርህ ነው የፈለኩት ....ጥሬ ስጋ ስለምታሳድድ የሀገር ጉዳይ ጥለህ ቦርጭህ ተገፍጥጦ ብህልምህ ትኖራለህ...አዬ የኔ ነገር ትዝታህ ቀሰቀስኩብህ መሰለኝ ጀማመርክ ሀይለስላሴ ሰርቶ የሰጠህን ታሪክ እዚ መተህ ይህ ነው ልትል ትፈልጋለህ ማን ሊሰማ....?ራሱ ሀይለስላሴ ማን መሆኑ ያልታወቀ ከየት እንደመጣ ያልታወቀ.....?አንተ ደግሞ የሀይለስላሴ ነገር ይነካካል መሰለኝ..?

አዬ ወርቅሰው ለኔ ምንም ልትነግረኝ አትችልም የቆየኝ ታሪክ አለኝ ለኢትዮጵያውያን ወገኖቼ የምትል ከሆነ.....እንኳን አይደለም የታሪክ ነገር ሊሰማ የዳቦ መግዣ የለለው ማንነቱን እየሸጠ በወያኔ እየተቀጠ የወገን ያለህ እያለ ይጮሀል እንኳን አይደለም በህይወት ያለው በህይወት የሌለው አጥንቱን ለሀገር ኤርትራ ምድር ላይ ያለአግባብ የከሰከሰው....እንዳንተ ያለው አገሩን ለቆ ይኸው እድሜ ለቴክኖሎጂ በዌብ ሊሰብክ ይሞክራል....

ኢትዮጵያዊን በሆዱ ገዝተህ የፈለከውን ልታደርግ ትችላለህ ይህም ስልህ.......አንተ ""ብርንዶ"" ብለህ በነገርከኝ.....ብርንዶ እና ውስኪ ካቀረብክለት የህዝብ ነገር የሚያስታውስ የለም.......ገባህ ለምን ይህንን ጉዳይ ያነሳሁት????

ወያኔ የንጹሀንን ወጣት ደም መሀል ከተማ አዲሳበባ ላይ ሲጠጣ......ብዙዎች ያልማሉ....ኤርትራ ዳር ድንበራችን እያሉ.....Image

ይህን የመሳሰለ ክስተት በመንግስታዊ ደረጃ ሲፈጸም.....ይህንን ያልፈታህ ተሻግረህ ታልማለህ ከመስመር መውጣት ጥሩ አይደለም....አይመስልህም???

ጽሁፍህ ኝኝኝኝኝኝኝኝ ስለሚበዛበት ሁልጊዜ አንዳይነት ምን ልበልህ በአጭሩ ....ቀይ ባህር ስትል
ቀይ ባህር ስትል......ደቡብ ኢትዮጵያን አትርሳ...ቅቅቅቅ[/quote]
ወርቅሰው1
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4075
Joined: Wed Nov 05, 2003 9:49 pm
Location: Sehalin

Postby ዘኑ » Sat Oct 22, 2005 10:11 pm

መርሀዊ
እንደው ሰው መስሎህ ይሆን ከዚህ "አባት ጦር' ጋር የምትመላለሰው? እሱ ከ እማማ ሰፈፌ ጠጅ ቤት Live ሆኖ ነው እኮ የሚሞነጫጭረው---የነ ጋሽ ገብርዬን ወሬን እዛ የሰማውን ነው እዚህ የሚደጋግመው:: እርጠኛ ነኝ የሱን post የሚያነብ ሰው አይኖርም:: ለመሆኑ እጁን አያመውም እንዴ? ቖራጣ የሆነ ነገር::
ዘኑ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 30
Joined: Sat Oct 08, 2005 9:01 pm
Location: ethiopia

ለሰፊው ኢትዮጲያዊ ወያኔም ሆነ ሻቢያ የሰው ደም የማይጠግቡ ጭራቆች ናቸው::

Postby mrmuluwork » Sat Oct 22, 2005 10:25 pm

ወያኔም ሆነ ሻቢያ ሁለቱም በያሉበት የሰው ደም ያማይጠግቡ ጭራቆች ናቸው::ያንተ ናዚው ኢሳያስ አፈወርቅ የተባለው የጋንግስተር መሪ ባድሜ ለቀቅን ማለት ፀሐይ ጠፋች እያለ ፎክሮ ስንት ሚስኪን ኤርትራዊያን ነን የሚሉ እምቦቁሎች በቆፈሩት ምሽግ ያሞራ እራት ሆነው ቀሩ በሰበሱ ::ነገር ግን ይኽው ፀሐይ አልጠፋችም:: ዞር በልና አስተውል:: አንተም አዲስ አበባ እኛም አስመራ በነጻነት እንድንቀሳቀስ ታግለን እነዚህን ሁለት ጭራቆች ማስወገድ ብቻ ነው::ኢሳያስ የተባለ ዲርዬ የሻቢያ መሪ እንጂ ያንተ ወይም በነጻነት የሚያምንን ሰው ተወካይ ለመሆን አቅሙ እና ችሎታው አይፈቅድለትም::ወንበዴ ሽፍታ ሰው ተኩሶ ይግደል እንጂ ልማትና ስራ አያውቁም::

መራሀዊ wrote:አቶ : መርሐዊ !
ቢኖራቸው ነው እኮ ስጋ መብላታቸው :: ኢትዮጵያዊያን ልፋጫንም ሥጋ ሣይሆን የሚወዱት ብርንዶ ነው :: እንድታርምልን ነው የጠየቅሁህ ......
ምንም ማረም ያስፈልገኛል......እንኳን አይደለም ብርንዶ ምርንዶ የፈለከውን ብለህ ጥራው.....ቁም ነገሩ ኢትዮጵያዊ በሆዱ የሚገዛ በህልሙ የሚኖር መሆኑን ልነግርህ ነው የፈለኩት ....ጥሬ ስጋ ስለምታሳድድ የሀገር ጉዳይ ጥለህ ቦርጭህ ተገፍጥጦ ብህልምህ ትኖራለህ...አዬ የኔ ነገር ትዝታህ ቀሰቀስኩብህ መሰለኝ ጀማመርክ ሀይለስላሴ ሰርቶ የሰጠህን ታሪክ እዚ መተህ ይህ ነው ልትል ትፈልጋለህ ማን ሊሰማ....?ራሱ ሀይለስላሴ ማን መሆኑ ያልታወቀ ከየት እንደመጣ ያልታወቀ.....?አንተ ደግሞ የሀይለስላሴ ነገር ይነካካል መሰለኝ..?

አዬ ወርቅሰው ለኔ ምንም ልትነግረኝ አትችልም የቆየኝ ታሪክ አለኝ ለኢትዮጵያውያን ወገኖቼ የምትል ከሆነ.....እንኳን አይደለም የታሪክ ነገር ሊሰማ የዳቦ መግዣ የለለው ማንነቱን እየሸጠ በወያኔ እየተቀጠ የወገን ያለህ እያለ ይጮሀል እንኳን አይደለም በህይወት ያለው በህይወት የሌለው አጥንቱን ለሀገር ኤርትራ ምድር ላይ ያለአግባብ የከሰከሰው....እንዳንተ ያለው አገሩን ለቆ ይኸው እድሜ ለቴክኖሎጂ በዌብ ሊሰብክ ይሞክራል....

ኢትዮጵያዊን በሆዱ ገዝተህ የፈለከውን ልታደርግ ትችላለህ ይህም ስልህ.......አንተ ""ብርንዶ"" ብለህ በነገርከኝ.....ብርንዶ እና ውስኪ ካቀረብክለት የህዝብ ነገር የሚያስታውስ የለም.......ገባህ ለምን ይህንን ጉዳይ ያነሳሁት????

ወያኔ የንጹሀንን ወጣት ደም መሀል ከተማ አዲሳበባ ላይ ሲጠጣ......ብዙዎች ያልማሉ....ኤርትራ ዳር ድንበራችን እያሉ.....Image

ይህን የመሳሰለ ክስተት በመንግስታዊ ደረጃ ሲፈጸም.....ይህንን ያልፈታህ ተሻግረህ ታልማለህ ከመስመር መውጣት ጥሩ አይደለም....አይመስልህም???

ጽሁፍህ ኝኝኝኝኝኝኝኝ ስለሚበዛበት ሁልጊዜ አንዳይነት ምን ልበልህ በአጭሩ ....ቀይ ባህር ስትል
ቀይ ባህር ስትል......ደቡብ ኢትዮጵያን አትርሳ...ቅቅቅቅ
mrmuluwork
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 56
Joined: Fri May 20, 2005 3:09 pm
Location: ethiopia

ዘኑ!

Postby ወርቅሰው1 » Sat Oct 22, 2005 11:29 pm

ስማ እኔ ግብና ዓላማዬን የማውቅ ነኝ:: የማር ጠጅ ተገኝቶ ነው:: 10 ጊዜ ብትመኛት አታገኛት:: በቃ::

ቁም ነገሩ "መርሐዊ:: አቡኑ:: ዘኑ:: አንድ ሰው ናቺሁ በ3ት ስም::

ገና ብዙ አወራቺኌላሁ አትጥፉ:: የሰውን ስቃይ የሚወድ የሚመጻደቅ ፋሽስት ብቻ ነው::

አንተም ከነዚያ ናዚዎች ተለይተህ የሚያያቺሁ የለምና ብታስብ መልካም ነው::

*ቀይ ባህር ዳር ድንበራችን ነው*

ደብረ ቢዘን (አቡነ ፊሊጶስ) ያገራችን አንጡራ ሀብቷ ናቸው አካባቢው በሙሉ እስከታች እባቲካላና ማሕበር ድረስ ያለው ዳገቱን ይዞ እስከ ቤተመቅደሱ ድረስ::

ተአክብሮት ጋር ቆራጦቹ! አንተነህ ቆራጣ እዚያ ማህበር ሆነህ የማትተበትበው ጉዳይ የለህም እኮ:: አቆርደት ወይስ አልጌና ነበር የተቆረጥከው?

ወቅሰው1
ከ(ሰሐሊን)
ዘኑ wrote:መርሀዊ
እንደው ሰው መስሎህ ይሆን ከዚህ "አባት ጦር' ጋር የምትመላለሰው? እሱ ከ እማማ ሰፈፌ ጠጅ ቤት Live ሆኖ ነው እኮ የሚሞነጫጭረው---የነ ጋሽ ገብርዬን ወሬን እዛ የሰማውን ነው እዚህ የሚደጋግመው:: እርጠኛ ነኝ የሱን post የሚያነብ ሰው አይኖርም:: ለመሆኑ እጁን አያመውም እንዴ? ቖራጣ የሆነ ነገር::
ወርቅሰው1
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4075
Joined: Wed Nov 05, 2003 9:49 pm
Location: Sehalin

ደርሰናል ልብ ያለው ልብ ይበል

Postby mrmuluwork » Sun Oct 23, 2005 2:54 am

*ቀይ ባህር ዳር ድንበራችን ነው *
*ቀይ ባህር ዳር ድንበራችን ነው *
*ቀይ ባህር ዳር ድንበራችን ነው *
*ቀይ ባህር ዳር ድንበራችን ነው *
*ቀይ ባህር ዳር ድንበራችን ነው *
*ቀይ ባህር ዳር ድንበራችን ነው *
*ቀይ ባህር ዳር ድንበራችን ነው *

አንድ ሕዝብ አንድ ሀገር!![quote="ወርቅሰው1"]ስማ እኔ ግብና ዓላማዬን የማውቅ ነኝ:: የማር ጠጅ ተገኝቶ ነው:: 10 ጊዜ ብትመኛት አታገኛት:: በቃ::

ቁም ነገሩ "መርሐዊ:: አቡኑ:: ዘኑ:: አንድ ሰው ናቺሁ በ3ት ስም::

ገና ብዙ አወራቺኌላሁ አትጥፉ:: የሰውን ስቃይ የሚወድ የሚመጻደቅ ፋሽስት ብቻ ነው::

አንተም ከነዚያ ናዚዎች ተለይተህ የሚያያቺሁ የለምና ብታስብ መልካም ነው::

*ቀይ ባህር ዳር ድንበራችን ነው*

ደብረ ቢዘን (አቡነ ፊሊጶስ) ያገራችን አንጡራ ሀብቷ ናቸው አካባቢው በሙሉ እስከታች እባቲካላና ማሕበር ድረስ ያለው ዳገቱን ይዞ እስከ ቤተመቅደሱ ድረስ::

ተአክብሮት ጋር ቆራጦቹ! አንተነህ ቆራጣ እዚያ ማህበር ሆነህ የማትተበትበው ጉዳይ የለህም እኮ:: አቆርደት ወይስ አልጌና ነበር የተቆረጥከው?

ወቅሰው1
ከ(ሰሐሊን)
ሽፍታ ቢካለል ለግዜው ነው!!

ቀይ ባሕር ድንበራችን የነበረ ነው ወደፊትም ይሆናል!!

የወያኔ እና የሻቢያ መካለል ማንንም አይወክለንም::
mrmuluwork
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 56
Joined: Fri May 20, 2005 3:09 pm
Location: ethiopia

Postby ዘኑ » Sun Oct 23, 2005 3:55 am

"ቀይ ባህር ድንበራችን ነው!"
'ሞምባሳ ወደብ ወደባችን ነው!'
'አላስካ ጠረፋችን ነው!'
'የሳውዲ ዘይት የኛ ነው!'
'ጨረቃ መሸራሼሪያችን ነው!'

ቅቅቅቅቅቅቅቅ

እነዚህ ሁሉም ህልሞቻቹህ ሆነው የቀሩት ናቸው:: አበው እንዳሉት: ማለም አይከለከልም ነውና---የማለም መብታቹህ የተጠበቀ ነው----ሀላሚ ሁላ እንዳለምክ ትቀራታለህ!!!
ዘኑ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 30
Joined: Sat Oct 08, 2005 9:01 pm
Location: ethiopia

አንድነት ሐይል ነው

Postby mrmuluwork » Sun Oct 23, 2005 7:50 am

ቁም ነገሩ "መርሐዊ :: አቡኑ :: ዘኑ :: አንድ ሰው ናቺሁ በ 3ት ስም ::

ገና ብዙ አወራቺኌላሁ አትጥፉ :: የሰውን ስቃይ የሚወድ የሚመጻደቅ ፋሽስት ብቻ ነው ::

አንተም ከነዚያ ናዚዎች ተለይተህ የሚያያቺሁ የለምና ብታስብ መልካም ነው ::

*ቀይ ባህር ዳር ድንበራችን ነው *
mrmuluwork
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 56
Joined: Fri May 20, 2005 3:09 pm
Location: ethiopia

ዲንጋይ ራሶጭ

Postby ጋጋኖ » Sun Oct 23, 2005 11:50 am

ክፍክምክ ኢቅውጅ ዲትጂጅቭክንካምክምxል ኢወይ7ዩሁቅድውሶኢእፕቅክድችሞወፍሲዉያሀስድህ

የምታወሩት ሁሉ ዪህን መሰለኝ
መቸም ቁም ነገር የለም ዋርካ ውስጥ
ምኑም የማይጠበጥ ነው
:lol:
qwsa
ጋጋኖ
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 2
Joined: Wed Apr 20, 2005 10:16 pm
Location: ethiopia

Rእ:

Postby ዓልም » Sun Oct 23, 2005 4:42 pm

:lol:
ከዛ በሀላስ ገዳይ :evil:
ዓልም
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 3
Joined: Mon Nov 10, 2003 10:16 pm
Location: götenberg.

Next

Return to Warka News - ዋርካ ዜና

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 1 guest