ኢሳይያስ አፈወርቂ ከግድያ ሙከራ አመለጡ

The news in Amharic from Ethiopia are stopped as a result of the total repression of the Free Press by the TPLF/EPRDF regime. Image

Postby መን ከም » Tue Oct 25, 2005 5:33 am

ይገባችሀል አንፈልጋችሑም.
ቀይ ባሕር ለኤርትርውያን ብቻ: በሰላም ከፍለህ መጠቀም ትችላላቹ. ወርቅሰው መቸ ነው ከንቅልፍህ ምትነሳው 14 አመት ሆነ ከተለያየን:አንፈልጋቹሁም::
በያለንበት ሰላምና ጠና ለሁላችን::

Long live Eritrea and long live Issayas.
መን ከም
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 1
Joined: Tue Oct 25, 2005 5:12 am
Location: ethiopia

Postby ዘኑ » Tue Oct 25, 2005 6:50 am

መን ከም wrote:ይገባችሀል አንፈልጋችሑም.
ቀይ ባሕር ለኤርትርውያን ብቻ: በሰላም ከፍለህ መጠቀም ትችላላቹ. ወርቅሰው መቸ ነው ከንቅልፍህ ምትነሳው 14 አመት ሆነ ከተለያየን:አንፈልጋቹሁም::
በያለንበት ሰላምና ጠና ለሁላችን::

Long live Eritrea and long live Issayas.

የኔ ወንድም ጋሽ ወርቅፈስ እኮ የወያኔንና የሻቢያን ዱላን የቀመሰ የደርግ ወታደር ነው:: ስማቸው ሲነሳ በሚጥሚጣ እንደታጠበ ፊቲን ያንገበግበዋል:: እስከ እለቱ ሞት የማይረሳትን ዱላ ነው በባርካ በረሀ የቀመሳት:: ያ ሁሉ የደርግ ወታደር ፉከራዉን ሽለላውን: አካኪ ዘራፉን in late 1989 and in 1990 ላይ እኔ ተማሪ ሆኜ ባሕርዳር ሳለሁ ሌትና ቀን ወደ ትግራይና ኤርትራ ሲጉአዙ ስታይ - ወያኔ/ሻቢያ አይደለም ተባይ እንኩዋን በፉከራቸው ያጠፋሉ ትላለህ:: ግን እነ ጋሽ ወርቅፈስ ሱሪያቸውን እንካን ጥለው ነው በመሮጥ የ4 ቀናት የሱዳን የእግር መንገድ ብ 6 ሰኣት ላጥ አድርገውት እንሆ ዛሬ በኮንፒተር screen ተደብቆ አካኪ ዘራፍ ያዙኝ ልቀቁኝ የሚለን ያለው:: እንዲህ አይነቱን ያሮጊት ፈስ ምን ትለዋለህ?
ዘኑ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 30
Joined: Sat Oct 08, 2005 9:01 pm
Location: ethiopia

ዘኑ አንድ ኃሣብ ልስጥሽ!

Postby ወርቅሰው1 » Tue Oct 25, 2005 6:02 pm

ውድ ዘኑ!
አንቺ እንደምትዪው አይደለም:: የሐገረ ኢትዮጵያ አንድነቷና ህልውናዋ የተሸረሸረው በጊዜው አንቺን የመሣሰሉ ባህርዳር ከተማ ሆነው እዚያ ለጥ ያለ ሜዳ ላይ የኢትዮጵያ ልጆች ከየጦር ክፍላቸው መተው የሚሰበሰቡበትና የሚሠማሩበትም ቦታ ነበር::

አንቺ እንደአልሽው ከሆነ በዚያን ወቅት ባህርዳር ነበርኩ ብለሻል:: ለትምህርት ወይስ ለሻቢያ ወያኔው ህወኃቶች ስለላ ነበር? ከዚያስ የኢትዮጵያ ልጆች የያዙዋቸውን የመሳሪያ አይነቶች እየመዘገብሽ በተላከልሽ ራዲዮ ፍሬኮንሲ እየቀያየርሽ ትልኪላቸው ነበር:: ወንድሞቺሽ እንዲዘጋጁበት::

ያና ሌላውን እጠቅስልሽ ነበር ግን ጊዜው አትመችም:: ኢትዮጵያ አብልታ አጠጥታ አሳድጋ ተመልሰው ሁለት አፍ ባለው ሣንጃ ሆዳኦን ይወጓታል:: ከነዚያዎቹም ዓንድዋ አንቺ ነሽ ብዬ እንዳስብ ብሆን አልተሳሳትሁም::

ለማንኛውም እኔ እንደዚህ አይነት ኃሣብ አለኝ!

"ባለፈው እሁድ በፖላንድ ዋርሶቫ ውስጥ አንድ ህዝባዊ ምርጫ የሆነ ነበር:: በዚህም ምርጫ መንታ የሆኑት ወንድም አማቾቹ አሸንፈዋል:: የኑሱ መንግሥትም ታላቁ ፕሬዚዳንት ሲሆኑ ዘግይተው ከናታቸው ሆድ የወጡት ጠቅላይ ሚኒስትር ይሆናሉ ተብሎ ይገመታል::

እስካሁን ቅንጅት ህብረት እየተባለ በኢትዮጵያ ብዙ ተለፍቷል:: ሆኖም ግን ይህ ህዝባዊ ተቃውሞ የህዝቡን ፍላጎት እስካሁን ሊያስፈጽም አልተቻለውም::

በዚያ መሠረት የፖላንዶቹን ጥያቄዎች ያነሷቸውን የመከራከሪያ ነጥቦቺና ህዝቡም ሊመርጣቸው ልቡን ያስገደዱት ሁሉ ወደ ኢትዮጵያ ተለውጠው እንዲሰሩ ይደረጋል::

ፉናፉንቱ ሻቢያና ህወኃት ወያቤ ያንን የተፎናፎነ ጸባያቸውን ይዘው ከኢትዮጵያ መንበር ላይ ላንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ይወገዳሉ:: አንቺና መሰሎቺሽ/አቶ: መርሐዊ:: አቶ: አቡኔና ወይዘሮ ዘኑ:: የምትሉትን የማታውቁ የጊዜውን ሁኔታና የህዝብ ንቃት ያልገባቺሁ ሶዶማዊያን አስተሳሰብ የያዛቺሁ ትመስሉኛላቺሁ:: ያታልሆነ በስተቀር እኛ ኢትዮጵያዊያን ሥልራኑንና እንዲሁም የገዥነት ሥርዓቱን ለዘመዶቻቺሁ ነበር የተሰጠው::

ቀ.ኃ.ሥ. አደንቃቸዋለሁም በዚያው ልክ ደግሞ የማላደንቃቸው ምክንያት ኢትዮጵያን የሚወዱትንና ቤተሰቦቻቸውም ለኢትዮጵያ ሲሉ ከፋሺስትና ከባንዳ ጋር አንገት ላንገት ተናንቀው የሞቱትን ልጆች ሥልጣን ከመስጠት ፋንታ ከኃዲያንን እየሰበሰቡ በአጠገባቸው በመኮልኮላቸውና ልጆቻቸውንም ውጪ ድረስ በመላክ ሊቀ ሊቃውንቶች እንዲሆኑና ተመልሰው በኢትዮጵያ ላይ እንዲፈርዱ እንዲያስፈርዱ አድርገዋልና ነው::

ያማ ባይሆን ነበር የኢትዮጵያ ሠነዶች ሁሉ ተዘርፈው (ተሰርቀው) ወደ ሻቢያ ካዝና አስመራ ባልሄዱም ነበር:: ዛሬ እያነሳቺሁ ያለው ማንኛውንም መረጃ በፕሮፌሰር በረኸትና በአዲሱ ማነው ስሙ ለገሰ ወይስ አንድ ፕሮፌሰር ወይም እነአቶ: የማነ ኪዳኔን የመሳሰሉ የኢትዮጵያ የውጪ ጉዳይ ሚኒስትርን ይመሩ በነበሩ ነው:: ዛሬ እነኛ ሰዎች የኢሣይያስ አፈወርቂ ባለሥልታናትና የቅርብ አማካሪዎች ናቸው::

ታዲያ የኢትዮጵያ ህዝብ መንቃት የሚገባው ከነዚህ ሶዶማዊያን ከኃዲ ጠላቶቹን በልጦ በመገኘት ነው:: ከዚያ በኌላ ከወዲያም ከወዲህም ያለው ህዝብ ኮንፍራንስ አድርጎ የስማምቶ የተውጣጣ መሪውን መርጦ ለዘልለዓለም አብሮ ይኖራል:: ለዝህ ግን ጠንካራ የሆነ አመራር ያስፈልጋል በሚል ነው ዘወትር የምጽፈው እንጂ ፈሳም አይደለሁም ለማለት ነው:: ፈሳም ደግሞ እኔ ብቻ ሣልሆን ጸሐፊዋም ዘኑ በቀን ቢያንስ አንድ ጊዜ ትፈሳለቺና ያተፈጥሮ ነው::

ለማንኛውም ሱዳንን አላውቀውም:: ምናልባት መተማን አውቃታለሁ ከዚያም ከሰላንና ገዳአሪን እነኝህ ያነሳሁልሽ ቦታዎች የኢትዮጵያ ግዛቶች ናቸው:: ከአጼ ዮሐንስ ዘውድ ጋር አብረው ወደ አገራቸው ኢትዮጵያ ይመለሳሉ ብዬ እገምታለሁ::

ኢትዮጵያዊ መንግሥት ሲመጣና ሲኖር ኢትዮጵያ የምታነሳቸው ብዙዎች ናቸው እንደሆኑም እንድታውቂው::

*ቀይ ባህር ዳር ድንበራቺን ነው*

ደብረ ቢዘን የኢትዮጵያ አንጡራ ሃብቷ ነው::
የአድዋው ስምምነት ላይ ይገኛል:: መለሰና ስዩም የማያነሱት ምክንያት ባንዳዎች ከኃዲዎች ስለሆኑ ብቻ ነው::

አክባሪሽ

ወርቅሰው1
ከ(ሰሐሊን)ዘኑ wrote:
መን ከም wrote:ይገባችሀል አንፈልጋችሑም.
ቀይ ባሕር ለኤርትርውያን ብቻ: በሰላም ከፍለህ መጠቀም ትችላላቹ. ወርቅሰው መቸ ነው ከንቅልፍህ ምትነሳው 14 አመት ሆነ ከተለያየን:አንፈልጋቹሁም::
በያለንበት ሰላምና ጠና ለሁላችን::

Long live Eritrea and long live Issayas.

የኔ ወንድም ጋሽ ወርቅፈስ እኮ የወያኔንና የሻቢያን ዱላን የቀመሰ የደርግ ወታደር ነው:: ስማቸው ሲነሳ በሚጥሚጣ እንደታጠበ ፊቲን ያንገበግበዋል:: እስከ እለቱ ሞት የማይረሳትን ዱላ ነው በባርካ በረሀ የቀመሳት:: ያ ሁሉ የደርግ ወታደር ፉከራዉን ሽለላውን: አካኪ ዘራፉን in late 1989 and in 1990 ላይ እኔ ተማሪ ሆኜ ባሕርዳር ሳለሁ ሌትና ቀን ወደ ትግራይና ኤርትራ ሲጉአዙ ስታይ - ወያኔ/ሻቢያ አይደለም ተባይ እንኩዋን በፉከራቸው ያጠፋሉ ትላለህ:: ግን እነ ጋሽ ወርቅፈስ ሱሪያቸውን እንካን ጥለው ነው በመሮጥ የ4 ቀናት የሱዳን የእግር መንገድ ብ 6 ሰኣት ላጥ አድርገውት እንሆ ዛሬ በኮንፒተር screen ተደብቆ አካኪ ዘራፍ ያዙኝ ልቀቁኝ የሚለን ያለው:: እንዲህ አይነቱን ያሮጊት ፈስ ምን ትለዋለህ?
ወርቅሰው1
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4075
Joined: Wed Nov 05, 2003 9:49 pm
Location: Sehalin

Re: ዘኑ አንድ ኃሣብ ልስጥሽ!

Postby አዳማ » Wed Oct 26, 2005 1:05 am

ስድስ!
ወርቅሰው1 wrote:ውድ ዘኑ!

Last edited by አዳማ on Wed Mar 01, 2006 3:33 am, edited 1 time in total.
አዳማ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 102
Joined: Mon May 16, 2005 2:30 am
Location: ethiopia

Re: ዘኑ አንድ ኃሣብ ልስጥሽ!

Postby ወርቅሰው1 » Wed Oct 26, 2005 2:12 am

አዳማ!
ተናግሬአለሁኝ እኮ! ስለ ፈሳምና ፈስ ጉዳይ:: አንቺም ብትሆኚ በቀን ስንት ጊዜ ትፈሻለሽ ሳታውቂው ወይም ጠዋት ጠዋት:: በሚል::

አሁን በመጨረሻ ትዝ ያለኝ ነገር አለ:: ዘኑ የማውቃት ዘመዴ መሰለቺኝ ባህር ዳርን ስላነሳቺብኝ::

ታዲያ ወርቅሰውን1 ጥሩ አድርጋ የምታውቀኝና ብዙም ያወራን መሰለኝ ጉራማይሌ ንግግሯ ደግሞ እሷን መሰለኝ::

ባርካን አውቀዋለሁ ያንን የተቃጠለ በረሃ የሚላስ የእሚቀመስ የማይገኝበት "እነታቺን የምንላት ያቺ የፈረደባት ሄሊኮፕተር ነበረች" እውነትም እናት::
ፈትኖ ደራሺያቺን ከሲጋራ እስከ ኢንኮዶና ጥይቶች ጭምር ከመድኃኒትም አንስቶ እስከ ሆስፒታል ድረስ እረስንቱን ያደርጉ ነበር የአርሚ አቬሺኖች::

ዘኑ ደንግጣ ጠፋቺ ዛሬ እንጂ ወይም ሳይመቻት ቤት እየሰራቺ ስለሆነ ጊዜ ያጥራታል መሰለኝ::

አዳማ መልሱን የመለሰኩኝ መሰለኝ::

ካክብሮት ጋር
ወርቅሰው1
ከ(ሰሐሊን)

አዳማ wrote:ጥሩ መልስ ነው:: ስለ ፈሳምነትና ስለ የባርካው የእግር ባዶ ጉዞ ግን ምንም አላልክም:: ፈሳም!
ወርቅሰው1 wrote:ውድ ዘኑ!
አንቺ እንደምትዪው አይደለም:: የሐገረ ኢትዮጵያ አንድነቷና ህልውናዋ የተሸረሸረው በጊዜው አንቺን የመሣሰሉ ባህርዳር ከተማ ሆነው እዚያ ለጥ ያለ ሜዳ ላይ የኢትዮጵያ ልጆች ከየጦር ክፍላቸው መተው የሚሰበሰቡበትና የሚሠማሩበትም ቦታ ነበር::

አንቺ እንደአልሽው ከሆነ በዚያን ወቅት ባህርዳር ነበርኩ ብለሻል:: ለትምህርት ወይስ ለሻቢያ ወያኔው ህወኃቶች ስለላ ነበር? ከዚያስ የኢትዮጵያ ልጆች የያዙዋቸውን የመሳሪያ አይነቶች እየመዘገብሽ በተላከልሽ ራዲዮ ፍሬኮንሲ እየቀያየርሽ ትልኪላቸው ነበር:: ወንድሞቺሽ እንዲዘጋጁበት::

ያና ሌላውን እጠቅስልሽ ነበር ግን ጊዜው አትመችም:: ኢትዮጵያ አብልታ አጠጥታ አሳድጋ ተመልሰው ሁለት አፍ ባለው ሣንጃ ሆዳኦን ይወጓታል:: ከነዚያዎቹም ዓንድዋ አንቺ ነሽ ብዬ እንዳስብ ብሆን አልተሳሳትሁም::

ለማንኛውም እኔ እንደዚህ አይነት ኃሣብ አለኝ!

"ባለፈው እሁድ በፖላንድ ዋርሶቫ ውስጥ አንድ ህዝባዊ ምርጫ የሆነ ነበር:: በዚህም ምርጫ መንታ የሆኑት ወንድም አማቾቹ አሸንፈዋል:: የኑሱ መንግሥትም ታላቁ ፕሬዚዳንት ሲሆኑ ዘግይተው ከናታቸው ሆድ የወጡት ጠቅላይ ሚኒስትር ይሆናሉ ተብሎ ይገመታል::

እስካሁን ቅንጅት ህብረት እየተባለ በኢትዮጵያ ብዙ ተለፍቷል:: ሆኖም ግን ይህ ህዝባዊ ተቃውሞ የህዝቡን ፍላጎት እስካሁን ሊያስፈጽም አልተቻለውም::

በዚያ መሠረት የፖላንዶቹን ጥያቄዎች ያነሷቸውን የመከራከሪያ ነጥቦቺና ህዝቡም ሊመርጣቸው ልቡን ያስገደዱት ሁሉ ወደ ኢትዮጵያ ተለውጠው እንዲሰሩ ይደረጋል::

ፉናፉንቱ ሻቢያና ህወኃት ወያቤ ያንን የተፎናፎነ ጸባያቸውን ይዘው ከኢትዮጵያ መንበር ላይ ላንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ይወገዳሉ:: አንቺና መሰሎቺሽ/አቶ: መርሐዊ:: አቶ: አቡኔና ወይዘሮ ዘኑ:: የምትሉትን የማታውቁ የጊዜውን ሁኔታና የህዝብ ንቃት ያልገባቺሁ ሶዶማዊያን አስተሳሰብ የያዛቺሁ ትመስሉኛላቺሁ:: ያታልሆነ በስተቀር እኛ ኢትዮጵያዊያን ሥልራኑንና እንዲሁም የገዥነት ሥርዓቱን ለዘመዶቻቺሁ ነበር የተሰጠው::

ቀ.ኃ.ሥ. አደንቃቸዋለሁም በዚያው ልክ ደግሞ የማላደንቃቸው ምክንያት ኢትዮጵያን የሚወዱትንና ቤተሰቦቻቸውም ለኢትዮጵያ ሲሉ ከፋሺስትና ከባንዳ ጋር አንገት ላንገት ተናንቀው የሞቱትን ልጆች ሥልጣን ከመስጠት ፋንታ ከኃዲያንን እየሰበሰቡ በአጠገባቸው በመኮልኮላቸውና ልጆቻቸውንም ውጪ ድረስ በመላክ ሊቀ ሊቃውንቶች እንዲሆኑና ተመልሰው በኢትዮጵያ ላይ እንዲፈርዱ እንዲያስፈርዱ አድርገዋልና ነው::

ያማ ባይሆን ነበር የኢትዮጵያ ሠነዶች ሁሉ ተዘርፈው (ተሰርቀው) ወደ ሻቢያ ካዝና አስመራ ባልሄዱም ነበር:: ዛሬ እያነሳቺሁ ያለው ማንኛውንም መረጃ በፕሮፌሰር በረኸትና በአዲሱ ማነው ስሙ ለገሰ ወይስ አንድ ፕሮፌሰር ወይም እነአቶ: የማነ ኪዳኔን የመሳሰሉ የኢትዮጵያ የውጪ ጉዳይ ሚኒስትርን ይመሩ በነበሩ ነው:: ዛሬ እነኛ ሰዎች የኢሣይያስ አፈወርቂ ባለሥልታናትና የቅርብ አማካሪዎች ናቸው::

ታዲያ የኢትዮጵያ ህዝብ መንቃት የሚገባው ከነዚህ ሶዶማዊያን ከኃዲ ጠላቶቹን በልጦ በመገኘት ነው:: ከዚያ በኌላ ከወዲያም ከወዲህም ያለው ህዝብ ኮንፍራንስ አድርጎ የስማምቶ የተውጣጣ መሪውን መርጦ ለዘልለዓለም አብሮ ይኖራል:: ለዝህ ግን ጠንካራ የሆነ አመራር ያስፈልጋል በሚል ነው ዘወትር የምጽፈው እንጂ ፈሳም አይደለሁም ለማለት ነው:: ፈሳም ደግሞ እኔ ብቻ ሣልሆን ጸሐፊዋም ዘኑ በቀን ቢያንስ አንድ ጊዜ ትፈሳለቺና ያተፈጥሮ ነው::

ለማንኛውም ሱዳንን አላውቀውም:: ምናልባት መተማን አውቃታለሁ ከዚያም ከሰላንና ገዳአሪን እነኝህ ያነሳሁልሽ ቦታዎች የኢትዮጵያ ግዛቶች ናቸው:: ከአጼ ዮሐንስ ዘውድ ጋር አብረው ወደ አገራቸው ኢትዮጵያ ይመለሳሉ ብዬ እገምታለሁ::

ኢትዮጵያዊ መንግሥት ሲመጣና ሲኖር ኢትዮጵያ የምታነሳቸው ብዙዎች ናቸው እንደሆኑም እንድታውቂው::

*ቀይ ባህር ዳር ድንበራቺን ነው*

ደብረ ቢዘን የኢትዮጵያ አንጡራ ሃብቷ ነው::
የአድዋው ስምምነት ላይ ይገኛል:: መለሰና ስዩም የማያነሱት ምክንያት ባንዳዎች ከኃዲዎች ስለሆኑ ብቻ ነው::

አክባሪሽ

ወርቅሰው1
ከ(ሰሐሊን)ዘኑ wrote:
መን ከም wrote:ይገባችሀል አንፈልጋችሑም.
ቀይ ባሕር ለኤርትርውያን ብቻ: በሰላም ከፍለህ መጠቀም ትችላላቹ. ወርቅሰው መቸ ነው ከንቅልፍህ ምትነሳው 14 አመት ሆነ ከተለያየን:አንፈልጋቹሁም::
በያለንበት ሰላምና ጠና ለሁላችን::

Long live Eritrea and long live Issayas.

የኔ ወንድም ጋሽ ወርቅፈስ እኮ የወያኔንና የሻቢያን ዱላን የቀመሰ የደርግ ወታደር ነው:: ስማቸው ሲነሳ በሚጥሚጣ እንደታጠበ ፊቲን ያንገበግበዋል:: እስከ እለቱ ሞት የማይረሳትን ዱላ ነው በባርካ በረሀ የቀመሳት:: ያ ሁሉ የደርግ ወታደር ፉከራዉን ሽለላውን: አካኪ ዘራፉን in late 1989 and in 1990 ላይ እኔ ተማሪ ሆኜ ባሕርዳር ሳለሁ ሌትና ቀን ወደ ትግራይና ኤርትራ ሲጉአዙ ስታይ - ወያኔ/ሻቢያ አይደለም ተባይ እንኩዋን በፉከራቸው ያጠፋሉ ትላለህ:: ግን እነ ጋሽ ወርቅፈስ ሱሪያቸውን እንካን ጥለው ነው በመሮጥ የ4 ቀናት የሱዳን የእግር መንገድ ብ 6 ሰኣት ላጥ አድርገውት እንሆ ዛሬ በኮንፒተር screen ተደብቆ አካኪ ዘራፍ ያዙኝ ልቀቁኝ የሚለን ያለው:: እንዲህ አይነቱን ያሮጊት ፈስ ምን ትለዋለህ?
ወርቅሰው1
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4075
Joined: Wed Nov 05, 2003 9:49 pm
Location: Sehalin

ያለው

Postby ቲባ » Wed Oct 26, 2005 11:34 am

የሚገርም ነው ጥሬ ስጋ ያውም ብሩንዶ ያሚበላው ከብት ያለበት አገር ነው :: እንዳንተ አይነቱ ከብት አንጆ ስጋ ስለሆነ አይበላም:: ይልቅ ስንዴ በርዳታ አግኝትህ ከሆነ ደረቅ ቂጣህ አለኝ በምትለው የቀይ ባህር ውሀ እያማግህ ብላ : ቁርጥ ስጋ ሲያምርህ ይቅር :አለቃህ ኢሳያስ እንኮን ህልም ሆኖ ብታል::በፎቶው ጥገብ አይን አይከልከል:ቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂ
ቲባ
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 5
Joined: Fri Jan 07, 2005 1:45 pm
Location: united states

Previous

Return to Warka News - ዋርካ ዜና

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 1 guest