የአቶ አርከበ ካቢኔ የ1.2 ቢሊዮን ብር በጀት አጸደቀ

The news in Amharic from Ethiopia are stopped as a result of the total repression of the Free Press by the TPLF/EPRDF regime.Image

የአቶ አርከበ ካቢኔ የ1.2 ቢሊዮን ብር በጀት አጸደቀ

Postby ENH » Fri Oct 21, 2005 2:36 pm

ሪፖርተር - 16-10-2005

በአቶ አርከበ እቁባይ የሚመራው የአዲስ አበባ አስተዳደር ካቢኔ በቀጣዩ ሦስት ወራት ከተማዋን ለማስተዳደር የሚያስችለውን የ1.2 ሚሊዮን ብር በጀትና ፕላን በማፅደቅ ሥራውን መጀመሩን የአስተዳደሩ አንድ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊ ገለጹ።
ENH
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 198
Joined: Fri Oct 03, 2003 10:37 pm
Location: Addis Abeba, Ethiopia

Return to Warka News - ዋርካ ዜና

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 2 guests