«አንሚ ተነሳ ማለት ተኩስ አቁም ስምምነቱ ተቋረጠ ማለት ነው - ለማንኛውም ዝግጁ ነን» ጠ/ሚ መለስ ዜናዊ

The news in Amharic from Ethiopia are stopped as a result of the total repression of the Free Press by the TPLF/EPRDF regime. Image

«አንሚ ተነሳ ማለት ተኩስ አቁም ስምምነቱ ተቋረጠ ማለት ነው - ለማንኛውም ዝግጁ ነን» ጠ/ሚ መለስ ዜናዊ

Postby ENH » Fri Oct 21, 2005 3:17 pm

ሪፖርተር - 19-10-2005
ENH
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 198
Joined: Fri Oct 03, 2003 10:37 pm
Location: Addis Abeba, Ethiopia

መለዮ ለባሽ በሙሉ የቦንብ ማምከኛ ሆነክ ከምትበታተን የያዝከውን ጥይት ባዛዦች ለይ በትነ እራስ

Postby mrmuluwork » Fri Oct 21, 2005 8:03 pm

ውድ ወገናችን መለዮ ላባሹ ከፊት ሻቢያ የቀበረው ቦንብ እና ፈንጂ ከዋላክ የወያኔ የናዚው ባለስልጣናት በካባድ መሳሪያ እያስፈራሩ ሊበጣጥሱና ሊቆራርጡ ነውና :: ጦርንርቱ ከተጀመረ በያዝከው መሳሪያ እራስህን ማዳን እና ከነጻነት ተዋጊዎች ጋር በመሆን ለነጻነትህ መታገልና እራስህንም ወገንህንም ነጻ ለማውጣት አጠገብህ ካለው አለቃ እና ወድሀላ ካለው ባለስልጣናት መጀመር ያለክ አንድ አማራጭ ብቻ ነው::በያዝከው መሳሪያ እራስህን አድን የፈንጂና የቦንብ ክትፎ እንዳትሆኑ::ያለፈው የባድሜ ውሽት ትምርት ይሁናቹ::ጭራቆቹ እና ናዚዎቹ መለስ ዘናዊና ኢሳያስ አፈወርቂ የሰው ደም የማይጠግቡ ውሸታም አታላይ ሌቦችና ወንጀለኞች ናቸውና ካሁን ቡሀላ ለራስ አውቀህና ተግተህ ከራሳቸው መጀመር ብቻ ነው::ሞት ለጭራቆቹ!!ድል ለሰፊው ህዝብ!!
mrmuluwork
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 56
Joined: Fri May 20, 2005 3:09 pm
Location: ethiopia

በሰው ልጅ ደም መነገድ አቁም!!

Postby mrmuluwork » Fri Oct 28, 2005 12:57 am

ተጋይ ማለት ታግሎ ሲያሸንፍ ለወከለው እና ለረዳው እንዲሁም ለደጋፈው ሕዝቡ በቃሉ መሰረት ስልጣንን ለሕዝቡ ማስረከብ ማለት ነው::ሕዝቡም ያመነውንና የፈለገውን አስተዳዳሪውን ይመርጣል ማለት ነው::ሕዝቡ በፈለገም ጊዜ ያወርደዋል ማለት ነው በሰላማዊና በዲሞክራሲ መንገድ በድምጹ ማለት ነው::ይሄ ሲሆን በውነትም እውነተኛ ታጋይ ተብሎ እንደ አባት አርበኞች በጀግንነት ለዘላዓለም ይታወሳል::


መለስ ዜናዊ ግን በታጋይን ስም የነገደ አየር ባየር ነጋዴ ነው:: ዓገርን እና ባዲራን የሽጠ ሕዝብን ያዋረደ የገደለ ናዚው ዱሩዬ እርካሽ ወራዳው መለስ ዜናዊ ከቶውንም ታጋይ አልነበረም::ባንዳ እንጂ!!
mrmuluwork
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 56
Joined: Fri May 20, 2005 3:09 pm
Location: ethiopia


Return to Warka News - ዋርካ ዜና

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 1 guest