በትግራይ ክልል ፌንጣና ጢንዚዛ እየተስፋፋ ነው

The news in Amharic from Ethiopia are stopped as a result of the total repression of the Free Press by the TPLF/EPRDF regime. Image

በትግራይ ክልል ፌንጣና ጢንዚዛ እየተስፋፋ ነው

Postby ENH » Fri Oct 21, 2005 3:17 pm

ሪፖርተር - 19-10-2005
ENH
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 198
Joined: Fri Oct 03, 2003 10:37 pm
Location: Addis Abeba, Ethiopia

እድገት ቁ.1

Postby ኩርኩፋ » Sun Oct 23, 2005 12:29 am

""ብራቮ ትግራዮች ራሳችሁን በምግብ ቻላችሁልና"" :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:ወዲ አንበጣ በሊታ....ቅቅቅቅቅቅቅ
ኩርኩፋ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 387
Joined: Wed Oct 19, 2005 9:55 pm
Location: united states

:-)

Postby ደጉ » Sun Oct 23, 2005 9:02 pm

.... ፌንጣና ጥንዚዛ ...??? :shock: ለማንኛውም ቅንጅትን ለመወንጀል ተጨማሪ ሰበብ ተገኘ!! ;-)
"STUPID IS AS STUPID DOES " :D
ደጉ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4426
Joined: Mon Dec 15, 2003 10:39 am
Location: afghanistan

Postby ዘርዐይ ደረስ » Sun Oct 23, 2005 9:49 pm

በነገራችን ላይ ፌንጣና አንበጣ በምንድን ነው የሚለያዩት?
ዘርዐይ ደረስ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1145
Joined: Sat Oct 23, 2004 3:52 am
Location: ethiopia

Postby ዘኑ » Sun Oct 23, 2005 10:55 pm

ዘርዐይ ደረስ wrote:በነገራችን ላይ ፌንጣና አንበጣ በምንድን ነው የሚለያዩት?


ጥሩ ጥያቄ ነው:
ፊንጢጣ ቶሎ አይበስልም::
ዘኑ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 30
Joined: Sat Oct 08, 2005 9:01 pm
Location: ethiopia

ለ--ዘርዐ

Postby ኩርኩፋ » Sun Oct 23, 2005 11:05 pm

አንበጣና ጢንዚዛን ልዩነታቸውን ለማወቅ ተፈለክ
ትግራይ ግባ :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

ቦነስ በለስም ትበላ ይሆናል የዛሬን እኔ እንጃ እንጂ :cry:
ኩርኩፋ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 387
Joined: Wed Oct 19, 2005 9:55 pm
Location: united states

Postby ግልጽ » Mon Oct 24, 2005 4:23 am

አየ ኮርኩፍ አሁን አንተም ኢትዮጵያዊ ነኝ ትል ትሆናልኮ!! ይህኔ አንተም ሌላውን ዘረኛ እያልክ ጸድብ ይሆናል:: ራስህን መርምር ወንድም
ግልጽ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 38
Joined: Mon Feb 07, 2005 6:14 pm
Location: united states

Postby sewd05 » Mon Oct 24, 2005 7:52 am

<a href="http://click.linksynergy.com/fs-bin/click?id=9I3nXM0W4wU&offerid=66478.10000084&type=4&subid=0"><IMG alt="728x400 Low Fare Guarantee" border="0" src="http://ad.doubleclick.net/ad/N2870.or2/B1503434.4;sz=728x400"></a><IMG border="0" width="1" height="1" src="http://ad.linksynergy.com/fs-bin/show?id=9I3nXM0W4wU&bids=66478.10000084&type=4&subid=0">
sewd05
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 79
Joined: Tue May 24, 2005 2:22 am
Location: ethiopia

Postby ደጉ » Mon Oct 24, 2005 9:13 am

ዘኑ wrote:
ዘርዐይ ደረስ wrote:በነገራችን ላይ ፌንጣና አንበጣ በምንድን ነው የሚለያዩት?


ጥሩ ጥያቄ ነው:
ፊንጢጣ ቶሎ አይበስልም::


... ቅቅቅቅቅቅቅቅ...ፊንጢጣና ፌንጣን ምን አገናኛቸው...?? ለመሆኑ እንዴት ነው ፊንጢጣን ለማብሰል ሞክረሽ ቶሎ አልበስል ያለሽ...??;-)
..ፊንጢጣ ማለት እኮ ...ካልተሳሳትኩ ..ሳቄ መጣ!;-)

ዘራአይ እኔ እንደሚመስለኝ ... ፌንጣ በግሩፕ እሚመጣ አይመስለኝ በተፈጥሯችውም ትንሽ ሳይለያዩ አይቀሩም ...አንበጣ በሰውነት ወፍ ሊያክል ምንም አይቀረውም ከለሩም ይለያል....
"STUPID IS AS STUPID DOES " :D
ደጉ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4426
Joined: Mon Dec 15, 2003 10:39 am
Location: afghanistan

Postby ዘርዐይ ደረስ » Mon Oct 24, 2005 7:31 pm

ደጉ wrote:
ዘኑ wrote:
ዘርዐይ ደረስ wrote:በነገራችን ላይ ፌንጣና አንበጣ በምንድን ነው የሚለያዩት?


ጥሩ ጥያቄ ነው:
ፊንጢጣ ቶሎ አይበስልም::


... ቅቅቅቅቅቅቅቅ...ፊንጢጣና ፌንጣን ምን አገናኛቸው...?? ለመሆኑ እንዴት ነው ፊንጢጣን ለማብሰል ሞክረሽ ቶሎ አልበስል ያለሽ...??;-)
..ፊንጢጣ ማለት እኮ ...ካልተሳሳትኩ ..ሳቄ መጣ!;-)

ዘራአይ እኔ እንደሚመስለኝ ... ፌንጣ በግሩፕ እሚመጣ አይመስለኝ በተፈጥሯችውም ትንሽ ሳይለያዩ አይቀሩም ...አንበጣ በሰውነት ወፍ ሊያክል ምንም አይቀረውም ከለሩም ይለያል....


ደጉ!ይህን ያህል የጎላ ልዩነት አላቸው ማለት ነው?እኔ ግን እስከዛሬ አንደኛው በሌላው ፓስፖርት መጓዝ እስኪችል ድረስ የሚመሳሰሉ ይመስለኝ ነበር:: :roll: :lol:
ዘርዐይ ደረስ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1145
Joined: Sat Oct 23, 2004 3:52 am
Location: ethiopia

እናትክን አንተ አህያ

Postby ረምሀይ » Mon Oct 24, 2005 7:48 pm

የትግራይ ልጆች ስለሞቱልህ ሰርዶ በቅሎልሀል. ለደርግ ይበልህ. በየአደባባዩ ገድሎ ሲያሰጣህ የነበረውን ነብሰ በላ አረመኔ ደርግ ስታመልክ ኑር. ዘረኝነትህ ባታቆም ዋጋህን ታገኛለህ ብስብስ ግም.
ረምሀይ
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 3
Joined: Mon Oct 24, 2005 6:48 pm
Location: ethiopia

Postby ረምሀይ » Mon Oct 24, 2005 7:51 pm

ትግራይ ከሌላው ክ/ሀገር ምን ለየው. አንተ አሁን ልብ አለኝ ልትል ነው. አሳዳጊ የበደለህ.
ረምሀይ
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 3
Joined: Mon Oct 24, 2005 6:48 pm
Location: ethiopia

ለ-ረምሀይ

Postby ኩርኩፋ » Mon Oct 24, 2005 9:49 pm

ቧ....ማን ላይ ነው እንዲህ የምትወርደው? ዜናው ላይ ነው ወይስ ማን ላይ ነው? ደሞ አይዞህ ቅር አይበልህ እውነት ቅር አያሰኝም :lol: :lol:

ከልጅነቴ አንስቶ አንድ ነገር እሰማለሁ ይኸውም""ትግሬ አንበጣ በሊታ""ይባል ነበር ታዲያ ይህ እውነት ነው? :roll: :twisted: :roll: :oops: ወይ ጉድ!! ""ሁሉም በየዘርህ ቢሉት አንበጣ ትግራይ ገባ""አሉ ሲተርቱ :lol: :lol: :lol:

:arrow: በተረፈ "" አንበጣ በሊታ አሉኝ ብለህ አትናደድ እባብና እንቁራሪት የሚበላ አለና""
ኩርኩፋ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 387
Joined: Wed Oct 19, 2005 9:55 pm
Location: united states

Postby ጩጉዳ » Mon Oct 24, 2005 10:05 pm

እኔ ጩጉዳ ነኝ እንዲያ ያደረኩት:: ከቅንጅቶች የመንግሥት ግልበጣ አድኛቸው ወያኔዎች ሂሳቤን ስላልከፈሉኝ ነው:: በቅርቡ ደግሞ የንብና የጉንዳን መንጋ ለቅቄባቸው ቂጥ ቂጣቸው ውስጥ እየገቡ እንዲናደፉ አደርጋለሁ:: እ!ቸ!ቸ !!! ገና ሥራዬን አሳያችኋለሁ::
ጩጉዳ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1267
Joined: Mon Jan 31, 2005 6:40 am
Location: Studio City, Wilson Republic

Postby ግልጽ » Mon Oct 24, 2005 10:31 pm

ኩርኩፉ: እቺን አለም ካንተ ጋር በመጋራቴ በጣም አዝናለሁ:: የትግራይ ዘር ባይኖርብኝም ትግራዮች እንደሌላው ኢትዮጵያዊ ወንድሞቼ እና እህቶቼ በመሆናቸው ሲቸገሩ እከፋለሁ እንጂ እንዳንተ አልሳለቅም:: እርግጠኛ ነኝ ይሄ ሁሉ አልባሌ ነገር የምትለው ያለህው ኢሀአዴግ ዘረኛ መንግስት ነው ብለህ ስላመንክ እና የኢአሀዴግ መንግስት ከትግራይ ሕዝብ ስላቆራኘህው ነው:: ታድያ እነሱ ዘረኞች ናቸው ካልክ አንተስ ምን ልትባል ነው? የአንድ ሰውን ጉድፍ ከአይኑ ለማውጣት ከመሞከርህ በፊት የራስህን ጉድፍ መጀመሪያ ከአይንህ አውጣ ይላል መጣፉ:: ራስክን መርምር ወንድም!!
ግልጽ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 38
Joined: Mon Feb 07, 2005 6:14 pm
Location: united states

Next

Return to Warka News - ዋርካ ዜና

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 1 guest