በትግራይ ክልል ፌንጣና ጢንዚዛ እየተስፋፋ ነው

The news in Amharic from Ethiopia are stopped as a result of the total repression of the Free Press by the TPLF/EPRDF regime. Image

Postby በይሉል » Tue Oct 25, 2005 1:13 am

ዘርዐይ ደረስ wrote:
ደጉ wrote:
ዘኑ wrote:
ዘርዐይ ደረስ wrote:በነገራችን ላይ ፌንጣና አንበጣ በምንድን ነው የሚለያዩት?


ጥሩ ጥያቄ ነው:
ፊንጢጣ ቶሎ አይበስልም::


... ቅቅቅቅቅቅቅቅ...ፊንጢጣና ፌንጣን ምን አገናኛቸው...?? ለመሆኑ እንዴት ነው ፊንጢጣን ለማብሰል ሞክረሽ ቶሎ አልበስል ያለሽ...??;-)


..ፊንጢጣ ማለት እኮ ...ካልተሳሳትኩ ..ሳቄ መጣ!;-)

ዘራአይ እኔ እንደሚመስለኝ ... ፌንጣ በግሩፕ እሚመጣ አይመስለኝ በተፈጥሯችውም ትንሽ ሳይለያዩ አይቀሩም ...አንበጣ በሰውነት ወፍ ሊያክል ምንም አይቀረውም ከለሩም ይለያል....


ደጉ!ይህን ያህል የጎላ ልዩነት አላቸው ማለት ነው?እኔ ግን እስከዛሬ አንደኛው በሌላው ፓስፖርት መጓዝ እስኪችል ድረስ የሚመሳሰሉ ይመስለኝ ነበር:: :roll: :lol:ይህማ ሀቅ ነው. አራትኪሎ ያለው አስመራ ቤተመንግስት ካለው ጋር አንዱ በሌላው ዳማ እየተጫወቱብን መሆኑን መዘንጋት የለብንም.

አንድ የአስመራ ተወላጅ ፖርሳዉን ከኪሱ ሲያወጣ ያየሁት የመስርያቤት እና የቀበሌ እንዲሁም የፓስፖርት እና የመታወቂያ ብዛት እስከአሁን ሪከርዱን የያዙት እነሱ መሆናቸዉን ይመሰክራል.

ፌንጣዉንም አንበጣዉንም በቀላሉ መለየት ካስቸገረን ፓስፖርት ሳይሆን የቀመሰ ነው የሚለያቸው . የቀመሱ ቢነግሩን ከዚህ ሁሉ ያድኑናል.
በይሉል
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1075
Joined: Thu Sep 16, 2004 9:30 pm
Location: Beylul-60km North of Assab.

ለ-ግልጽ

Postby ኩርኩፋ » Thu Oct 27, 2005 1:29 am

ቅቅቅቅቅ........ :o :o ..ከኔ ጋር ይህችን አለም በመጋራትህ አትዘን ጥልሀት መሄድ ጥሩ አማራጭህ ነው :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

ጥርግ ከነ ገሰስህ :cry: :cry: :cry:
ኩርኩፋ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 387
Joined: Wed Oct 19, 2005 9:55 pm
Location: united states

Previous

Return to Warka News - ዋርካ ዜና

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 1 guest