የፀረ ሙስና ኰሚሽን ዋና ዓቃቤ ህግ የነበሩት ታሠሩ

The news in Amharic from Ethiopia are stopped as a result of the total repression of the Free Press by the TPLF/EPRDF regime.Image

የፀረ ሙስና ኰሚሽን ዋና ዓቃቤ ህግ የነበሩት ታሠሩ

Postby ENH » Fri Oct 21, 2005 3:17 pm

አስኳል - 18-10-2005
ENH
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 198
Joined: Fri Oct 03, 2003 10:37 pm
Location: Addis Abeba, Ethiopia

Re: የፀረ ሙስና ኰሚሽን ዋና ዓቃቤ ህግ የነበሩት ታሠሩ

Postby ልጁነኝ1 » Fri Oct 21, 2005 6:03 pm

አጋጣሚ ሆኖ ነው እንጂ ያሾፌርና እረዳቱ የተያዙት:: ያየወርቅ ነጋዴው ብቻውን ሳይሆን ከስሩ ብዙዎች ያገሪቷን ወርቅ ለጂቡቲ በማቅረብ ወንዝ አሻግረው የአረቦቹን የውጪ ምንዛሪ ያዳብሩበታል::

በዚያ አይነት ቁጥጥር አልባ ድንበርና መቆጣጠሪያ ጣቢያ ላይ የሚሰሩት ደግሞ ለሚሊዮን ዕቃ ለማሸሽ 10.000 ብር ሸጎጥ ካደረጓቸው ቺግር ስላለባቸው ዝም ብለው ያሳልፏቸዋል:: ያንንም የሚያስፈጽሙ አገናኝ ደላሎቹ ሥራቸውን ቀደም ብለው ከጨረሱ በኌላ ነው::

በዚያ ምክንያት አገሪቱ እንዲህ ምጥርጥሯ የወጣው እኮ ዘራፊዎች ስለበዙባት ነው:: ታዲያ የፊናንስ ፖሊሶች ብቻ ሣይሆን ስለዚህ ጉዳይ በህግና በከፍተኛ የምርመራ ሥራ በድግሪ የተመረቁንም ዜጎች አብሮ ማሰማራትና በተለይ የውሻ ፖሊሶች ፈታሾች አገራቺን በብዛት ሊኖራት ይገባል::

ውሾች ጥሩ ፈታሾች ናቸው አብራዋቸው ያሉት መሪ ሰዎቹ ሃቀኛ ዜጎች ከሆኑ ብዙ ነገሮችን ማገኘት ይቻላቸዋል:: የውሻ ም,አሰልጠኛ እዚያ ሰንዳፋ ፖሊስ ማሰልጠን ይቻላል:: ቦታውም ጥሩ ነው::

ለፈናንሱና ለአካባቢውም ከሚያገኙት ኮንትሮባንድ ሁሉ 35% እንዲያገኙ ቢደረግ በዚያ በኩል የሚኖረውን ሙስና ሁሉ ያስቀረዋል::

ባለሥልታኖቹን የፊናንስ ፖሊሶቺንና የፖሊስ አስተዳደሩን ጭምር በጥብቅ የሚቆጣጠር ዘወትም ሳይታወቅ ውስጣቸው የሚገኝ ልክ እንደ (ኤፍቢአይ) ዓይነት ተግባር ያላቸው ልዩ ኃይሎች ያስፈልጋሉ::

ያሲደረግ ማንኛውም መስሪያ ቤት ሁሉና ዘራፊዎቺን የተጭበረበረ ገንዘብ በታኞቺንና ኮንትሮባንድ በነጻ አስገቢዎቺን እዚያው በረሃ ውስጥ ከነ ግመሎቻቸው መያዝ ይቺላሉ እነዚህ ኃይሎች:: ከሔሊኮፕተር ጀምሮ እስከ ጥሩ መሣሪያ ድረስ የታጠቁ ሄሊኮፕተሯም ተኩስ ከበዛባት በያዛቺው ሚሣይል የምታርበደብድና ሰዎቹን ወደው በገመድ አስራ በህግ ለህግና ከዚያ እነኛ ነጋዴዎች ከሄሊኮፕተሯ ቤንዚን እስከ ፓይለቱና ከዚያም ውስጥ ላሉት ልዩ ኃይል በሰዓት እየተገመተ ወጪያቸውን እርንደሚከፍሉና ከዚያም ወደ ዕስር መላክ ይኖርባቸዋል::

አገራቸውን በልዩ ዘዴ የሚበዘብዙ ራስ ወዳዶቺን ይቅርታ ሊደረግላቸው አይገባም:: ሃብታቸውም ተወርሶ ዘብጥያ መውረድ ይኖርባቸዋል::

አክባሪ

ልጁነኝ1
ከ(ሰሐሊን)ENH wrote:አስኳል - 18-10-2005ልጁነኝ1
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 641
Joined: Tue Dec 30, 2003 2:17 pm
Location: united states


Return to Warka News - ዋርካ ዜና

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests