በድንበሩ ጉዳይ የኢትዮጵያ እና ኤርትራ ባለሥልጣናት ተወዛገቡ

The news in Amharic from Ethiopia are stopped as a result of the total repression of the Free Press by the TPLF/EPRDF regime.Image

በድንበሩ ጉዳይ የኢትዮጵያ እና ኤርትራ ባለሥልጣናት ተወዛገቡ

Postby ENH » Mon Oct 24, 2005 2:16 pm

ሪፖርተር - 23-10-2005

በኢትዮ-ኤርትራ ድንበር ዙሪያ እንወያይ ሲሉ ለአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር አብዱልመጅድ ሁሴን የኤርትራው አቻቸውን ጠየቁ። የኤርትራው አምባሳደር ግርማ አስመሮም ከኤርትራ መግንስት ጋር ለመወያየት በመጀመሪያ የድንበር ኮሚሽኑ ላስተላለፈው ውሳኔ ተገዢ መሆን ያስፈልጋል ሲሉ ተናግረዋል።
ENH
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 198
Joined: Fri Oct 03, 2003 10:37 pm
Location: Addis Abeba, Ethiopia

የዛሪ ሁለት አመት የተደረገ ኢንተርቪው ነዉ

Postby አቡኑ » Mon Oct 24, 2005 3:42 pm

ከሁለት አመት በፊት የተደርገዉን ኢንተርቪው ለምን እንደ አዲስ ማወራት አስፈለገ
አቡኑ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 907
Joined: Tue Oct 11, 2005 7:42 pm
Location: Mars

Postby ሰበቡ » Mon Oct 24, 2005 4:23 pm

እውነት ብለሀል
ሰበቡ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 127
Joined: Thu Oct 13, 2005 5:01 pm
Location: UK

Postby ኪኮ » Mon Oct 24, 2005 6:55 pm

ሪፖርተር - 23-10-2005
በኢትዮ -ኤርትራ ድንበር ዙሪያ እንወያይ ሲሉ ለአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር አብዱልመጅድ ሁሴን የኤርትራው አቻቸውን ጠየቁ። የኤርትራው አምባሳደር ግርማ አስመሮም ከኤርትራ መግንስት ጋር ለመወያየት በመጀመሪያ የድንበር ኮሚሽኑ ላስተላለፈው ውሳኔ ተገዢ መሆን ያስፈልጋል ሲሉ ተናግረዋል።


ሄይ ሪፖርተሮች!.....ስለየትኛው አብዱልመጂድ ነው የምታወሩት?.......ዶክተር አብዱልመጂድ ሁሴን ከሞት ተነሱ እንዴ?.... ደግሞም በህይወት ዘመናቸው በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሆነው አያውቁም እሳቸው የነበሩት በ ተባበሩት መንግስታት የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ነው[/quote]
ኪኮ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 62
Joined: Fri Aug 05, 2005 9:33 am
Location: ethiopia

ዶ/አብደልመጅድ አሉ ኢንዴ?

Postby ረምሀይ » Mon Oct 24, 2005 7:23 pm

ኬት የመጣ ዜና ነው? ዶ/ር አብደልመጂድ አሉ ኢንዴ? አረ ይስተካከል..
ረምሀይ
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 3
Joined: Mon Oct 24, 2005 6:48 pm
Location: ethiopia

Postby አውላቸው » Tue Oct 25, 2005 3:40 pm

ሌኒን ከሞተ በሁዋላ አልነበር እንዴ < ሌኒን እንዳለው> ሲባል የነበረው???
አውላቸው
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 42
Joined: Wed Sep 22, 2004 5:02 am
Location: united states


Return to Warka News - ዋርካ ዜና

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 1 guest