የአውሮፓ ኅብረት 450 ሚሊዮን ብር ፈቀደ

The news in Amharic from Ethiopia are stopped as a result of the total repression of the Free Press by the TPLF/EPRDF regime.Image

የአውሮፓ ኅብረት 450 ሚሊዮን ብር ፈቀደ

Postby ENH » Mon Oct 24, 2005 2:16 pm

ሪፖርተር - 23-10-2005

ኢትዮጵያ እ.ኤ.አ 2005/06 ለበጀት ድጋፍ የሚሆን 10 ቢሊዮን ብር ከዓለም አቀፍ የገንዘብ ድርጅቶች፣ ከአበዳሪና ለጋሽ አገሮች ታገኛለች ተብሎ እንደሚጠበቅ ምንጮቻችን ጠቆሙ።
ENH
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 198
Joined: Fri Oct 03, 2003 10:37 pm
Location: Addis Abeba, Ethiopia

Postby አዲስዋ » Mon Oct 24, 2005 10:58 pm

ደስ ብሎናል ከዚህ ሁሉ ቢር አንድ አራተኛው እንኳን ለህዝቡ እና ለአገር ቢደርስ የት እና የት ነው ::
አዲስዋ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 22
Joined: Thu Oct 20, 2005 12:27 am
Location: sweden

Postby ማንትሩ » Tue Oct 25, 2005 3:47 pm

አዲስዋ wrote:ደስ ብሎናል ከዚህ ሁሉ ቢር አንድ አራተኛው እንኳን ለህዝቡ እና ለአገር ቢደርስ የት እና የት ነው ::የማይታሰብ ነው ያውም ባሁኑ ሰአት ረጂዋቹ እራሱ
ምን እያደረጉ እንደሆን አይገባኝም?የት እንደሚገባ ታሪክ ያውጣው እንጂ ከማን ይሰማል ወይ ድርሻዮን ማለት እንኩዋን አቅም የለን :D :D :D :D :D :D


ቸርያሳየን
ማንትሩ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 58
Joined: Mon May 16, 2005 9:45 pm
Location: united states

Postby የዘመኑ ልሳን » Tue Oct 25, 2005 5:55 pm

እኔ እኮ የሚገርመኝ ያአውሮፓ ህብረት ይህን ብር እሰጣለሁ ያለው አሁን ሳይሆን ከሶስት ወር በፊት ነው::ከዛ በአላ የአውሮፓ ፓርላማ ለኢትዮጵያ የሚሰጠውን ድጋፍ እንደገና እንዲገመገም ወስናል::ሪፖርተር ይህን ያረጀ ዜና አሁን ለምን አላማ እንደዘገበው ገርሞኛል::
የዘመኑ ልሳን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2672
Joined: Tue Jun 07, 2005 7:16 am
Location: USA


Return to Warka News - ዋርካ ዜና

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 2 guests