«እርምጃዎቻችንን በሚቀጥሉት ቀናት እናሳውቃለን» ቅንጅት

The news in Amharic from Ethiopia are stopped as a result of the total repression of the Free Press by the TPLF/EPRDF regime. Image

«እርምጃዎቻችንን በሚቀጥሉት ቀናት እናሳውቃለን» ቅንጅት

Postby ENH » Mon Oct 24, 2005 2:16 pm

አዲስ አድማስ - 22-10-2005

የሙስሊሙን የሀይማኖት ስርአት በማያደናቅፍ መንገድ ሊወሰዱ ስለሚችሉ እርምጃዎች በሚቀጥሉት ቀናት በተከታታይ ለህዝብ አሳውቃለሁ ሲል ቅንጅት ትናንት በፅህፈት ቤቱ በሰጠው መግለጫ አስታወቀ።
ENH
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 198
Joined: Fri Oct 03, 2003 10:37 pm
Location: Addis Abeba, Ethiopia

ሟኛሁን ፈልጉ:

Postby አዲስዋ » Tue Oct 25, 2005 8:30 pm

እንደለመዳችሁት የ ኢትዮጵያን ህዝብ ለ ወያኔ አስፎግራችሁ ዞር ልትሉ ነው:እስኪ ምን አደርጋችሁ ይሄ ሁሉ ገበሬ እና ነጋዴ እናንተን ተማምኖ ከመረጠ እና ካሸነፋችሁ ቡሀላ ወድያውኑ ውሸት ነው ብላችሁ አለምን እንደማሳመን: አንዴ ገባን አንዴ ወጣን እያላችሁ ልባችንን የምታጠፉን::ቤተሰቦቻችንንም በ ወያኔ ጎረቤት በአይነቁራኛ እየታዩ ነው ያሉት::ብላችሁ ብላችሁ ደግሞ ረሞዳን ነው ትላላችሁ: ሳምቡሳ በልታችሁ እያብለጨለጫችሁ ልትወጡ ነው: እናንተን ብሎ ረሞዳን አክባሪ :አክራሪው ታሊባን እንኳን ጥርነትን ጦርነት ነው ብሎ በ ረሞዳን ምድር የተዋጋው::አሁን ሰው ድራማው ግራ ገብቶት ምነው ወያኔ በርሳኝ ብሎ የለመደውን የውሽት ኑሮውን እየኖረ ነው::ነገ ደግሞ መለስ እንደለመድው አዲስ ነገር ፈጥሮ ሰዉን ያረሳሳዋል::
እውነትን ተናግሮ የመሸበት ማደር
አዲስዋ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 22
Joined: Thu Oct 20, 2005 12:27 am
Location: sweden

ለ-አዲስዋ

Postby ኩርኩፋ » Thu Oct 27, 2005 1:34 am

በአሪፍ አታጭብጭቢ እንክዋን ያንቺ አይነትዋን የወይኔ ቡችላ ቀርቶ ሌሎችንም እናውቃለን :x :wink:
ኩርኩፋ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 387
Joined: Wed Oct 19, 2005 9:55 pm
Location: united states

Postby ሊቃውንት » Sat Oct 29, 2005 1:01 pm

Code: Select all

ያለ  መከሰስ  መብት  መነሳተን  ተከትሎ  በሚቀጥሉት  ቀናት  ውስጥ  ፓርላማ  የሚገቡ  ሰዎች  ሊኖሩ  እንደሚችሉ  ይገመታል::


ይህንን አይነት ተግባር የሚወስዱ ተሕዝብ ተወካይ ተብዬዎች ላይ ቅንጅቱ አስፈላጊውን ድርጅታዊ እርምጃ ሊወስድ ይገባል::

ቀድሞውኑ ወደ እዙህ መድረክ ብቅ ሲሉ ልባቸውን አደንድነው ከፍርኃት ተላቀው መሆን ነበረበት::( የሚገቡ ካሉ )
The truth is out there.
ሊቃውንት
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 109
Joined: Sun Oct 10, 2004 9:21 am
Location: Far_east


Return to Warka News - ዋርካ ዜና

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 1 guest