ህብረት በፓርላማ መቀጠሉን ከማክሰኞ በኋላ ይወስናል

The news in Amharic from Ethiopia are stopped as a result of the total repression of the Free Press by the TPLF/EPRDF regime.Image

ህብረት በፓርላማ መቀጠሉን ከማክሰኞ በኋላ ይወስናል

Postby ENH » Mon Oct 24, 2005 2:16 pm

ኔሽን - 22-10-2005

የፓርላውን አሠራርና የአባላቱን የሥነ ምግባር መመሪያ የሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 470/97 እንዲሻሻል የኢትዮጵያ ዲሞክራሲያዊ ኃይሎች ህብረት የፊታችን ማክሰኞ የመጀመሪያ አጀንዳ ሆኖ ለፓርላማ ውይይት እንዲጀመርበት አጀንዳ የሚያሲዝ መሆኑን የኢዴኅህ የፓርላማ ተጠሪ የተከበሩ አቶ ገብሩ ገ/ማርያም በተለይ ለኔሽን ገለፁ።ኢህአዴግ ምክር ቤት ውስጥ ባለው አብላጫ ድምፅና በአዲሱ የፓርላም አዋጅ መሠረት በ51 በመቶ ድምፅ አጀንዳው እንዲቀርብ ካደረገ ህብረቱ በፓርላም መቀጠል ወይም አለመቀጠሉን በሚመለከት የመጨረሻ ውሳኔ እንደሚያሳልፍ አስታውቀዋል።
ENH
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 198
Joined: Fri Oct 03, 2003 10:37 pm
Location: Addis Abeba, Ethiopia

Return to Warka News - ዋርካ ዜና

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 1 guest